Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
179 - Telegram Web
Telegram Web
“የተራዊህን ሰላት እስኪጨርስ ድረስ ከኢማሙ ጋር አብሮ(የሰገደ) የቆመ፤ ሌሊቱን በሰላት ቆሞ እንዳደረ ይመዘግብለታል።”

ረሱል (ﷺ)
ረመዳን ቀን 2️⃣

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ثلاثٌ من أخلاقِ النُّبوةِ: تَعجيلُ الإفطارِ، وتأخيرُ السُّحورَ، ووضْعُ اليمينِ على الشِّمالِ في الصلاةِ﴾

“ሶስት ነገሮች የነቢያት ባህሪ (መገለጫ) ነው። ፍጡሩን አቻኩሎ መመገብ፣ ሱህርን አዘግይቶ መመገብና በሶላት ግዜ ቀኝ እጅን በግራ እጅ ላይ አድርጎ በደረት ላይ ማስቀመጥ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 3038



በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐https://bit.ly/4ayf0xJ

💬https://bit.ly/486xnrS

🌐https://bit.ly/41zEZkk

🌐https://bit.ly/4arMbTx

🌐https://bit.ly/41tIUPv

🌐https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
• ምግብና መጠጥ ብቻ አይደለም። ፆማችሁ መልካምና አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ይሆን ዘንድ ከጥላቻ ፁሙ። ከምቀኝነት ፁሙ። ከሀሜት ፁሙ። ከዉሸት ፁሙ። ከማታለል ፁሙ። ነገር ከማመላለስ ፁሙ። ከንፍቅና ፁሙ። ሰዉን ከማስቸገር ፁሙ። ከሐሰት ምስክርነትና መሐላ ፁሙ። ሐራም ከማየት፣ ከመስማትና ወደ ሐራም ከመሄድ ፁሙ። ሰዉን ከመወንጀልና ከማዋረድ ፁሙ። ✍️𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧
2025/03/04 04:39:36
Back to Top
HTML Embed Code: