Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንተ አታግባና እዚህ በየቀኑ የ5 ብር ካርድ ለመጀናጀን ጨርስ። አላህ ያደላቸው ፈላዎች ገና ከወዲሁ በቤቱ ይዘያየራሉ።
ተወኩል (በአላህ መመካት) የሚባለው ነገር ከሰበብ ጋር እጅጉን የተቆራኘ ነገር ነው። በእያንዳንዱ ተግባራችን ላይ በአላህ መመካት ተገቢ ሆኖ ሳለ ሰበብ ማድረሱን መዘንጋት የለብንም!
ከአነስ ቢን ማሊክ (📿) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿قال رجلٌ يا رسولَ اللهِ أعقِلُها وأتوكَّلُ أو أُطلقُها وأتوكَّلُ قال اعقِلها وتوكَّلْ﴾
“አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ግመሌን አስሬ (ጥበቃውን) በአላህ ልመካ ወይስ እንዲሁ ለቅቂያት በአላህ ላይ ልመካ? አሉት፦ ግመልህን አስርህ በአላህ ተመካ።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3517
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024

እርሱ የፈተነሽ ሊሰብርሽ ሊጎዳሽ አይደለም::ይልቁን ሊያጠራሽ ወይ ሊያነቃሽ ደረጃሽን ከፍ ሊያደርግልሽ ከርሱ ስትርቂ አይወድምና ወደርሱ ሊመልስሽ ብቻ ለአንድ መልካም ነገር እያዘጋጀሽ ነዉ::ወይም አንድ ማወቅ ማየት ያለብሽን እዉነታ እንድታይ መንገድ እየከፈተልሽ ነዉ:: መራመዱ ግን ያንች ድርሻ ነዉ::
✍ Ruhii
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
✍ Ruhii
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ዱኒያ ብዙ የምንወዳቸውን ነገሮች ትወስድብናለች‥...ሆኖም ግን ለሷ ብዙውን ጊዜ እንጨናነቃለን….._
⇘አኼራ ደግሞ ውብ የተባለን ነገር ሁሉ ትሰጠናለች...‥ሆኖም ግን ለሷ ደንታም አንሰጥም ከሷም ብዙውን ጊዜ እንዘናጋለን ።_
Copy 👍👍
⇘አኼራ ደግሞ ውብ የተባለን ነገር ሁሉ ትሰጠናለች...‥ሆኖም ግን ለሷ ደንታም አንሰጥም ከሷም ብዙውን ጊዜ እንዘናጋለን ።_
Copy 👍👍
ሀጃዉ እንዲሳካ ነፍሡ እንዲረጋጋ
ጭንቀትና ሀሣቡን ወደአላህ ያስጠጋ
ወደጌታዉ ዙሮ እጁን የዘረጋ
ዉጤቱን ያገኛል የትግስቱን ዋጋ
ሁንሲለዉ ይሆናል አንድን ነገር ሲሻ
ዱአ መሣሪያ ነው የሙእሚኖች ጋሻ
እንማፀን እንጅ እጅጉን ተናንሰን
ኢላሂ ቃል አለው በደስታ ሊክሰን!!!
👍👍
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ጭንቀትና ሀሣቡን ወደአላህ ያስጠጋ
ወደጌታዉ ዙሮ እጁን የዘረጋ
ዉጤቱን ያገኛል የትግስቱን ዋጋ
ሁንሲለዉ ይሆናል አንድን ነገር ሲሻ
ዱአ መሣሪያ ነው የሙእሚኖች ጋሻ
እንማፀን እንጅ እጅጉን ተናንሰን
ኢላሂ ቃል አለው በደስታ ሊክሰን!!!
👍👍
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
Telegram
አማኟ ንግስት
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
*ቁርዓንና ሀዲስ ነክ መጣጥፎች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ለማንኛዉም አስተያየት
@Habeshawit97
ይቀላቀሉን ከመልካሙ ይሸምቱ
Join👇👇
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
*ቁርዓንና ሀዲስ ነክ መጣጥፎች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ለማንኛዉም አስተያየት
@Habeshawit97
ይቀላቀሉን ከመልካሙ ይሸምቱ
Join👇👇
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ አላህ የጀነት ሰወች አድርገን!!
ሩቅ ነገሮችን እወዳለሁ!!!
ፀሀይን
ጨረቃን
ሰማይን
እና.....................አንተን!!!!!!!!!!!!
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ፀሀይን
ጨረቃን
ሰማይን
እና.....................አንተን!!!!!!!!!!!!
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
✍ለማንም ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ ስትይ መጠንከርን ተለማመጅ::የትኛውም ቦታ ደካሞችን አይቀበልም::
ማንም ሰዉ ከወደቅሽበት እንዲያነሳሽ
ህመምሽን እንዲታመምልሽ
አይዞሽ እንዲልሽ
መንገድ እንዲመራሽ አትጠብቂ!!
ከሰዉ ብዙ መጠበቅ ትርፋ ህመም ነዉ::አስታዉሺ ለራስሽ ያለሽዉ ራስሽ ነሽ::በጌታሽ ላይ ተደገፊ ከዛ ወደፊት!!!!!
✍ Ruhii
ማንም ሰዉ ከወደቅሽበት እንዲያነሳሽ
ህመምሽን እንዲታመምልሽ
አይዞሽ እንዲልሽ
መንገድ እንዲመራሽ አትጠብቂ!!
ከሰዉ ብዙ መጠበቅ ትርፋ ህመም ነዉ::አስታዉሺ ለራስሽ ያለሽዉ ራስሽ ነሽ::በጌታሽ ላይ ተደገፊ ከዛ ወደፊት!!!!!
✍ Ruhii
ለፈገግታ
የላጤ ግጥም
የብርቱካን ሽታ የሎሚ ጭማቂ
በሶብር ጠብቀኝ የኔ ተናፋቂ፧
ብየ ልፅፍልህ ቀልቤ ከጀለና
እደገና ተዉኩት አናደድከኝና!!
Copy 😁😁
የላጤ ግጥም
የብርቱካን ሽታ የሎሚ ጭማቂ
በሶብር ጠብቀኝ የኔ ተናፋቂ፧
ብየ ልፅፍልህ ቀልቤ ከጀለና
እደገና ተዉኩት አናደድከኝና!!
Copy 😁😁
#ወደአላህ ይበልጥ ቅርብ ምንሆንባት ሰአት ጉልበታችንን ሰብረን , ወገባችንን አጥፈን , ግንባራችንን አዘቅዝቀን ሱጁድ የምናደርግባት ሰአት ናትና በነፍሶቻችን ውስጥ ያሉ ስለሚያሳስቡን , ስለሚያስጨንቁን , ስለምንፈልገው , ሰለምንፈራው ነገር በጠቅላላ #አላህጋ ሳናወራ ለመነሳት አንቸኩል !
#ረሱልﷺ በሱጁዳቸው አላህ ሆይ :
«ማረኝ አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ጤነኛ አድርገኝ ካንተ የሆነን ሲሳይንም ለግሰኝ ቀጥተኛውን ጉዳና ምራኝ ስብራቴን ጠግንልኝ እዘንልኝም አንተ አዛኝና ሩህሩህ ነህ » ብለው አላህን ይለምኑ ነበር።
✍ Abu Mus'ab
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
#ረሱልﷺ በሱጁዳቸው አላህ ሆይ :
«ማረኝ አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ጤነኛ አድርገኝ ካንተ የሆነን ሲሳይንም ለግሰኝ ቀጥተኛውን ጉዳና ምራኝ ስብራቴን ጠግንልኝ እዘንልኝም አንተ አዛኝና ሩህሩህ ነህ » ብለው አላህን ይለምኑ ነበር።
✍ Abu Mus'ab
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
My brother .... ፂም ኖሮክ ከተላጨከው እግረ መንገድህን ሂጃብም ጣል አርግበት::because አንቺ ማነዉ አንተ ምርጥ እህታችን ነክ።
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ተዉሂድ
ፍጥረተ አለሙን ሰማይና ምድርን ያቆመዉ
መሰረት
ጀነት ጀሀነምም ሰዉና አጋንንትም የተፈጠሩበት
የአላህም ከላም ወደ ነብያቶች የተወረደበት
አሀድ መሠረቱ ተዉሂድ ነዉ የጥንቱ
የኢብራሂም መንገድ የሠዉ ሀይማኖቱ
አምልኮን ለአንዱና ብቸኛው ፈጣሪ
ነጥሎ ለአላህ የመስጠትን ጥሪ
መልዕክተኞቹ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ያስተጋቡበት
ሀቅ ነዉ እዉነት ነዉ የአምላክ አንድነት
ኢብራሂም ወደሳት የተወረወሩት
ሙሀመድ እንዲሁ እብድና ገጣሚ ሳሂር የተባሉት
ለዚህም ሲባል ነዉ የአላህ ነብያቶች ብዙ ስቃዮችን
የተጋፈጡት
እናማ ወዳጀ አደራ እልሀለሁ የተዉሂድን ነገር
የጀነት ቁልፍ ናት ነፃ የመዉጫ በር
ጠበቅ አርገህ ያዛት በሷ ጉዳይ ከቶ እንዳትደራደር!!
✍Ruhii

ትርጉም የማያጣ አንድ ዕንባ አለ። የማይቆጩባት፣ የማያፍሩበት ዕንባ አለ። ይህን እንባ የታደለ በእርግጥም የሚያፍር አይሆንም!
ሁሉንም አድራጊና ሰጪ አላህ መሆኑን አውቀው ያረቢ…ጌታዬ...ያ አላህ…ብለው ያነቧት ዕንባ አታስቆጭም። ምክንያቱም ከሷ ጋር ረፍት አለ.ከሷ ጋር ተስፋ አለ.ከሷ በኋላ ምላሽ አለ.ከሷ በኋላ ፈረጃ አለ::
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ሁሉንም አድራጊና ሰጪ አላህ መሆኑን አውቀው ያረቢ…ጌታዬ...ያ አላህ…ብለው ያነቧት ዕንባ አታስቆጭም። ምክንያቱም ከሷ ጋር ረፍት አለ.ከሷ ጋር ተስፋ አለ.ከሷ በኋላ ምላሽ አለ.ከሷ በኋላ ፈረጃ አለ::
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
Telegram
አማኟ ንግስት
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
*ቁርዓንና ሀዲስ ነክ መጣጥፎች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ለማንኛዉም አስተያየት
@Habeshawit97
ይቀላቀሉን ከመልካሙ ይሸምቱ
Join👇👇
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
*ቁርዓንና ሀዲስ ነክ መጣጥፎች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ለማንኛዉም አስተያየት
@Habeshawit97
ይቀላቀሉን ከመልካሙ ይሸምቱ
Join👇👇
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿ومصيبة تقبل بك على الله
خير لك من نعمة تنسيك ذكر الله عز وجل.﴾
“የላቀውን አላህ እንድትረሳ ከሚያደርግ ኒዕማ (ፀጋ) ፊትህን ወደ አላህ እንድታዞር ያደረገ ሙሲባ (መከራ) ይሻላል።”
📙 ጃሚዑ አል‐መሳዒል፡ 9/287

¶ ሚዛናዊቷ ሴት ፦
ስትወድ መለየት ማትችል እስክትመስል ድረስ ትወዳለች::ያንኑ ነገር ስትተው ደግሞ አንድም ቀን ወዳ እንዳልነበር አድርጋ ትሄዳለች!!ምክንያቱን ከእያንዳንዱ ድርጊቷ ጀርባ ያለዉ ምክንያት ስሜት ሳይሆን የአላህን ዉዴታ መፈለግ ስለሆነ!!
🌹🌹አላህየ እንደርሷ አድርገኝ እባክህ 🌹🌹
ስትወድ መለየት ማትችል እስክትመስል ድረስ ትወዳለች::ያንኑ ነገር ስትተው ደግሞ አንድም ቀን ወዳ እንዳልነበር አድርጋ ትሄዳለች!!ምክንያቱን ከእያንዳንዱ ድርጊቷ ጀርባ ያለዉ ምክንያት ስሜት ሳይሆን የአላህን ዉዴታ መፈለግ ስለሆነ!!
🌹🌹አላህየ እንደርሷ አድርገኝ እባክህ 🌹🌹
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)
اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد

ጅልባብ ኒቃብ ለመልበስ እየፈለግሽ ወደፊት ቁርዓን ሳኸትም ያን ኪታብ ስቀራ ያኔ እለብሳለሁ አትበይ::ሂጃብ አላህ ለምዕመናት ሴቶች በጠቅላላ ያወረደዉ ትዕዛዝ እንጅ የአዋቂወች የመመረቂያ ጋዋን አይደለም::
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
https://www.tgoop.com/muslimprincess2024
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهاتُكم وبناتُكم وخالاتُكم﴾
“አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል፤ አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል። እነሱ ማለት፦ እናቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁ፣ አክስቶቻችሁ ናቸውና።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM