Telegram Web
አሁን ተለቀቀ
#ሶብር የተሠኘዉ የድምፃዊ
#ገረመዉ_ጓሉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!! ሙዚቃዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
https://youtu.be/OexMgA0QGfw?si=bCLjKPlixyxbhWZm
#ዛማሌ     #አዲስ_ሙላት  ዛሬ ምሽት🔥🔥

መድረክ ላይ በሚጫወታቸው ሙዚቃዎች ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈውና ከዚህ ቀደም  ከአብዱኪያር ጋር #የውብዳር   #የናፍቆት_ጨዋታ #ሀገሬን #በአንድቃል     የተሰኙ ስራዎቹን ያደረሰን ድምፃዊ #አዲስ_ሙላት አዲስ የጉራግኛ ሙዚቃ ዛሬ ማታ👇👇



ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic
ከ6,000,000 (ስድስት ሚሊየን) በላይ እይታ 🔥🔥
በጥቂት ሳምንት ብቻ👇🔥
#ዞማዋ #የብለኒ'ሎ #ሀነን #ሀምበል #ሰናይ #በል_ጃሎ ..... በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀዉ #ሰላማዊት_ዩሀንስ #ሰንቢደ የተሠኘዉ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ሳምንት ብቻ ከ6,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ቻለ!!

ይህን አዲስ ሙqዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል 👇👇
https://youtu.be/w3fIR-63HYU?si=ApYSFuTvNbvurBAH
አርብ ምሽት #ሀና_ግርማ #ምን_መሰለህ

#ባንተ_ላይ የተሰኘ ስራዋን ለተመልካች ባደረሰች ጥቂት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እይታንና ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት #ሀና_ግርማ
አዲስ የሙዚቃና ቪዲዮ በዚህ ሳምንት #nahomrecords ይጠብቁ

ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic
ዳዊት ጽጌን ጨምሮ የሙያ ባልደረቦቹ በአሜሪካ እውቅና ተሰጣቸው

#Ethiopia | ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የሙዚቃ አቀናባራው አበጋዝ ሺዎታ እና ፕሮሞተር ሰለሞን ገብረማሪያም (ኪንግ ሶሎን )ጨምሮ በሲያትል ከተማ እውቅና ተሰጣቸው ።

ደዊት ፅጌ በ2024 በአሜሪካን ከተሞች ያቀረባቸው የተሳኩ ዝግጅቶች በማስመልከት እና ልዩ ተስጦ ያለው ድምፃዊ በመሆኑ ለሙዚቃው ላበረከተው አስተዋፆ ጭምር እውቅና አግኝቷል።

የሙዚቃ አቅናባሪው አበጋዝ ሺዎታ በኢትዮጵያ የምርጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በመሆኑ እና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዲሁ እውቅና በክብር ተሰጥቷቸዋል።

በተያያዘ ዜና - የኪንግ ሶሎ ፕሮሞሽን ባለቤት ፕሮሞተር ሰለሞን ላለፉት 10 ዓመት በሲያትል ውስጥ በርካታ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት እውቅና ተሰጥቶታል። ( City of Seattle • Office of the Mayor) የሲያትል ከተማ የከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ እውቅናውን የሰጠ ሲሆን ምክትል ከቲባዋም (Adiam Emery ) በዝግጅቱ ላይ በመገኘት የእውቅና ሰርተፍኬቱን አበርክተው አድናቆታቸውን ለተሸላሚዎቹ ገልጸዋል።

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሃያላኑዋ አሜሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከሚንቅሳቅስባቸው ዋንኛዋ ከተማ የሆነው ሲያትል ዋሽግተን ምክትል ከቲባዋ መሆናቸው ለኢትዮጵያን ትልቅ ኩራት መሆኑ ተግልጿል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተለቀቀ🔥🔥 #ሀና_ግርማ #ምን_መሰለህ

#ባንተ_ላይ የተሰኘ ስራዋን ለተመልካች ባደረሰች ጥቂት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እይታንና ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት #ሀና_ግርማ
አዲስ የሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords ተለቀቀ

ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=6_a40nOI5_1Sl2eT
100,000 ተመልካች🔥🔥
ከጥቂት ሠዓታት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ሀና_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ስራ #ምን_መሰለህ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!
ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=6_a40nOI5_1Sl2eT
2024/10/20 07:28:47
Back to Top
HTML Embed Code: