Telegram Web
ተለቀቀ🔥 #እፀገነት ft Nati El #ይላሉ

#ማሄላንዶ #ማላሌስ #ሺጊዜ … በተሰኘ ነጠላ ዜማዋ የምትታወቀው ድምፃዊት አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc 👇👇

ግጥም ዜማ ሙዚቃ ቅንብር #ዮናስ_ነጋሽ

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇

https://youtube.com/watch?v=nZfk3WkxQjI&si=qqlAyYFXwhXndZ-m
🔥የሙዚቃዋ ንግስት አንጋፋዋ ድምፃዊት #አስቴር_አወቀ የመድረክ ስራዋን ልታቀርብ ነው

ተወዳጇ ድምፃዊት #ራሄል_ጌቱ
ትንሹ ጥላሁን #አብነት_ግርማ

ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል

ቅዳሜ July 19 በ #CONCERT_HALL with #DJ_SIX

አዘጋጅ #Nahomrecords & #Zaraentertainment

📍 888 YOUNG ST, (YONGE&DAVENPORT)

For more 📞 +14374300471 +14375521071
ከ 1,00,000 በላይ እይታ 🔥🔥
ተወዳጆቹ ድምፃዉያን #ዚጊ_ዛጋ እና  #መሰሉ_ፋንታሁን በጥምረት የተጫወቱት እና በቅርቡ በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ ለዕታ የበቃዉ #የፍቅር_ደብዳቤ 📝 የተሠኘዉ አዲስ የሙዚቃ ስራ ተወዳጅ ከ1,000,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል!!    

የሙዚቃ ቪድዮዉን በ #Nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!                  

ሊንኩን በመጫንይ መልከቱ

https://youtu.be/LTrk-8YapIg?si=hPfBGUhIOlVIw0m_
🔥የሙዚቃዋ ንግስት አንጋፋዋ ድምፃዊት  #አስቴር_አወቀ  የመድረክ ስራዋን ልታቀርብ ነው

ተወዳጇ ድምፃዊት #ራሄል_ጌቱ
ትንሹ ጥላሁን #አብነት_ግርማ

ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል

ቅዳሜ July 19 በ #CONCERT_HALL with #DJ_SIX

አዘጋጅ #Nahomrecords & #Zaraentertainment

📍 888 YOUNG ST, (YONGE&DAVENPORT)

For more 📞 +14374300471 +14375521071
ከ800,000 በላይ ዕይታ🔥🔥
#ሙሉ_ሸዋ (ሸዋየ) የተሠኘዉ የ #ቴዲያለዉ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ከ800,000 (ስምንት መቶ ሺህ) በላይ ተመልካች አይቶታል...እስካሁን አላዩት እንደሆን ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtube.com/watch?v=kuScWFck1gk&si=5qbyP2YBzZPcGuvE
አሁን ተለቀቀ🔥🔥 #ሀናን_አብዱ
#አርካባስ #እሪበል_ወንዱ #አግራው #ክበር_ባላገር ….. ከፍተኛ ዝናን የተቀዳጀችባቸዉ 🔥👌በሚሊየኖች የታዩ ተወዳጅ ስራዎቿ ናቸዉ!

#ወይ_አራዳ የተሠኘ የድምፃዊቷ የሙዚቃ ስራም በርካታ አንጋፋና ባለተሰጥኦ የሙዚቃና የቪድዮ ፕሮዳክሽን ባለሙያዎች የተሳተፉበት... በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አዲስ ስራዋ ነዉ::

ይህን የድምፃዊት #ሀናን_አብዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
(ወይ አራዳ) አሁን የተለቀቀ ሲሆን ሙዚቃዉን እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ..አንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲዉስ አድርጎታል!!
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/t6AwzkFS6hk?si=QBXV95HfL2yrh8F7
ዛሬ ምሽት ...በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#JOSANSER #MADA

ዛሬ ምሽት #ማዳ አዲስ ሙዚቃና ቆንጆ ቪዲዮ በተወዳጁ #nahomrecords 👇👇

ሙዚቃ ቅንብር #ስምአገኘው_ሳሙኤል

#Ashu_production

ቅድሚያ እንዲደርሶት
@nahomrecordsinc 👇
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic
ተለቀቀ🔥🔥 #JOSANSER #MADA

ማዳ አዲስ ሙዚቃና ቆንጆ ቪዲዮ በተወዳጁ #nahomrecords 👇👇

ሙዚቃ ቅንብር #ስምአገኘው_ሳሙኤል

#Ashu_production

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇👇

https://youtube.com/watch?v=SPVJkZ9DTUA&si=HxgvNOq9IX3ZNMQ4
ሠሞኑን ...በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
የድምፃዊት ማዲቱ_ወዳይ (እሽክም) አዲስ የሙዚቃ ስራ #ሞረሽ ሠሞኑን 🔥🔥 ወደ እናንተ ይደርሳል!!

(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩 ሊንክ እዚህ አለ 👇👇
ዩቲዩብ 👇
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://www.tgoop.com/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_records
https://youtu.be/JzVF6EsQewk
ከ100,000 በላይ ዕይታ🔥🔥

#አርካባስ #እሪበል_ወንዱ #አግራው #ክበር_ባላገር ….. ከፍተኛ ዝናን የተቀዳጀችባቸዉ 🔥👌በሚሊየኖች የታዩ ተወዳጅ ስራዎቿ ናቸዉ!

#ወይ_አራዳ የተሠኘ የድምፃዊቷ የሙዚቃ ስራም በርካታ አንጋፋና ባለተሰጥኦ የሙዚቃና የቪድዮ ፕሮዳክሽን ባለሙያዎች የተሳተፉበት... በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አዲስ ስራዋ ነዉ::

ይህን የድምፃዊት #ሀናን_አብዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
(ወይ አራዳ) በተለቀቀ በሁለት ቀናት ዉስጥ ከ100,000 በላይ ዕይታን አግኝቷል!!
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇

https://youtu.be/t6AwzkFS6hk?si=zF_G6vMQIZnSbzRo
ተለቀቀ🔥ሙሉ አልበም ሁሉም ሙዚቃ በአንድ ላይ #እሳቱ_ሰዓት    #ልዑል_ሀይሉ   

ኤልያስ መልክአ በህይወት እያለ መጨረሻ የተለቀቀው& ፕሮዲውስ ያደረገው ዘመን ተሻጋሪ  ቆንጆ ሙዚቃዎችን የያዘው ምርጥ  አልበም በተወዳጁ #nahom_records 👇👇

#እሳቱ_ሰዓት ሙሉ አልበም ሊንኩን በመጫን ብቻ ያድምጡ👇👇👇

https://youtu.be/Pu7jLykIRkM?si=b1i6N5YsJfygF2hN
ተለቀቀ🔥🔥 ሙሉ አልበም
ሁሉም ሙዚቃ በአንድ ላይ የተወዳጁ ድምፃዊ #ልዑል_ሀይሉ የሙዚቃ አልበም #እሳቱ_ሰዓት ሙሉዉን በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ!!

ኤልያስ መልክአ በህይወት እያለ መጨረሻ የተለቀቀው እና ፕሮዲውስ ያደረገው ዘመን ተሻጋሪ ቆንጆ ሙዚቃዎችን የያዘው ምርጥ አልበም በተወዳጁ #nahom_records 👇👇

ሊንኩን በመጫን ያድምጡ👇👇👇

https://youtu.be/Pu7jLykIRkM?si=b1i6N5YsJfygF2hN
ሐሙስ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥

#ጅንኑ የተሠኘዉ የተወዳጇ ድምፃዊት ሐይማኖት ግርማ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ለአድማጭ ተመልካች መቅረቡ ይታወሳል:: በዚህ አዲስ አልበም ውስጥ የተካተተውና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘው #አንዴኮ የተሠኘ ሙዚቃም የሙዚቃ ቪዲዮ ተሠርቶለት ሀሙስ ምሽት በ #nahomrecordsinc 👇👇 የዩቲዩብ ቻናል ሊለቀቅ ነዉ::

ግጥም #ጥላሁን_ሰማው
ዜማ #ዘርአብሩክ_ሰማው
ሙዚቃ ቅንብር #ሚካኤል_ሀይሉ

እስከዛዉ ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያገኙታል👇👇

https://youtu.be/B0nZAnfhiMs?si=IXRdvozUKMr_juEb
ከ100,000 በላይ ዕይታ🔥🔥

#አርካባስ #እሪበል_ወንዱ #አግራው #ክበር_ባላገር ….. ከፍተኛ ዝናን የተቀዳጀችባቸዉ 🔥👌በሚሊየኖች የታዩ ተወዳጅ ስራዎቿ ናቸዉ!

#ወይ_አራዳ የተሠኘ የድምፃዊቷ የሙዚቃ ስራም በርካታ አንጋፋና ባለተሰጥኦ የሙዚቃና የቪድዮ ፕሮዳክሽን ባለሙያዎች የተሳተፉበት... በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አዲስ ስራዋ ነዉ::

ይህን የድምፃዊት #ሀናን_አብዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
(ወይ አራዳ) በተለቀቀ በሁለት ቀናት ዉስጥ ከ100,000 በላይ ዕይታን አግኝቷል!!
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇

https://youtu.be/t6AwzkFS6hk?si=zF_G6vMQIZnSbzRo
አርብ ምሽት ...በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
የድምፃዊት ማዲቱ_ወዳይ (እሽክም) አዲስ የሙዚቃ ስራ #ሞረሽ ሠሞኑን 🔥🔥 ወደ እናንተ ይደርሳል!!

(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩 ሊንክ እዚህ አለ 👇👇
ዩቲዩብ 👇
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://www.tgoop.com/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_records
https://youtu.be/JzVF6EsQewk
ልዕልቴ 🔥🔥
ወጣቱ ድምፃዊ #ቃል_ኪን
#ያለ_ፍቅር የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ለአድማጭ ማቅረቡ ይታወቃል:: ከዚህ ድንቅ የሙዚቃ አልበም ላይ #ልዕልቴ ለተሠኘዉ ሙዚቃ የተሠናዳዉ የሙዚቃ ቪድዮ ይመልከቱት...ይወዱታል!!

ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtu.be/IsBVhWzLY5U?si=H9DNgxRhK9-yxBx9
2025/06/25 19:05:19
Back to Top
HTML Embed Code: