Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
ስድስት ሰአት ሙሉ መንትያ ልጆቿን እየጎተተች ተጉዛ ደቡብ ጋዛ ደርሳለች
እስራኤል ለደህነታችሁ ወደ ደቡብ ተጓዙ ብትልም የቦምብ ድብደባው ደቡብ ላይም የበረታ ነው

@Nas_with_Palestine
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቀሳም ሙጃሂዶች ከበይት አል-ሃኑን በስተሰሜን በወራሪዋ ስናይፐሮች ላይ በማነጣጠር ዶግ አመድ ሲያደርጓቸው የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል።
አቅሳ ሆይ በነፍሳችንም በደማችንም ቤዛ እንሆንልሻለን"

O Aqsa, we will redeem you with our souls and our blood

@Nas_with_Palestine
Barcelona
ባርሴሎና ለፍሊስጢን ህዝብ ድምፅ!

💖💖
የእስራኤል ወራሪ ሀይል ወታደራዊ ጭፍጨፋውን በጋዛ ሰርጥ ከጀመረ ወዲህ፦

~ 11,091 ሰዎች ተገድለዋል።
~ 4,812 ህፃናት ተገድለዋል።
~ 2,944 ሴቶች ተገድለዋል።
~ 10,203 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል።
~ 2,551 ከፍርስራሹ በታች ይገኛሉ
~ 30,220 ቆስለዋል።
~ 1,600,000 ተፈናቅሏል።
~ 53,700 ክፍሎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል
~ 156,200 በከፊል ወድሟል
~ 111 የፕሬስ ዋና መስሪያ ቤቶች ወድመዋል።
~ 214 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል።
~ 64 መስጅዶች ወድመዋል
~ 397 የጤና ባለሙያዎች ተገድለዋል / ቆስለዋል
~ 46 ጋዜጠኞች ተገድለዋል
~ 12 ሆስፒታሎች ወድመዋል

ምንጭ፡- Euro-Med Human Rights Monitor

@Nas_with_Palestine
Guys ከስንት ጊዜ በኋላ ተመልሰናል 🙌
ሰበር
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስቴር  ከሰዐታት በፊት የቀዶ ህክምና ሊያደርጉ ወደ ሆስፒታል ገብተዎል
አላህ እዛው ያስቀረው
አላህ የሞቱን ዜና ምንሰማ ያድረግን
በዱዐቹ አደራ
የረመዳን 27ተኛው ለሊት በመስጂደል አቅሳ የተራዊህ ሰላት ላይ 200 ሺ ሰጋጆች ተገኝተውበታል 🧡

ያረብ ፈረጀን አሚና 🤲
.
‏يا قُدسُ
هل للشّوقِ حلٌّ يا تُرى !
فالشّوقُ نارٌ والتَّوجّعُ لا يُرى ! 🖤

ቁድስ ሆይ !
ለናፍቆት መፍትሄ አለ?
ናፍቆት እሳት ነው ህመምም አይታይም! 🖤
29 𝚁𝚊𝚖𝚊𝚍𝚊𝚗💜🌙
-  تَسَحَّرُوا؛ فإنَّ في السَّحُورِ بَرَكَةً ..
قد يكون سحورنا الأخير

የመጨረሻችን ሱሁር ሊሆን ይችላል 🥺😭
ከ30 ደቂቃ ቡሃላ የኢዱ ቀን ይታወቃል። 6፡20 ላይ መስጅደል ሀረመይን መግለጫ ይሰጣል ‼️


Waiting .... 🥺
የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ነው።

ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ አልታየችም ፤ በመሆኑም የዒድ አልፊጥር በዓል ረቡዕ ይከበራል።

ነገ ማክሰኞ የረመዷን #የመጨረሻው ሰላሳኛ ቀን ይሆናል።

😁😁
ሰላሑዲን  ሙስሊሙን አንድ ለማድረግ 12 ዓመታት ተዋግቷል። ቁድስን ነፃ ለማውጣት ግን የፈጀበት 12 ቀናት ብቻ ነው።


👤selman
Last suhur of Ramadan 🥺😭
Eid Mubarak guys 🥰
نَصْرُ مِنَ اللَّهِ وَفَتْحٌ قَرِيبٌ وَبَشِّرِ الْمُؤْمِنِينَ 🖤🇵🇸
2025/05/29 00:14:44
Back to Top
HTML Embed Code: