#Attention🚨
በአዋሽ ፣ መተሀራ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መድረሱን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አሳውቋል።
" በሬክተር ስኬል 4.9 ነው። 150 ኪሎሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የተፈፀመ ነው። ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል " ብሏል።
" በስምጥ ሸለቆች ውስጥ ንዝራቱ ከማሰማት በሻገር የመሬት መንቀጥቀጥ ከፈንታሌ ተራሮች ውጭ የደረሰ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም " ሲል አክሏል።
" በደሴ መስመር እስከ ኮምቦልቻ የተየውም ንዝራቱ ነው። ክስተቱ ከሰሞኑ ጀምሮ በፈንታሌ ተራራ እና አዋሽ አካባቢዎች የነበረ ስሜት ነው " ብሏል።
@NATIONALEXAMSRESULT

#MoE
በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።
በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://www.tgoop.com/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
#MoE የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።…
Websiteኡ እየሠራ አይደለም
ከደቂቃዎች በኋላ ሞክሩ
ከደቂቃዎች በኋላ ሞክሩ
ይህንን እድል ተጠቀሙበት!
X-Empire ከቀናት በፊት ክፍያ መፈጸሙ ይታወሳል። በጉጉት እየተጠበቀ ከሚገኘው Major ቀጥሎ አሁን ደግሞ በዓለም ላይ ታዋዋቂ የሆነው እና ከ30 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚ ያለው bitget ዋሌት በቴሌግራም መተግበሪያ መጥቷል። ለመጀመያዎቹ 1M ከዓለም ዙሪያ በቴሌግራም ብቻ ለተመዘገቡ ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ዋሌት በኩል ልዪ ሽልማት ማዘጋጀቱን ዛሬ አስታውቋል።
በቴሌግራም ብቻ በመመዝገብ ክፍያ ይቀበሉ
https://www.tgoop.com/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNQvVhQctQs5FM

ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲን በእግር እስከ ራሱ ፈታ እያላችሁ ጎብኙት!
በዚህ አዲሱ የyoutube ገጽ በመጀመሪያው ፕሮግራም ያሬድ እና ናሆም ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲን እሳያቁ እና እያዝናኑ ያስጎበኙናል።
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሐሳብ አይግባችሁ ልክ የመጀመሪያ ቀን ስትመጡ ያለአስጎብኚ ወደ ዶርም ቀጥታ መግባት ትችላላችሁ 🙈 የሴቶች ዶርምንም ይጨምራል ለሴቶች😁
በቀጣይ በሌሎች ቦታዎች ጭምር ከሌሎች ሳቢ ፕሮግፋጋች ጋር በበለጠ አቀራረብ ብቅ እንላለን... እስከዚያው
አዲሱን በነጻነት የተሰኘውን ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን! ቪዲዮውንም like በማድረግ ለጊዜው ሐዋሳ ለተመደቡ ጓደኞቻችሁ SHARE በማድረግ አድርሷቸው። ወዳጅነት ለመች ነው ሄደው እንዳይጠፉ😁
እነሆ linkኡ
https://youtu.be/cs8b-FMFJoc?si=TOqxWRpGr2fMhW3G

የቴሌግራም ድርጅት አዲሱ የመገበያያ መንገድ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው Major stars ከ6 ቀን በኋላ ይፋ የመሆን ጉዞውን እንደሚጀምር መግለጫ ተሰጥቷል።
ስንት ኮከቦችን አጠራቀማችሁ? ያልሰራችሁ ከጥቅምት 29 በፊት የቻላችሁትን ያህል star ሥሩ
እነሆ:- https://www.tgoop.com/major/start?startapp=835671370

የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።
ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦
በWebsite: https://placement.ethernet.edu.et
በTelegram: https://www.tgoop.com/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል።
ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

ለተማሪዎች በሙሉ!!!
ለ MSc,MBA , Bsc, BA students from all discipline, !!!!
👍👍👍👍👍👍
ለማንኛውም
✍️Thesis MA/MSc
✍️Reaserch BA/BSc
✍️Proposal
✍️Title selection
✍️Research editing
✍️Power point preparation
✍ spss software training
✍️Term Paper
✍️Case Study
✍️Assignment any
✍️Article Review
✍️Data Analysis
✍️Seminar Paper
✍️Feasibility Study
✍️Business Plan
✍️Project
👇 በሚፈልጉት research area በፍጥነትና በጥራትበማስተማር/ ስልጠና መስጠትና በሚፈለገዉ ጊዜ አጠናቆ በመስራት ከማንም ልዪ ያደርገናል::
ፍጥነታችን መለያችን ነው
ለእገዛ👉🏾@ResearcherETH
@ResearcherETH

ያለፈው ወር ብዙዎችን በቀጥታ ዋሌታቸው ላይ ክፍያ በመፈጸም ያንበሸበሹት X-Empires አሁን ደግሞ ዛሬ zoo በሚል ለአጭር ጊዜ በሚቆይ Air Drop ዳግም መጥተዋል። በቻናላቸው እንዳሳወቁትም ቶሎ የጀመረ በብዙ ይጠቀማል ብለዋል።
ዛሬ ገና የተጀመረውን ይህንን Air Drop አስጀምራችሁ በቀላሉ Gameኡን እየተጫወታችሁ እና Task ውስጥ የተቀመጡትን ቀላል ተግባሮች ከፍታችሁ ነጥብ ሰብስቡ።
www.tgoop.com/zoo_story_bot/game?startapp=ref835671370

በኢትዮጵያ እና አጎራባች ሀገሮች ከ 6.0 እስከ 7.0 ሬክተር ስኬል የሚለካ አደገኛ ርዕደ መሬት ሊኖር እንደሚችል በዘርፉ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ አስታውቋል።
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
በኢትዮጵያ እና አጎራባች ሀገሮች ከ 6.0 እስከ 7.0 ሬክተር ስኬል የሚለካ አደገኛ ርዕደ መሬት ሊኖር እንደሚችል በዘርፉ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ አስታውቋል። @NATIONALEXAMSRESULT
ከዚህ በፊት የሰጠነውን መረጃ ይመልከቱት
...
በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ዛሬ ሌሊት 9:52 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር ጉዳዩን የሚከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ካወጧቸው መረጃዎች መረዳት ተችሏል።
የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤትም ሆነ ቮልካኖ ዲስከቨሪ ያወጧቸው መረጃዎች እንደሚያሳዩት፥ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ ሆኗል።
ትላንት ምሽት 5.5 ሬክተር ስኬል መመዝገቡን ተከትሎ፥ ቮልካኖ ዲስከቨሪ ባወጣው መረጃ፥ ይህን ያህል ሬክተር ስኬል የተመዘገበበት የመሬት መንቀጥቀጥ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ አልተከሰተም ማለቱን መዘገባችን አይዘነጋም።
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተደጋጋሚ እየተከሰተ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ፥ በተለይም የክስተቱ መነሻዎች (ኢፒሴንተር) አካባቢ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ስጋትን ደቅነዋል።
@NATIONALEXAMSRESULT
...
በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ዛሬ ሌሊት 9:52 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር ጉዳዩን የሚከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ካወጧቸው መረጃዎች መረዳት ተችሏል።
የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤትም ሆነ ቮልካኖ ዲስከቨሪ ያወጧቸው መረጃዎች እንደሚያሳዩት፥ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ ሆኗል።
ትላንት ምሽት 5.5 ሬክተር ስኬል መመዝገቡን ተከትሎ፥ ቮልካኖ ዲስከቨሪ ባወጣው መረጃ፥ ይህን ያህል ሬክተር ስኬል የተመዘገበበት የመሬት መንቀጥቀጥ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ አልተከሰተም ማለቱን መዘገባችን አይዘነጋም።
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተደጋጋሚ እየተከሰተ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ፥ በተለይም የክስተቱ መነሻዎች (ኢፒሴንተር) አካባቢ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ስጋትን ደቅነዋል።
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
ያለፈው ወር ብዙዎችን በቀጥታ ዋሌታቸው ላይ ክፍያ በመፈጸም ያንበሸበሹት X-Empires አሁን ደግሞ ዛሬ zoo በሚል ለአጭር ጊዜ በሚቆይ Air Drop ዳግም መጥተዋል። በቻናላቸው እንዳሳወቁትም ቶሎ የጀመረ በብዙ ይጠቀማል ብለዋል። ዛሬ ገና የተጀመረውን ይህንን Air Drop አስጀምራችሁ በቀላሉ Gameኡን እየተጫወታችሁ እና Task ውስጥ የተቀመጡትን ቀላል ተግባሮች ከፍታችሁ ነጥብ ሰብስቡ። …
ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ። የX-Empire ሁለተኛው ዙር Zoo ያልጀመራችሁ ጀምሩ። ከ2 ሳምንት በኋላ lisት ይደረጋል።
www.tgoop.com/zoo_story_bot/game?startapp=ref835671370
www.tgoop.com/zoo_story_bot/game?startapp=ref835671370
Telegram
Zoo
Create your own Zoo