Telegram Web
Forwarded from lYl Kurlus Osman King 🤴 (lYl Yasir..... লাভ)
የምታዩት ደስ የሚል ቀደምት የቱርክ ሃገር ልማድ ነው:‐
መስጂድ ውስጥ፣ በመንገድ ላይ፣ በቤት ውስጥ ወይም በማንኛውም ቦታ የተፈቃሪው [ﷺ] ስም ሲጠራ እጃቸውን ልባቸው ላይ ይለጥፋሉ።
ይህንን የሚያደርጉበት የሚደንቅ ምክንያት አላቸው።…
የነቢዩ [ﷺ] ሥም ሲጠራ የሙእሚን ቀልብ ከቦታው ተነስቶ በናፍቆት ክንፍ ሊበር ይደርሳል። ስለዚህ ሰውየው እጁን በልቡ ላይ አድርጎ ያረጋጋዋል። በተናፋቂው ሐውዳቸው ላይ እስከሚያገኛቸው ድረስ እንዲታገስ ያባብለዋል!
ዐጂብ ነው!…
:
በኑሩ ምድር፣ ከጀነቱ ጨፌ፣ በሸፊዓችን [ﷺ] አቅራቢያ ያላችሁ ሰዎች ታድላችኋልና በዚያራችሁ ላይ አስታውሱን። ምርጣችንን ሰልሙልን!
አላሁመ ሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ!
------------------------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
@Ottoman_king
.


ፍቅሮት አሸነፈን ያረሱለላህ {ሰ.ዐ.ወ}
#ታላቅ_የምስራች_ዜና


💚💛 ሀበሻ ኢጅቲማ ታህሳስ 28-29-30
ዘንድሮም ሊካሄድ ነው!🔊🔊

ታላቁ የአለም ኢጅቲማዕ በውቢቷ ቡታጅራ ታህሣሥ 28 29 እና 30 ከ20 በላይ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ ከ8ሺ በላይ ጀመአዎች(ጀመአ ነው ያልኩት ሰዎች አላልኩም🙄) ይገኙበታል ልቡን አንድ አድርጎ ስለ ኡመቱ ይወያያል ዱአ እና ዳዕዋ ያደርጋል ሙሀባ ይዘንባል የአላህ ራህመት ይወርዳል ሀበሻ ትደሰታለች እኛም ኢማናችን ታድሶ እንደሰታለን ኢንሻአላህ

ከኢጅቲማው በፊት ፊሰቢሊላህ መውጣት ለኢጅቲማው ሩህ ነውና በቻልነው 4ወር 40ቀን ወይም 3ቀን ወጥተን ኢማናችንን አድሰን ለኢጅቲማው ሩህ እናበጅለት

ሰይዳችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 124ሺ ሰሃቦቻቸውን ሙሉ ኢጅቲማዕ ሰብስበው ነበር ሰሀቦቹም ዳዕዋ ለማድረግ በአለም ላይ ተበትነው ነበር እኛም ኢንሻአላህ ከኢጅቲማው በኋላ አለምን እየዞርን ዳዕዋ የምናረገበትን እድል አላህ ያመቻችልን

ይሄን መልዕክት ላልደረሳቸው አድርሱልኝ

ቡታጅራ አንቀርም እዛው እንገናኝ👐💚😊😊
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን የራህመት ወር ኡስታዝ አይመን ዙልፊቃር ክፍል 1 ||

----------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
○ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ➛ @Nebizeyna
እንዴት ነው መዲና እንዴት ነው ሀረሙ
እምባ 'ሚራጭበት አረቡም አጀሙ፤
💚አላህ ይወፍቀን!
--------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
○ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ➛ @Nebizeyna
ሼህ ሀይሬ [አባ ኢዙ]
--------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
○ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ➛ @Nebizeyna
--------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
○ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ➛ @Nebizeyna
ምርቃት😁
--------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
○ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ➛ @Nebizeyna
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ 1498 ኛው የታላቁ ነብይ አሽረፈል ኸልቅ ሰይዳችን ﷺ የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ ራህማ መስጂድ

አል በርዘንጅ የሀድራ ጀመዐ ሀዋሳ
እንኳን ለ 1498 ኛው የታላቁ ነብይ አሽረፈል ኸልቅ ሰይዳችን ﷺ የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ   
-------------------
በዚ ያገኙናል
➷➷➷➷➷➷➷
△Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ
○ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ➛ @Nebizeyna
2025/02/22 07:20:46

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: