Telegram Web
Forwarded from ሻሚል - shamil (Just Me😎)
◈ሶብር የሚያደርግ ሰው ታላላቅ ደረጃዎችን ይጎናጸፋል።
◈ ሶብር የድልና የስኬት ቁልፍ 🔑 ነው!

አሏሁ በሁሉም ነገር ላይ ሷቢሮች ያድርገን🤲

❮❮❮ www.tgoop.com/shamilunkamil ❯❯❯
Forwarded from ሻሚል - shamil (Just Me😎)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍልስጤም🇵🇸🤲

◈አሏህ ሆይ መስጂደል አቅሷን ሰላም አድርግልን.....
◈አሏህ ሆይ መስጂደል አቅሷን ጠብቅልን..
.
.
.
ዱዓ ለፍልስጤም ሙስሊሞች በዶ/ር ሸይኽ ጀሚል አሏህ ይጠብቃቸው

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❮❮❮fb.me/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮Twitter.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮Tiktok.com/shamilunkail❯❯❯
Forwarded from ሑረልዒን የሴቶች መድረሳ
ዛሬ በ ኡስታዛ ማዒዳ ደርስ ይኖረናል ኢልመልሀል ግቡ 🏃🏃🏃🌹

https://www.tgoop.com/+eidcz_dfU4U2ZDc0
Audio
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
ኒያችንን ለአሏህ አድርገን እናዳምጥ!
•_•_•_•_•_#ዒልሙልሓል ኪታብ•_•_•_•_•
   🎬  ክፍል 1
   🎤 አቅራቢ°° #ማኢዳህ_አሕመድ
   #መጠን 22 MB (HQ)
   🕰 #ደቂቃ 12:19 MINS
   🔍 ዳውንሎድ* ያድርጉ ያድምጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ
Forwarded from ሻሚል - shamil (Just Me😎)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸ጀነት በጣም እንዲናፍቅህ ማድረግ ከፈለክ.....
« በውስጧ የአሏህ መልዕክተኛ አሉ »በል

በዶ/ር ሸይኽ ጀሚል ሀሊም

𝖋𝖔𝖑𝖑𝖔𝖜 𝖚𝖘 𝖔𝖓👇
❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮tiktok.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮fb.com/shamilunkamil❯❯❯
Forwarded from ሑረልዒን የሴቶች መድረሳ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀዓህ እንዴት ናችሁ ውዶቼ 🙋🙋
ጁሙዓ ሙባረክ በዱዓችሁ አችርሱን

እናማ ኢንሻ አሏህ ዛሬ በ
ኡስታዛ ሲትራ

አልሪሳለቱል ሙንጂዳ ኪታብ ደርስ ማታ 2:00በኢትዮ አቆጣጠር በዚህ ሰአት አለን
በሰአቱ እንድንገኝ

እንደዚሁም ሊላህ ብለን አድ እናድርግ ላላወቁት እናሳውቅ
✓Shar shar
ባረከሏሁ ፊኩም
ፍክትትት ያለ ጁሙዓ ይሁንላችሁ 📿📿📿📿📿📿👏👏👏🏺🏺🏺🏺

https://www.tgoop.com/+eidcz_dfU4U2ZDc0
Forwarded from ሻሚል - shamil (عدو الشيطان)
የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡

((إِذَا جَائَكُمْ مَنْ تَرْضَوْنَ دِينَهُ وُخُلُقَهْ فَزَوِجُوهْ وَإِلَّا تَكُنْ فِتْنَةٌ فِي الْأرْضِ وَفَسَادٌ عَرِيضْ))

((ዲኑን እና ስነምግባሩን ምትወዱለት ሰው ወደ እናንተ ከመጣ አጋቡት ካልሆነ ምድር ላይ ፊትና እና ብዙ መጥፎ ነገር ይከሰታል))

❮❮❮ www.tgoop.com/shamilunkamil ❯❯❯
Forwarded from ሻሚል - shamil
⭕️ የቀብር ቅጣት

የዛሬው ጠቃሚ ጉዳይ

ሊላሂ ተዓላ

                                     ✿✿​❁࿐❁✿​✿
🌹አሏህ በዱንያም በአኼረም ያስደስታቹህ🌹


አሏሁ ተዓላ እንዲህ ብሏህ፡ {ሳት ላይ ጠዋት እና ማታ እንዲቀርቡ ይደረጋሉ} ማለትም የፊርዓውን ቤተሰቦች እነሱም እሱን ያመለኩት እና በክህደቱ ላይ የተከተሉት ተከታዮቹ ሲሆኑ በርዘኽ ውስጥ ማለትም የቀብር ቆይታ ውስጥ በድንጋጤ እንዲሞሉ ሁሌ በየቀኑ ሁለት ጊዜ ሳት ላይ እንዲቀርቡ ይደረጋሉ። {የውመል ቂያማም በሚሆንበት ቀን} መላኢኮች {የፊርዓውንን ቤተሰቦች ወደ ከባዱ ቅጣት አስገቡ} ይባላሉ
ከቀብር ቅጣት ውስጥ የቀብር መጣበቅ ይገኝበታል። በሁለቱም ጎን ያሉት የቀብሩ ግድግዳ የጎኑ አጥንት እስኪተላለፉ ድረስ ይጠቡበታል። እባቦች ፣ ጊንጦች እና የመሬት ነፍሳቶች ይላኩበትና ሰውነቱን ይበሉታል ይቦጭቁታል። እባቦችም በአፉ ይገባሉ እሱም ሊከላከላቸው ሊመልሳቸው አይችልም ምክኒያቱም ድንጋጤው ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ነረቨ ሲስተሙ መስራት ያቆማል ፤ መገጣጠሚያዎቹም ይደክማሉ። እናም እባቦች በአፉ ገብተው አንጀቱን ይበሉትና በመቀመጫው በኩል ይወጣሉ


🕌 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🕌

ይህ መልካም ነገር ከአንተ ጋር እንዳይቆሞ ለምትወደው ሰው ላከው ምክኒያቱም ወደ መልካም ነገር አመላካች የሰሪውን የሚመስል አጅር አለውና።

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሻሚል-shamil
https://www.tgoop.com/shamilunkamil
Forwarded from ሻሚል - shamil
#መስጂድ እየፈረሰ የሚገነባ ከተማ አይኖርም!

❮❮❮ www.tgoop.com/shamilunkamil ❯❯❯
Forwarded from ሻሚል - shamil
#የክህደት_ጥግ
አንዋርና ኑር መስጂድን ከተረከብን ምንም የሚሰማ #ተቃ*ውሞ አይኖርም እያሉን ነው።
ላለፉት ቀናት ያለከልካይ ለወደሙት በርካታ መስጂዶች ለምን ብሎ የቃል ጥያቄ ያቀረብን ሰላማዊ ህዝብ ጭራሽ #አመፅ አስነሱ ብሎ መናገር የለየለት ውሸት ነው!! አዩሀል ሙስሊም አእምሮህን ተጠቀምበት ህገ_ወጡ መጅሊስ ካለምንም ሀፍረት በሸሂዶች ደ*ም #የአንዋርና_በኒን መስጂዶችን ሙሉበሙሉ ለመቆጣጠር እየሰራ ነው!
በፈረሱት መስጂዶች ዙሪያ ችግሮችን ለመፍታት ተዋቀረ የተባለው ኮሚቴ በሚያሳዝን መልኩ ችግሩን የፈጠሩት ሁለቱ መስጂዶች ብቻ ናቸው እነርሱም አዲሱን ተሐድሶ (የውሀብያ መንገድ) ስላልተገበሩ ነው እያሉን ነው!
በሌላ አረዳድ ሁለቱን መስጂዶች መንግስት ካስረከበን ስለሚፈርሱት መስጂዶች ምንም ተቀ*ዉሞም ሆነ ድምፅ አናሰማም እያሉን ነው!! ታዲያ ይህ ነው የሙስሊሞች #ተቋም?? እውነት መጅሊሱ በስመ ኢስላም በድብቅ የሚያራምደው የውሀብያዊ ተልዕኮ በሙስሊሞች ህልውናና ክብር ምን እንደሚያስከትል መገመት ቀላል ነው!!

17ቱ የውሀቢያ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች አይወክሉንም
Forwarded from ሻሚል - shamil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭕️አሁን ላይ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ውስጥ ሙስሊሞች ላይ ያለውን ከባድ ችግር ተመልከቱ......

🔊 በዶ/ር ሸይኽ ጀሚል ሀሊም አሏህ ይጠብቃቸውና

ሼር-ሼር
❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮Fb.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮Tiktok.com/shamilunkamil❯❯❯
አሏህ ሆይ ሐቅን ሐቅ መሆኑን አሳየን! መከተሉንም ግጠመን!
Forwarded from ሻሚል - shamil
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"አንድ ዑምራ ሰርቶ ሌላ ሲደግም በመካከላቸው ያለው ወንጀል ይማራል:: ተቀባይነት ያለው ሐጅ ደመወዙ ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም::።" ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል
**********************************
Forwarded from ሻሚል - shamil
📿የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:
❝ጅብሪል ወደኔ መጣና እንዲህ አለኝ፡ ሙሐመድ ሆይ! ባልደረቦችህን እዘዝ! ተልቢያ ሲያደርጉ{ጥሪን ሲቀበሉ} ድምፃቸውን ከፍ እንዲያደርጉ፣ምክንያቱም ይሄ የሐጅ ምልክት ነውና!❞
◈ሐጁን◈መብሩር◈
📿ጁሙዓ ሙባረክ
Forwarded from ሻሚል - shamil
🌙ከዙል ሒጃ መጀመሪያዎቹን ዘጠኝ ቀናት መፆም ጥብቅ ሱና ሲሆን የተቀሩት በጎና መልካም ስራዎች ደግሞ ምንዳቸው ከሌላው ጊዜ እጅጉን የበዛ ነው።
በነዚህ ቀኖች የሚደረጉ ዚክር፣ ሶደቃ (ምፅዋት)፣ ፆም እና መሰል ስራዎች ሁሉ አሏህ የሰሪዎችን ምንዳ እጥፍ ያደርገዋል።
**********
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ ''

❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
Audio
🌹የለይለቱል ጁሙዐህ ግብዣ🌹

🎙ሰይዲ🎙

🌸ምርጥ ነሺዳ🌸

🎤በአንዋር አል ቡርዳ

❮te.me/shamilunkamil❯
Forwarded from ሻሚል - shamil
🕋 የሐጅ ማእዘናቶች 🕋

◈ ኢህራም ማድረግ
◈ዐረፋ ላይ መቆም
◈ጠዋፍ ማድረግ
◈በሶፋ እና መርዋህ መካከል መመላለስ
◈ፀጉርን መላጨት ወይም ማሳጠር
◈አብዛኛው ማእዘናት ላይቅድመ ተከተልን መጠበቅ

👇👇👇👇👇👇👇
{www.tgoop.com/shamilunkamil}
{www.tgoop.com/shamilunkamil}
{www.tgoop.com/shamilunkamil}
ወዳዳሪ ቡድን   ዙመር ስድስት

#Code 008
ወድ እና የተከበራችሁ የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ አዘጋጆች እና ታዳሚወች እንዴት ናችሁልን
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

እንኳን ለ 1444ተኛው የዒድ አልአድሀ በዐል በሰላም አደረሳችሁ በማለት የዙመር ስድስት (6) አባላት መልካም መኞታችን ለመግለፅ እንወዳለን🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸


عيد سعيد

🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Forwarded from ሻሚል - shamil
🌹ወደ አሏህ ተጣሪ ሁን🌹

ከቀናቶች በኋላ የሂጅራ 1444ኛው ዓመት ያበቃል እናም አዲሱ የሂጅራ 1445ኛው ዓመት ይጀምራል።

አዲሱ አመት ግዴታ የሆኑ ነገሮችን በመፈፀም ፣ ክልክል የሆኑ ነገሮችን በመከልከል እና ሱና የሆኑ ነገሮችን በማብዛት የመልካም እና የበረከት ዓመት እንዲሆን ፣ ችግርን ፣ የኑሮ ውድነትን አሏህ እንዲያሳልን እንመኛለን።

ይሄውላችሁ ደግሞ የጀመዒየቱል መሻሪዕ አልኸይሪየቱል ኢስላሚያ በሂጅራ አቋጣጠር የ1445ኛው ዓመት የተከበረው ነቢያዊ ሂጅራ መታሰቢያ መፈክር።

❮❮❮www.tgoop.com/shamilunkamil❯❯❯
2025/03/30 01:44:22

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: