OHTUBE Telegram 90
በዛሬዋ ቀን እስካሁን ባለው መረጃ አለም ላይ 73538 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፣ 5867 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል። ይህ ቁጥር በደቂቃዎች ልዩነት ይገለባበጣል። የሟቾች ቁጥር እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይደለም!

እኛ የት ነን? እንደድሮው ተሰብስበን ነው ምንውለው? ምንም ሳይመስለን ወጥተን እንገባለን? ቤተሰቦቻችንን፣ ጓደኞቻችንን፣ በሰላም በጤና ወደፊት እንዲኖሩልን አንፈልግም?

ታድያ ለምን አስፈላጊውን ጥንቃቄ አናደርግም? ሀያል ነኝ የምትለዋን አሜሪካ እንመልከት፣ ወደ ግማሽ ሚሊየን የሚሆነው ህዝቧ በቫይረሱ ተይዘዋል፣ 18ሺ ሰዎች ሞተዋል ፣በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ይሞታሉ።

እንጠንቀቅ ፣ ወደፊት አብረን እንድንቆይ!

www.tgoop.com/ohtube

tgoop.com/ohtube/90
Create:
Last Update:

BY OH TUBE

Share with your friend now:
tgoop.com/ohtube/90

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." “Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020.
from us

Telegram OH TUBE
FROM American