ከስፓኒሽ ፍሉ እና ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተረፉት የ104 ዓመቱ አሜሪካዊ ከኮሮና ቫይረስ በሽታ አገገሙ።
ከስፓኒሽ ፍሉ እና ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተረፉት ቢል ላፕሺስ የተባሉ የ104 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አሁን ደግሞ በኮቪድ-19 በሽታ ከተያዙ በኋላ ማገገማቸው ተነግሯል።
ግለሰቡ ምናልባትም ከኮቪድ-19 ያገገሙ በዓለም ላይ በዕድሜ ትልቁ ሰው ሳይሆኑ አይቀርም ነው የተባለው።
ላፕሺስ የሁለት ዓመት ሕፃን ሳሉ የተከሰተው ስፓኒሽ ፍሉ እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ ወረርሽኝ፣ በወቅቱ ከ50 እስከ 100 ሚሊዮን የሚደርሱ የዓለም ሕዝቦችን መፍጀቱ ይነገራል።
እኚህ የዕድሜ ባለፀጋ እ.አ.አ በ1943 ወደ አሜሪካ ሠራዊት መግባታቸው እና በሁለተኛው የዓለም ጦረነት ላይ ማሳተፋቸውም ተወስቷል።
እ.አ.አ በ1916 በአሜሪካዋ ኦሬጎን ከተማ ሳሌም በተባለ አካባቢ የተወለዱት ቢል ላፕሺስ፣ ከሦስት ሳምንታት በፊት በተደረገላቸው ምርመራ ነበር የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው።
ከእርሳቸው ጋር ተመርምረው ቫይረሱ የተገኘባቸው ዕድሜያቸው በ90ዎቹ ውስጥ የሆነ ሌላኛው ግለሰብ ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል።
ቢል ላፕሺስ ከሚኖሩበት ኤድዋርድ ሲ ኦልዎርዝ የአረጋዊያን መኖሪያ ቤት ውስጥ እስካሁን 16 በኮቪድ-19 ሰዎች የተያዙ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ስምንቱ ማገገማቸው፣ አንዱ የቫይረሱን ምልክት ማሳየት ማቆሙ፣ ሁለቱ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ እና ሁለቱ ደግሞ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።
ላፕሺስ ግን እ.አ.አ በ1918 ከተሰተው ስፓኒሽ ፍሉ እና ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት (እ.አ.አ 1933-45) ተርፈው አሁን ደግሞ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ በኋላ አገግመው በትላንትናው ዕለት 104ኛ ዓመት ልደታቸውን ለማክበር በቅተዋል ሲል ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።
#via_EBC
www.tgoop.com/ohtube

Dears, sorry for the inconvenience. The app is not working right now. We will try to fix it and tell you ASAP.
Thank you.
Thank you.
The app is back online and we've added new feature to show new corona cases all over the world.
በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ (9) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 65 ከፍ ብሏል።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ዛሬ ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጠው ሁሉም ግለሰቦች የጉዞ ታሪክ አላቸው።
ከግለሰቦቹ መካከል ሰባቱ ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ፤ አንድ ኤርትራዊ ቀሪዋ ደግሞ የህንድ ዜግነት ያላት ናት።
አራቱ ኢትዮጵያዊያን ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በለይቶ ማቆያ ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ መሆኑንም ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
ሁለቱ የቱርክ፤ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ደግሞ የእንግሊዝ አገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን፤ ሁሉም በለይቶ ማቆያ ውስጥ ክትትል ሲያደርጉ መቆየታቸውን አውስተዋል።
የ20 ዓመቷ ህንዳዊት የአሜሪካ እንዲሁም የ40 ዓመቱ ኤርትራዊ ደግሞ የዱባይ ጉዞ ታሪክ ያላት ናቸው።
በጽኑ ህሙማን ክፍል ከሚገኙት ሁለት ግለሰቦች መካከል አንዱ የጤና መሻሻል በማሳየቱ ከክፍሉ መውጣቱንም ዶክተር ሊያ ተናግረዋል።
እስካሁን ባለው ሂደትም በኢትዮጵያ ለሶስት ሺህ 232 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን ጠቁመው፤ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል 57ቱ የህክምና ክትትል እያደረጉ ይገኛሉ ብለዋል።
አራት ግለሰቦች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን፤ ሁለቱ በበሽታው ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል። ሌላ ሁለት ግለሰቦች ደግሞ ወደ አገራቸው ተሸኝተዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

በዛሬዋ ቀን እስካሁን ባለው መረጃ አለም ላይ 73538 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፣ 5867 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል። ይህ ቁጥር በደቂቃዎች ልዩነት ይገለባበጣል። የሟቾች ቁጥር እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይደለም!
እኛ የት ነን? እንደድሮው ተሰብስበን ነው ምንውለው? ምንም ሳይመስለን ወጥተን እንገባለን? ቤተሰቦቻችንን፣ ጓደኞቻችንን፣ በሰላም በጤና ወደፊት እንዲኖሩልን አንፈልግም?
ታድያ ለምን አስፈላጊውን ጥንቃቄ አናደርግም? ሀያል ነኝ የምትለዋን አሜሪካ እንመልከት፣ ወደ ግማሽ ሚሊየን የሚሆነው ህዝቧ በቫይረሱ ተይዘዋል፣ 18ሺ ሰዎች ሞተዋል ፣በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ይሞታሉ።
እንጠንቀቅ ፣ ወደፊት አብረን እንድንቆይ!