Telegram Web
Instabridge_20.0.9arm64-v8a.apk
40.2 MB
ይሄን አፕ በመጠቀም አከባቢያችሁ ያለን ማንኛውም wifi ፓስወርድ ማወቅ ትችላላችሁ።

@ohtubeet
Forwarded from Ethio Airdrop
ሰላም እንዴት ናቹ ፣ ፒስ ሁኑ ባላችሁበት

ባለፈው ማለትም September 3 ላይ 5 ዶላር ደርሼ በቢትኮይን ሲከፈለኝ አሳይቻችሁ ነበር። ይሄው ዛሬ ደሞ ከ 21 ቀን በኋላ ድጋሚ 5 ዶላር ደርሼ ዊዝድሮው ላደርግ ነው። እስካሁን ይሄ አፕ ከሌላችሁ አሁኑኑ አውርዱት! ስልካችሁ ላይ Run በማድረግ ብቻ እናንተ ምንም ሳትለፉ ራሱ ነው ዶላር የሚሰራላችሁ። ሙሉ Review ከፈለጋችሁ ከነ Payout Proof ዩቲዩብ ላይ አለላችሁ ( https://youtu.be/C5bRsK6UDZw )

አፑን Windows እና Android ስልካችሁ ላይ መጫን ትችላላችሁ። የፈለጋችሁትን ያህል Device ላይ መጫን ትችላላችሁ። ብዙ Device ላይ ከጫናችሁት እና login ካደረጋችሁ በአንድ ቀን ብዙ ዶላር ሊሰራላችሁ ይችላል። እኔ በስልኬ ብቻ ነው የጫንኩት።

አፑን በዚ ሊንክ Signup አድርጋችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
https://bit.ly/SignupBonusIPRoyal

@ethioairdrop
ኢንተርኔት ስለተጠቀማችሁ ብቻ 400 ብር የሚከፍላችሁ አፕ
https://youtu.be/Pj7OUZw5L5w
https://youtu.be/7zgMmdW7yZA

የሚገርም ሽልማት ተዘጋጅቷል💵
አይ ቴሌ የ500MB ጥቅል በ35 ብር ነገር ግን 501MB ሲሆን 32 ብር። ሰሞኑን እስከሚያስተካክሉት እስኪ ፓኬጅ ተጠቃሚዎች በት በት በሉ😂 በ 400MB ም ይሰራል ። እስኪ ምን ትላላችሁ በዚ ጉዳይ↙️
@ohtubeet
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ዩቲዩብ በብሎግ ልጥፉ ላይ በቪዲዮዎች ላይ አለመውደድ(Dislike Button) ቆጠራዎችን የግል (Private) ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል። የጎግል ባለቤት የሆነው ኩባንያ ይህ ለውጥ ትንኮሳ እና ጥላቻን በማስወገድ መድረኩን የበለጠ ያሳተፈ ለማድረግ በዩቲዩብ ውስጥ ቀጣይነት ያለው ግብ አካል ነው ብሏል።

ዩቲዩብ አንዳንድ የቪዲዮ ገቢ መፍጠሪያ ፖሊሲዎቹን በተለይም በዝቅተኛ ጥራት እና ከልክ በላይ ለህፃናት ያነጣጠረ የንግድ ይዘት ሲለውጥ ቆይቷል። በጥቅምት ወር መገባደጃ ላይ የዩቲዩብ ስራ አስፈፃሚዎች ከቲክ ቶክ እና ስናፕቻት ጋር በሴኔት ፊት ለፊት ወጣት ተጠቃሚዎችን በመድረኮቻቸው ላይ ከሚደርስ ጉዳት ለመከላከል ጥረታቸውን ለመከላከል ተጠርተዋል።የዩቲዩብ ቡድን "በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ፣ ለውጦች ፈጣሪዎቻችንን ከትንኮሳ በተሻለ ሁኔታ እንዲጠብቁ እና ያለመውደድ ጥቃቶችን እንዲቀንሱ ማድረግ ይችሉ እንደሆነ ለማየት በአለመውደድ ቁልፍ ሞክረን ነበር" ሲል የዩቲዩብ ቡድን በማለት ጽፏል። "እንደ የዚህ ሙከራ አካል፣ ተመልካቾች አሁንም አለመውደድ የሚለውን ቁልፍ ማየት እና መጠቀም ይችላሉ። ነገር ግን ቆጠራው ለእነሱ ስላልታየ፣ ቆጠራውን ከፍ ለማድረግ የቪዲዮ አለመውደድ ቁልፍን ኢላማ ለማድረግ ዕድላቸው አነስተኛ ሆኖ አግኝተነዋል።

የመውደድ አሰራሩ ራሱ እንዳለ ይቆያል፣ ስለዚህ ተመልካቾች የምክር ስልተ ቀመራቸውን ለማስተካከል ቪዲዮዎችን አለመውደዳቸውን መቀጠል ይችላሉ፣ እና ፈጣሪዎች የተሳትፎ ትሩ ስር ያላቸውን ትክክለኛ አለመውደድ ቆጠራቸውን በYouTube ስቱዲዮ ውስጥ ማየት ይችላሉ። በዩቲዩብ የፈጣሪ ግንኙነት የሆነው ማት ኮቫል በቪዲዮ ላይ “በአጠቃላይ ቁጥሩ ለህዝብ የማይታይ ከሆነ ለጭንቀት እና ለሀፍረት የመጋለጥ ዕድሉ አነስተኛ ነው” ሲል ገልጿል።
በየወሩ ከ15ሺ ብር በላይ መስራት የምትችሉበት፣ ምንም የስራ ልምድ የማይጠይቅ የ Online ስራ።

ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አያውቀውም። ግን የተወሰኑ ሰዎች እየሰሩበት ነው። በፎቶው ላይ እንደምታዩት $1.66 በ10 ደቂቃ ነው የሰራሁት፣ እንዲሁም $10.6 በዚ ሳምንት ነው የሰራሁት።

ስለ ስራው ማብራሪያ ከፈለጋችሁ https://youtu.be/7zgMmdW7yZA

የስራው ሊንክ http://bit.ly/3KgVIiX

ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። መልካም ቀን🌞
https://youtu.be/eO0PK8GizWA

YouTube ሊያጠፋው ስለሚችል አሁን ብታዩት አሪፍ ነው
Netflix በነፃ
Download አድርጋችሁ ብቻ መክፈት ነው። የፈለጋችሁትን አዲስ ፊልም ማየት ትችላላችሁ።

https://tinyurl.com/Netflix-apppp
የኔትፍሊክስ (Netflix) አካውንት የምታገኙበት ቦት(Bot)

1. Start ይሄን bot @Nathan_generator_bot
2. 3 ቻናል ጆይን ካላችሁ በኋላ "Check" በሉት
3. Referral የሚለው ጋር ግቡና ሊንኩን ለ5 ሰው ላኩት

4. ከዛ "Withdraw" የሚለው ጋር አካውንቱን ታገኛላችሁ

@ohtubeet
2025/02/27 17:54:02
Back to Top
HTML Embed Code: