እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ አባላት ይህ ሻሎም ዘጠናዎቹ የተሠኘ የሬደዮ ፕሮግራም የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ውድ አድማጮችበሚነሡ ርዕሠ ጉዳይ ሀሣብ መስጫ እና ሀሣብ መቀባቢያ ነው ።
ሻሎም ዘጠናዎቹ ፕሮግራም ትኩረቱን በ90ዎቹ ዘመን አኗኗር የተለያዩ ሀሣቦችን ከናንተ ውድ አድማጮች ጋር ምናረግበት መድረክ ነው ፕሮግራሙም ዘወትር ሀሙስ ከቀኑ 10ሠዐት ስከ 11ሰዐት በመነሀሪያ fm99.1 ከህዳር 6 2016 አ.ም ጀምሮ ወደናንተ ይቀርባል።
ሻሎም ዘጠናዎቹ ፕሮግራም ትኩረቱን በ90ዎቹ ዘመን አኗኗር የተለያዩ ሀሣቦችን ከናንተ ውድ አድማጮች ጋር ምናረግበት መድረክ ነው ፕሮግራሙም ዘወትር ሀሙስ ከቀኑ 10ሠዐት ስከ 11ሰዐት በመነሀሪያ fm99.1 ከህዳር 6 2016 አ.ም ጀምሮ ወደናንተ ይቀርባል።
ሻሎም ዘጠናዎቹ የሬድዮ ፕሮግራም የመክፈቻ ፕሮግራም በተወዳጁ fm መናሀሪያ 99.1 ዛሬ ከቀኑ 10-11 አይቀርም ።
ሻሎም 90ዎቹ Shalom 90's
https://www.tgoop.com/shalom90s
አዲሡ የሻሎም ዘጠናዎቹ የሬድዮ ፕሮግራም ቴሌግራም ፕላትፎርም ሲሆን በዚህ አልፎ አልፎ ምንለቃቸውን ሀሣቦች እንወያይበታለን ዋናው የቴሌግራም ፕላት ፎርማችን ግን ይህ ስለሆነ ውድ አድማጮቻችን ወደዚህ ቻናል join እንድታረጉልን በትህትና እንጠይቃለን ።