🕊 † ቅዱስ ዑራኤል † 🕊
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ከ፯ [7]ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው ቅዱስ ዑራኤል :-
፩. ድንግል ማርያም በአካለ ሥጋ እያለች ወደ ሰማይ አሳርጉዋታል:: በሠረገላ ብርሃን ጭኖ: በክንፎቹም ተሸክሞ: አስቅድሞ ገነትን ቀጥሎም ሲዖልን አስጐብኝቷታል:: በዚህም ምክንያት እመ ብርሃን ስለ ኃጥአን የምታለቅስ: የምትለምንና የምትማልድ ሆናለች:: ለምናም አልቀረች የምሕረት ቃል ኪዳን ተቀብላለች::
፪. ቅዱሱ መልአክ እመ ብርሃንን በስደቷ ጊዜ ወደ ኢትዮዽያ መርቶ አምጥቷታል:: በክንፉ ተሸክሞ: በ፬ አቅጣጫ አዙሮ አሳይቶ አሥራት እንድትቀበል አድርጉዋል::
፫. ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ ደሙን በጽዋዕ አድርጐ በኢትዮዽያ ወንዞች ላይ አፍስሷል::
፬. ለብዙ ቅዱሳን [አባ ጊዮርጊስን ጨምሮ] ጽዋዐ ልቡናን አጠጥቷል::
አምላከ ቅዱሳን ስለ ወዳጆቹ በጐ ምኞታችንን
ይፈጽምልን:: ከበረከታቸውም ያድለን::
🕊
[ † ጥር ፳፪ [ 22 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ]
፩. ቅዱስ አባ እንጦንስ [የመነኮሳት አባት-የበርሐው
ኮከብ /ልደቱና ዕረፍቱ]
፪. ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላዕክት [ለተጠሙ ጽዋዓ
ልቡናን የሚያጠጣ: ምሥጢር ገላጭ መልዐክ]
፫. ቅዱስ ሚናስ ኤዺስ ቆዾስ
[ † ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት ]
፩. ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት
፪. ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ
፫. ቅዱስ ደቅስዮስ [ የእመቤታችን ወዳጅ ]
፬. አባ እንጦንስ አበ መነኮሳት
፭. አባ ዻውሊ የዋህ
" እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ:: መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ:: ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል:: ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል::" [ማቴ.፲፮፥፳፬]
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †
[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ]
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
💖 🕊 💖

†
[ 🕊 † ቅዱስ ዑራኤል † 🕊 ]
🕊
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ከ፯ [ 7 ]ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው ቅዱስ ዑራኤል :-

፬. ለብዙ ቅዱሳን [ አባ ጊዮርጊስን ጨምሮ ] ጽዋዐ ልቡናን አጠጥቷል::

🕊 💖 ቅዱስ አባ እንጦንስ 💖 🕊
🕊
❝ ሰላም ለአባ እንጦንስ ርእሶሙ ለመነኮሳት
ዘተውህቦ አስኬማ መላእክት
እንተ ለብስዋ ሐዋርያት ፤
ኮከበ ሐቅል ፤
ዘበጽሐ እስከ መስፈርተ አካል። ❞
[ እስከ መጠነ አካል የደረሰ የበረሓ ኮከብ ሐዋርያት የተጎናጸፏት የመላእክት አስኬማ የተሰጠው ለኾነ ፤ ለርዕሰ መነኮሳት ለአባ እንጦንስ ሰላምታ ይገባል። ]
[ ተአምኆ ቅዱሳን ]
🕊 💖 🕊
❝ ያለ ፍጹም ጉድለት ለብቸኝነቱ ሰላምታ ይገባል ፤ እንደ ዎፍ በሰገነት እንደ ጉጉት በቤት ውስጥ ኾኖ ፤ በጸጋ የምድር መልአክና የሰማይ ሰው የኾነ እንጦኒ የመታጠቢያ ቤት ሕጓን እየናቀ መላ ዘመኑን አካሉን አልታጠበም። ❞
[ ተአምኆ ቅዱሳን ]
▬▬▬▬▬▬ ♱ ▬▬▬▬▬▬
🕊
[ † 🕊 እንኳን አደረሳችሁ 🕊 † ]

[ 🕊 ገ ድ ለ ቅ ዱ ሳ ን 🕊 ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
[ ቅዱስ መቃርዮስ ካስተማረው ትምህርት ]
[ ክፍል ሰባ ስምንት ]
🕊
[ አባ ሲሶይ የተናገረውን ቃል ሲያብራራ ! ]
🕊
❝ አንድ እኁ አባ መቃርዮስን ፦ “አባ ሲሶይ አንድ ሲሰጥ አሥር የሚቀበል አለ ሲል የተናገረው ነገር ምን ማለት ነው?” ብሎ ጠየቀው፡፡
አባ መቃርዮስም እንዲህ ብሎ መለሰለት ፦ “ዲያብሎስ በቀንም ሆነ በማታ በሚጋደለውና ትኅርምትን ገንዘብ ለማድረግ እየተለማመደ ባለ ሰው ላይ ማነጣጠሩንና ማሸመቁን መቼም ቢሆን አያቆምም ፣ እንዲህ ያለውን ሰው ከመተናኮልም ሥራ አይፈታም፡፡
ነገር ግን ይኸ ሰው ዲያብሎስን በአንድ ምት ብቻ ቢቋቋመው [ ማለትም በጌታችን ደግነትና ምሕረት ሥር ወድቆ በዕንባ ቢማጸን ] ደግና ቅን የሆኑትን የሚያፈቅር አምላካችን በዛ ሰው በአንዱ ምት ደስ በመሰኘት የዲያብሎስን አሥር ምቶች ከንቱና ባዶ ያደርጋቸዋል፡፡
ምክንያቱም ሰው ሥጋና ደም ብቻ ነውና፡፡ በአንድ ምት [ በትሕትና ] ብቻ ብዙና ረቂቃን የሆኑትን የዲያብሎስን ተንኰሎችና ሥራዎች ከንቱ ያደርጋቸዋል ፤ ከትሕትና ፊት ድል መነሣትና መውደቅ የዲያብሎስ ጠባይ ነውና፡፡ ❞
🕊
የአባታችን የቅዱስ መቃርዮስ ምልጃና ጸሎቱ አይለየን፡፡
ይቆየን !

[ 🕊 ፍኖተ ቅዱሳን 🕊 ]
[ የቅዱሳን አባቶቻችን የቅድስናና የተጋድሎ ሕይወት ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
[ መታዘዝ ! ]
🕊
❝ ሁለት በሥጋ ወንድማማቾች የሆኑ አኃው በገዳም ለመኖር ሄዱ፡፡ አንደኛው ባሕታዊ ነበር ፣ ሌላው ደግሞ ፍጹም ታዛዥ ነበር።
መንፈሳዊ አባቱ የሚያዘውን ማንኛውንም ነገረ ሁሉ ያደርጋል ፤ በጧት ብላ ቢለውም ይበላል፡፡ ከታዛዥነቱ የተነሣ በገዳሙ የሚታየው በልዩ ሁኔታ ነበር፡፡
ባሕታዊው ወንድም ግን በዚህ ሁኔታው ተቆጣና ለራሱ "በእርግጥ ታዛዥ መሆኑን ለማየት እፈትነዋለሁ" አለ፡፡ ስለዚህም ወደ አባቱ [ የገዳሙ አበምኔት ] ሄደና " ወደ ሆነ ቦታ አብረን እንሄድ ዘንድ ወንድሜን ላክልኝ " አለው:: አባቱም እንዲሄድ ነገረው ፣ ባሕታዊው ግን ይህን ያደረገው ሊፈትነው ነበር፡፡
ከዚያም ወደ ወንዝ ሄዱ፡፡ በዚያ ብዙ አዞዎች ነበሩ ፤ " ወደ ወንዙ ግባና ተሻገር " አለው፡፡ እርሱም ወደ ወንዙ ወረደ ፣ አዞዎቹም ሰውነቱን ሊልሱ መጡ ፣ ግን ምንም ምንም ዓይነት ዓይነት ጉዳት አላደረሱበትም፡፡
ይህንን ሲያይ ባሕታዊው "ና ከወንዙ ውጣ" አለው፡፡ ሲሄዱ በመንገዳቸው ላይ የሞተ ሰው አስከሬን በመንገዱ ዳር ተጥሎ አገኙ፡፡ ባሕታዊው "ያረጀ እራፊ ቢኖረን ኖሮ በላዩ ላይ ጣል እናደርግበት ነበር" አለ፡፡ ተኣዛዚ የሆነው ወንደሙ ግን "ከሞት ይነሣ ዘንድ እንጸልይ" አለው፡፡ መጸለይ ጀመሩ ፣ በጸሎታቸው ጊዜም ምውቱ ምውቱ ተነሣ፡፡
ባሕታዊው "የሞተው ሰው የተነሣው ስለ እኔ ብሕትውና ነው" ብሎ በውስጡ ራሱን ከፍ አደረገ፡፡ ሆኖም ባሕታዊው ታዛዢ የሆነውን ወንድሙን እንዴት በአዞዎች እንደ ፈተነውና የሞተው ሰው እንዴት እንደ ተነሣ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለገዳሙ አባት ገልጦለት ነበር፡፡ ወደ ገዳሙ ሲመለሱ የገዳሙ አባት ለባሕታዊው "ወንድምህን ያደረግኸው ምንድን ነው? የሞተው ሰው ተነሥቶ እንደ ገና ወደ ሕይወት የመጣው በእርሱ ተኣዛዚነት ነው" አለው። ❞
🕊
የአባቶቻችን ጸሎትና በረከት ይደርብን፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💛
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🕊 [ 🕊 ] 🕊
▷ " እመቤቴ ማርያም ሆይ ! "
[ 💖 🕊 💖 ]
❝ የይውሕና ልብስን የምትለብሺ የርኅራኄ መጎናጸፊያንም የምትጎናጸፊ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ እያልሁ ዘወትር እጅ እነሳሻለሁ፡፡ የአበሳንና የኃጢአትን ሥር ከሰውነቴ ንቀዪ፡፡
ከልጅሽ ጎን በፈሰሰው ደምም የሰውነቴን ጉስቁልና አንጪ፡፡ የቅድስናና የንጽሕና የነጭ ሐርንም በእኔ ላይ ዘርጊ፡፡ ጸሎቴን ለመቀበልም ዘወትር ክንፎችሽን ዘርጊ፡፡ በምጠራሽ ጊዜም እኔን ለመርዳት ፈጥነሽ ድረሺ ፤ ለዘላለሙ አሜን። ❞
[ [ እንዚራ ስብሐት ] ]

[ † እንኳን ለቅዱስ ጢሞቴዎስ ሐዋርያ : እና ጻድቅ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † ]
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †
🕊 † ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሐዋርያ † 🕊
† ይህ ቅዱስ ሐዋርያ አንድ የቤተ ክርስቲያናችን መብራት ነው:: ወደ ክርስትና የመጣው በ40ዎቹ ዓ/ም አካባቢ ሲሆን አሳምኖ ለቅድስና ያበቃው ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ ነው::
በጊዜውም በነበረው ትጋትና ተጋድሎ ፍሬ አፍርቷል:: ሆዱንም እጅግ ያመው ነበር:: ቅዱስ ዻውሎስ ሲጠራው "የምወድህ ልጄ" እያለ ነበር:: በኤፌሶንም ዽዽስናን ሹሞ ፪ መልዕክታትን ልኮለታል:: ቅዱስ ጢሞቴዎስ ቤተ ክርስቲያንን ለብዙ ዘመናት አገልግሎ በሰማዕትነት ዐርፏል::
ከሐዋርያው ቅዱስ ጢሞቴዎስ በረከትን እንሳተፍ ዘንድ ጊዜ ካለን ቅዱስ ዻውሎስ ለልጁ ጢሞቴዎስ ከላካቸው መልዕክቶች ጥቂት እናንብብ::
🕊 † ቴዎዶስዮስ † 🕊
† በዚህ ስም የሚጠሩ ብዙ አበው አሉ:: ሰማዕታትም: ጻድቃንም: ሊቃውንትም: ነገሥታትም ተጠርተውበታልና:: ዛሬ የምናከብረውም ቴዎዶስዮስ ዘየዓቢ [ ታላቁ ] የሚባል ሲሆን ይህን የምንለው ከትንሹ ቴዎዶስዮስ [ የልጅ ልጁ ነው ] ለመለየት ነው::
ታላቁ ቴዎዶስዮስ በሮም የነገሠው በ፫፻፸ [370] ዓ/ም አካባቢ ሲሆን ከነ ቤተሰቡ ክርስቲያን ነበር:: እነዚህ ነገሮቹ ደግሞ በቤተ ክርስቲያን እንዲታሰብ አድርጐታል :-
፩. በዓለም ታሪክ ክርስትና በሮም ግዛት ሁሉ ብሔራዊ ሃይማኖት እንዲሆን አውጇል::
፪. የቤተክርስቲያንን ትልቁን 2ኛ ጉባኤ ቁስጥንጥንያን በ፫ መቶ ፹፩ [381 (373) ዓ/ም አሰናድቷል::
፫. ከበጐነቱ የተነሳ የተቀደሱ ልጆችን አፍርቷል:: ሙሽራው ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ: ቅዱስ አኖሬዎስ: ቅዱስ አርቃዴዎስ እና ቅድሰት ታኦድራ ልጆቹ ሲሆኑ አቡነ ኪሮስ ትንሽ ወንድሙ ናቸው::
ጻድቁ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ በ፫፻፺ [ 390 ] ዓ/ም አካባቢ ዐርፏል::
† አምላከ ቅዱሳን ስለ አባቶቻችን ሲል ይማረን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን::
🕊
[ † ጥር ፳፫ [ 23 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ]
፩. ቅዱስ ጢሞቴዎስ [ ሐዋርያና ሰማዕት-የቅዱስ ዻውሎስ ደቀ መዝሙር ]
፪. ቅዱስ ጌርሎስ ሰማዕት
፫. ቅዱስ አትናቴዎስ ሰማዕት
፬. ጻድቅ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ [ ዘቁስጥንጥንያ ]
[ † ወርሐዊ በዓላት ]
፩. ቅዱስ ዳዊት ልበ አምላክ
፪. ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት
፫. ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እሥራኤል
፬. አባ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ
፭. አባ ሳሙኤል
፮. አባ ስምዖን
፯. አባ ገብርኤል
† " መድኃኒታችን እግዚአብሔር: ተስፋችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳዘዘው ትእዛዝ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ዻውሎስ: በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነ ለጢሞቴዎስ::
ከእግዚአብሔር ከአባታችን: ከክርስቶስ ኢየሱስም ከጌታችን: ጸጋና ምሕረት: ሰላምም ይሁን . . ." †
[፩ጢሞ.፩፥፩]

🕊 † 🕊
[ ተዋሕዶ ፍጽምት የቅዱሳን ሃይማኖት ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
[ ከዚህ የተነሣ አደንቃለሁ ! ]
🕊 💖 🕊
❝ በሰማይ ያሉትን ኃይላትን ፤ መላእክትን ትቶ ወደ እኛ መጥቶ ባሕርያችንን ባሕርይ አድርጎ ብዙ ቸርነትን አደረገልን ፤ ሞትን አጠፋው የዲያብሎስን ሥልጣን ሻረ ፤ ከጽኑ አገዛዙም አዳነን ፤ በፍጹም ክብርም አከበረን።
ሰው የሆነም ዘመድ ሊሆነን ብቻ ፡ አይደለም ፤ ፈጽሞ ይቅር አለን ኃጢአታችንን ለማስተስረይ ፤ ከአብ ጋር ለማስታረቅ ሊቀ ካህናትም ይሆነን ዘንድ ወደደ እንጂ ፤ ስለዚህም ሰዎችን ሊመስላቸው ይገባል ባለው ነገሩ ላይ ጨምሮ በሁሉ አዛኝ የሕዝቡንም ኃጢአት ለማስተስረይ በእግዚአብሔር ዘንድ የታመነ አስታራቂ ይሆናቸው ዘንድ ነው አለ። [ ዕብ.፪፥፲፯ ]
ባሕርያችንን ስለተዋሐደ ሰው የመሆኑን ነገር ያስተምረን ዘንድ ይኸን ተናገረ ሰው ለመሆን ያበቃው ፤ ለማስታረቅ ኃጢአትን ለማስተስረይ ብቻ ነው እንጂ ሌላ ምክንያት የለውም ፤ ከእርሱ በቀር ራሱ ብቻውን ኃጢአት ማስተስረይ የሚቻለው የታመነ አስታራቂ ማነው ? ለማስታረቅ ኃጢአትን ለማስተስረይ ያቀረበው መሥዋዕትስ ምንድነው ? መሥዋዕት ለመሆን የነሣው ሥጋው ብቻ ነው እንጂ። ❞
[ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ]
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን።