Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጥልን በመስቀሉ ገደለ
በመስቀሉ ለሰው ልጅ ሰላምን አደለ
🥰እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏ከመስቀል አደባባይ 🥰

🌹 ብክዩ ኀዙናን ሃልየክሙ ስደታ ለማርያም 🌹
ትርጉሙም
🌹 አልቅሱ ሁላችሁም የማርያምን ስደቷን አስባችሁ 🌹
ሰቆቃው ድንግል
✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝
✝ እንኳን ለእናታችን ወድንግል ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ዓመታዊ በዓለ ዕረፍት አው ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ የመታሰቢያ በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን ✝
👉 መስከረም ፳፱(29) በዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዘተጽፈ ወንጌል ወአርሴማ ቅድስት ወካልኣት አንስት 👉
🙏 ዘነግህ ምስባክ 🙏
ይትፌሥሓ አድባረ ጽዮን
ወይትሐሠያ አዋልደ ይሁዳ
በእንተ ፍትሕከ እግዚኦ
🙏 ትርጉም 🙏
አቤቱ ስለፍርድህ የጽዮን ተራራ ደስ ይበለው
የአይሁድም ሴት ልጆች ሐሤት ያድርጉ
መዝ ፵፯-፲፩
47 11
🙏 ወንጌል 🙏
ማቴ ም ፳፭ ቁ ፩-፲፬
25 1 14
✝ የቅዳሴ ምንባባት ✝
ገላትያ ም ፬ ቁ ፩-፲፪
፩ ዮሐ ም ፩ ቁ ፩-ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፫ ቁ ፩-፲፪
❖ ምስባክ ❖
እግዚአብሔር ይቤለኒ ወልድየ አንተ
ወአነ ዮም ወለድኩከ
ሰአል እምኔየ እሁበከ አህዛብ ለርስትከ
✥ ትርጉም ✥
እግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ
እኔ ዛሬ ወለድሁህ
ለምነኝ አህዛብ ለርስትህ
መዝ ፪-፯
2 7
❖ ወንጌል ❖
ሉቃ ም ፳፩ ቁ ፳፩-ፍ.ም
21 21 ፍፃሜው
❖ ቅዳሴ ❖
ዘእግዚእነ(ነአኩተከ)
"አቤቱ አምላኬ በኪሩቤል የምትኖር በልዑላንም የምታርፍ ለአንተ እገዛለሁ፤ትሑታንን ታውቃለህ በብርሃን አለህና "
ቅዳሴ እግዚእነ
ም ፩ ቁ ፷፮
1 66
✝ ፆሙን ፆመ ፀጋ ፆመ ትሩፍት ታድርግልን በዓሉን በዓለ ፀጋ በዓለ ምህረት ያድርግልን ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረቱ ይማረን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እግዝእትነ ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን ከስደቷ በረከት ይክፈልንበየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክት አያሳጣን ከእናታችን ቅድስት አርሴማ ድንግል በረከቷ ይደርብን በቅዱሳን ፀሎት ይማረን ዘመኑ ዘመን ፍሬ ያድርግልን ማኅሌት ጽጌ ሰቆቃው ድንግል የተቀበለ አምላክ የኛንም ፆም ፀሎት ምሥጋና ይቀበልልን ለአባ ጽጌድንግል ለአባ ገብረማርያም ዘደብረ ሐንታ ለአባ ገብረኢየሱስ ዘደብረ መጓዬና ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ለአባ አርክሥሉስ ለቅዱስ ያሬድ ማኀሌታዊ ለአባ መባአፅዮን ለአባ ስብሐት ለቅዱስ ቴዎድጦስ ዘእንቋራ ለቅዱስ ደቅስዮስ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ለቅዱስ ያዕቆብ ዘንጽቢ ለቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ለቅዱስ ጊጋር መስፍነ ሶርያዊ ለአፄ ናዖድ ለአፄ ዳዊት ለአፄ ዘርዓያዕቆብ ለአፄ ሚኒሊክ ለአፄ ልብነድንግል ለማር ገላውዴዎስ ለቅዱስ አብርሃ ወአጽብሃ ለቅዱሳን አንስት የተለመነች እመ አምላክ ድንግል ማርያም በቸርነት ትለመነን ቅድስት ቤተክርስቲያን በረከት ይጠብቅል በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን ነፍሳት ሙታን ይማርልን ሕያዋን ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሙን በአንደበታችን ታሳድርብን 🙏

ምሰሶው ወደቀ 😭😭😭😭
አባ መፍቀሬ ሰብ ከዚህ አለም ድካም አረፉ😭
የሁሉ አባት የሁሉ አለቃ የሁሉ መካሪ የሀገር ምሰሶ የቤተክርስትያን ድምቀት የአውደ ምህረት ጌጥ ሊቀ ትጉሀን ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብ ከዚህ አለም ድካም አረፋ።
የመንፈስ ልጆጆቻቸው ምን ይሰማችሁ ይሆን?
የተከሏቸው ዛፎች ምን እያሉ ያለቅሱ ይሆን?
ከዚህ በኋላ የቤተክርስትያን በራፍ ላይ ጭራ እና ማይክሮፎን ይዞ ማን ይቀመጥ ይሆን?
ከዚህ በኋላ ጥምቀትን በስርአት ካህናቱን ሰንበት ተማሪውን ወጣቱን ማን ያሰልፍ ይሆን?
ከዚህ በኋላ የሚሳሱላትን ሰንደቅ አላማ ማን በፍቅር ያውለበልባት ይሆን?
ከዚህ በኋላ ማን ተሽጦ እንደርሳቸው ቤተክርስትያን ያሰራ ይሆን?
ከዚህ በኋላ ግሸን እና ላሊበላ አውደ ምህረት ላይ ማን እንደሳቸው ለሊቃውንቱ አበባ እያደለ ሲያሸበሽብ እናይ ይሆን?
ምትክ የለለው ምኞት ሀገራዊ ቁጭት የማይደገሙ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ።
የመላው ኢትዮጵያውያን አባት የፍቅር ተምሳሌት የሰው ውሀ ልክ አባ መፍቀሬ ሰብ።
እስላም ክርስትያኑ የሚሳሳላቸው አይናቸው ይመስላል የብረት አሎሎ
የአባ መፍቀሬ ሀገር እንደምነው ወሎ ተብሎ የተዜመላቸው ሀገርን በስማቸው የወከሉ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ።
ብቻቸውን እንደጳጳስ ብቻቸውን እንደ መንግስት ብቻቸውን እንደ ንጉስ የሚወደዱ የሚከበሩ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ።
በረከትዎ ትደርብን አባቴ 🙏

ዘሳድሳይ ሣምንት ጽጌ(ተፈጸመ) ወበዓለ ልደታ ወራጉኤል ሊቀ መላእክት ሥርዓተ ማኅሌት (የስድስተኛ ሳምንት ጽጌ ፣ የልደታና የሊቀ መላእክት ራጉኤል በዓል ማኅሌት)
ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
አቤቱ ጽሎቴን ስማኝ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጩኸቴም ከፊትህ ይድረስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፊትህንም ከእኔ ላይ አታዙርብኝ በጭንቀቴ ዕለት ጆሮዎችህ ያድምጡኝ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በጠራሁህ ዕለት ፈጥነህ ስማኝ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዘላለሙ ሃሌ ሉያ
ይህም ማለት፡ በልዕልናው ያለውን እግዚአብሔርን እናመስነው ፣ ዓለምን በአንዲት ቃል የመሠረተ እርሱ ፈጽሞ ምስጉን ነው።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም።
" አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ሆይ የሰላም መድረክ ለኾነ መለኮታዊ አፋችሁ ሰላምታ ይባል ለተዋሕዶ ሃይማኖት ዱር አበባው ጌጡ ናቸው ሥሉስ ቅዱስ ሆይ በአንድ ከተቀረጸ የጣዖት አምልኮት በፍጹም ቸርነታችሁ በሚመጣው ዓለም ገንዘብ ወደ እውነተኛው አምላክ አምልኮቴን ለውጡልኝ"
ዚቅ፦
አሠርገወ ገዳማት ሥን በመንክር ኪን አርአያሁ ዘገብረ ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ በኩሉ ክብሩ ከመ እሎን ጽጌያት ኢቀደምት ወኢደኃርት :ዓራዛተ ሰርጎ ነሢኦሙ ኢክህሉ ከመ ክርስቶስ መዊአ።
ምድረ በዳውን በድንቅ ጥበቡ ውበትን አስጌጠ፤ በእርሱ የተመሰለው ሰሎሞን እንኳን እንደነዚህ አበቦች አለበሰም ከርሱ በፊትም የለበሰ የለም ወደፊትም አይለበስም፤ ልብሶቹን እንኳን ወስደው ክርስቶስ እንዳሸነፈው ማሸነፍ አይችሉም።
መልክአ ሥላሴ (ሌላ)፤
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በህላዌ አካል ትክክል ለሚሆኑ ኩልያቶቻችሁ ሰላምታ ይገባል። ሥሉስ ቅዱስ ሆይ፤ ከእናንተ ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል እግዚአብሔር ቃል ይቅርታ ለማድረግ ዓለምን በጎበኘ ጊዜ የአባቶች ተስፋ በድንግል ማርያም፣ ተፈጸመ። የነፃነት ዓርማ መስቀልም በቀራንዮ አደባባይ ተተከለ።
ዚቅ፦
እምሥርወ ዕሤይ ሠሪፃ ዘእምዘርዓ ዳዊት ተወሊዳ ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ትቤ ድንግል ሳይዳ ከመ ፍሥሖ ቀይሕ ከናፍሪሃ ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ትቤ ድንግል ሳይዳ ወከመ ሮማን መላትሒሃ ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ትቤ ድንግል ሳይዳ ኅብስተ ሕይወት በየማና ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ትቤ ድንግል ሳይዳ ወጽዋዓ ወይን በጸጋማ ተዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ትቤ ድንግል ሳይዳ ጸሎታ ወበረከታ ይኩነነ ወልታ።
ከእሴይ ሥር ሠርፃ ከዳዊት ዘርም ተወልዳ ድንግል በምሕረት ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች ትላለች፤ ከንፈሮቿ እንደ ሚያስደስት ቀይ ነው፤ ድንግል በምሕረት ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች ትላለች ጉንጮቿ እንደ ሮማን ናቸው ድንግል በምሕረት ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች ትላለች፤ የሕይወት እንጀራ በቀኟ ነው ድንግል በምሕረት ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች ትላለች፤ የወይን ጽዋም በግራዋ ነው ድንግል በምሕረት ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች ትላለች፤ ጸሎቷና በረከቷ ጋሻ ይኹነን።
🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ሥዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤ዘኢየኃልቅ ስብሐተኪ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ፡፡
በማያልቅ ምስጋናሽ አብዝቼ ሳመሰግንሽ፤ ዘመነ ጽጌ ቢያልቅም በሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም፤ ማርያም ሆይ ተአምርሽ እንደሚያስረዳው፤ ስም አጠራርሽ የወደቀውን ያስነሣል፤ ኃጢአተኛውንም ጻድቅ ያደርጋል።
💐ወረብ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ሥዕልኪ ወርኃ ጽጌ ረዳ አመ ኃለቀ/፪/
ዘኢየኃልቅ ስብሐተ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ/፪/
ዚቅ
እለትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ፤ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ፤ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ፤ጸልዩ ቅድመ ሥዕላ ለቅድስት ድንግል ፤መርዓተ አብ ወእመ በግዑ፡፡
የተቀመጣችሁ ተነሡ ዝም ያላችሁም ተናገሩ ፤ ማርያምን በምስጋና ቃል ጥሯት ፤ የድንግልን ተአምር ትሰሙ ዘንድ ቆማችሁም አድምጡ ፤ የቅድስት ድንግል ሥዕል ፊት ጸልዩ ፤ የአብ ሙሽራ የበጉ እናት ናትና።
💐ወረብ
እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ተረምሙ አውስዑ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውኡ/፪/
ጸልዩ ቅድመ ሥዕላ ለቅድስት ድንግል እመ በግዕ ወመርዓተ አብ/፪/
🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹
ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ፤ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ ዘይነቡ፤እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ፤ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ።
ሙሽሪት ሆይ ከትንቢት አንበሳ ጉድጓድ በወጣሽ ቀን፤ የነገሥታት ንጉሥ የሰሎሞን ልብ እንደተደሰተ፤
የሐና አበባ ሆይ በደስተኞች ማኅበር መካከል፤ ተአምርሽን እየተናገርኩ አመሰግንሻለሁ፤
እንደሚጠባ እንቦሳም በማስተዋል ጐዳና እዘላለሁ።
💐ወረብ
እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ ፍኖተ ነፈርዓፅ/፪/
ማዕከለ ማኅበር እዜምር ማዕከለ ማኅበር/፪/
ዚቅ
ሰሎሞን ይቤላ ለማርያም፤ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን።
ሰሎሞን ማርያምን የሐናና የኢያቄም ልጅ ሆይ ብርሃናማ የደመና አበባ ነሽ ይላታል።
ዓዲ ዚቅ፦
ወትወፅእ እምግበበ አናብስት ፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅድመ ሃይማኖት ፤ንዒ ርግብ ሠናይት፤ኵለንታኪ ሠናይት አልብኪ ነውር ፤ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤ንዒ ርግብ ሠናይት፤ንዒ ርግብየ።
ከአንበሶች ጉድጓድ፣ ከነገሥታት አዳራሽ ከሃይማኖት ፊት ይወጣለች፤ መልካሟ ርግብ ሆይ ነይ ኹለንተናሽ መልካም ነው ባንቺ ላይ አንድም እንኳን ነውር የለብሽም ፤ መልካሟ ርግቤ ሆይ ነይ ፤ ርግቤ ሆይ ነይ።
🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፣ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ ፡፡
በመንጻት ወራት፣ በተአምርም ቀን ወደ ቤተ መቅደስ ስትገቢ፤ ነጭ እና ቀይ አበባ የሚባል ልጅሽን ታቅፈሽ፤ ከኀዘኔ ታረጋጊኝ ዘንድ ርግቤ ሆይ ነይ፤ መልካም እናቴ ሆይ ደስ የሚል ዜና ከያዘ ከገብርኤልና፤ እንደ አንቺ ርኅሩኅ ከሆነ ከሚካኤልም ጋራ ነይ።
💐ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል/፪/
ዚቅ
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
ድንግል ሆይ ከተወዳጁ ልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትባርኪን ዘንድ ወደ እኔ ነይ አሜን 🙏

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ተበራይቶ ወደ ጎተራ ያልገባ መንገድ ላይ የተደፋ ጤፍ የሚመስል ነው አሸዋማው የስደት መንገድ ፤ የአሸዋው ግለት መጫሚያን አልፎ የውስጥ እግርን ይለበልባል፣ ፀሐይ ቂም ያለባት ይመስል ደመና ለምኔ ብላ ያለ ርህራሄ ትንቦገቦጋለች ፤ የሚያቃጥል ፀሐይ ፣ የውሀ ጥም ፣ ርሀብ ፣ ድካም ፣ እንግልት እኚህ ሁሉ እየተፈራረቁባቸው ከፊት አህያዋ ላይ የታሰረውን ገመድ ትከሻው ላይ አድርጎ የግድ የሚራመድ አዛውንት ፣አህያዋ ላይ አራስነቷ ያልጠና በልጇ ፍቅር የምትንገበገብ እናት፣ ከአህያዋ ኋላ ስንቅ ነገር ያዘለች የሞት ሞቷን ትራመዳለች ፤ ዮሴፍ፣እመቤታችን ከነልጇ እና ሶሎሜ።
"ሄሮድስ ህፃኑን ሊገድለው ይፈልጋልና እናቱንና ህፃኑን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ" የእግዚአብሔር መልአክ አረጋዊው ዮሴፍን ተናገረው ፤ በዚህም የነቢዮ ሆሴዕ የትንቢት ቃል ተፈፀመ "...ልጄን ከግብፅ ጠራሁት"
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስደት ከቤተልሔም እስከ ደብረ ቁስቋም።
#ይቀጥላል
°•~━━✥ @Orthodox_Wallpapers ✥━━~•°

ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Photo
🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
እመቤቴ! የሞቱ መታሰቢያ፤ የስሙ ምልክት የተጻፈብሽ፤ ከሚያበራ የባሕርይ እንቊ የጠራሽ የራስ ወርቅ ክበብ ነሽ፤
የአበባ ጉንጉን የተሣለብሽየጊዮርጊስ የመንግሥቱ ዘውድ ማርያም ሆይ!! አንቺ ሁሉን ታሰግጂለታለሽ እሱ ግን ለአንቺ ይሰግዳል።
💐ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየኃቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ መንግሥቱ ለመፍቀሬ አምላክ/፪/
ዚቅ
አክሊል ዘእምጳዝዮን ተደለወ :ጌራ ባሕርይ ወቀጸላ ወርቅ ጽሩይ በቤተልሔም ተወልደ እምድንግል በብሥራትክሙ መሐይምናን እምአፈ ዮሐንስ ሥርግው ተቀሰመ አፈው ሰባኬ ወንጌል ነዋ በማዕከለ አኃው
ጳዝዮን ከተባለ ዕንቁ አክሊል ተዘጋጀ፤ ባሕርይ ከተባለ ዕንቁ የራስ ቁር ፣ የጠራ የወርቅ ዘውድም ከድንግል በአማኞች ብሥራት በቤተልሔም ተወለደ፤ ካጌጠ ዮሐንስ አፍ ሽቱ ተቀሰመ በወንድሞች መሃል የወንጌል ሰባኪ እነሆ።
🌹ማኅሌተ ጽጌ፦🌹
ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፤ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር፡፡
ንጹሕ ተአምርሽ እንደ ብር ገንቦ ጌጥ ፣ የነጭና የቀይ ኅብረት መልክ ባለው ወርቅ አምሳል የተዘጋጀ ነው እነሆ ማኅሌተ ጽጌ የተባለ ያማረና የተወደደ ምስጋና ተፈጸመ፤ የሰማይና የምድር ንግሥት ሆይ ተወዳጅ ልጅሽ በእቅፍሽ እንዳለ ይህንን ምስጋና አሳርጊ።
💐ወረብ
ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ናሁ ማኀሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ/፪/
አስምኪ ቦቱ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት/፪/
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጥቀ አዳም መላትሕኪ ከመ ማዕነቅ ይግበሩ ለኪ
ኰሰኰሰ ወርቅ፡፡
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጉንጭሽ እንደ ከበረ ሉል በጣም ያማረ ነው የወርቅ ገንቦን ያሠሩልሻል
🍂ሰቆቃወ ድንግል🍂
ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ ናዝሬተ፤ወኢትጎንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ፡፡
እመቤቴ ማርያም ሆይ ቤት እንደ ሌለሽ በግብጽ አትዘግዪ ወደ ሃገርሽ ናዝሬት ተመለሽ ፤ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራትን እንደ ነገረው በአንቺ ላይ ሁከትን የሚያመጣው የለም ልጅሽንም የሚፈልገው እነሆ ሞቷል።
💐ወረብ
ተመየጢ ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ/፪/
ወኢትጎንድዪ በግብፅ በግብፅ ከመ ዘአልብኪ ቤተ/፪/
ዚቅ
ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት ወንርአይ ብኪ ሰላመ፤ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት፤እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ ከመ መድበለ ማኅበር፤ሑረታቲሃ ዘበሥን ለወለተ አሚናዳብ።
ሱላማጢስ (ሰላምን ሰጪዋ) ሆይ ተመለሽ ተመልሽ ፤ በአንቺም ሰላምን እናይ ዘንድ ተመለሽ በሱላማጢስ ምን ታያላችሁ እርሷ እንደ መሃናይም መዝሙር ከእሩቅ ትጎበኛለች ፤ የአሚናዳብ ልጅ ጉዞዋ ያማረ ነው።
መዝሙር ፦
በ፮ ሃሌታ-
ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት፤ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት ወጸገወነ ዕረፍት ከመ ንትፌሳሕ ኅቡረ።አዕፃዳተ ወይን ጸገዩ ቀንሞስ ፈረየ፤ማ- ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ፤ከመ አሐዱ እምእሉ
ክርስቶስ ሰንበትን ሠራ፤ ክርስቶስ ሰንበትን ሠራ በኅብረት እንደሰት ዘንድም ዕረፍትን ሰጠን። የወይን ፈርጆች አበቡ ቀንሞስ ሽቱም አፈራ፡ (በኅብረት)፦ ከእነዚህ እንደ አንዱ ሰሎሞን እንኳን አለበሰም።
አመላለስ፦
ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ/፪/
ከመ አሐዱ እምእሉ/፬/
🌹🌹🌹ናሁ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር🌹🌹🌹
የመጨረሻ ማኅሌት ነው፤ ሁላችንም ተገኝተን እናመስግን።