Telegram Web
ቆሜ ስራመድ ጤነኛ እመስላለው🙏🙏🙏

ለወዳጅዎ ያጋሩልን🙏
@ortodoks_tewahdoo
ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትውሰድ🙏🙏🙏

ለወዳጅዎ ያጋሩልን🙏
@ortodoks_tewahdoo
Channel name was changed to «ORTO»
ለምኚልን ለኛ ኪዳነምህረት 🙏🙏🙏

ለወዳጅዎ ያጋሩልን🙏
@ortodoks_tewahdoo
ውለታሽ ጠርቶኝ ከፊትሽ ቆምኩኝ
ድንግል ለክብርሽ ተንበረከኩኝ 🙏🙏🙏

ለወዳጅዎ ያጋሩልን🙏
@ortodoks_tewahdoo
ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው
እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው

ለወዳጅዎ ያጋሩልን🙏
@ortodoks_tewahdoo
በገናን መደርደር አያቆምም ጣቴ
የወንጭፌ ድንጋይ አንተ ነህ ጉልበቴ 🙏🙏🙏

ለወዳጅዎ ያጋሩልን🙏
@ortodoks_tewahdoo
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
PROFILE በማድረግ እንቃወም
ገንዘቡን ለመመለስ ዝግጁ ነን!
“በህዝብ ገንዘብ ነው የተሰራው፣ ስለዚህ የሁሉም አደባባይ ነው የምትሉ ከሆነ ገንዘቡን ለመመለስ ዝግጁዎች ነን። መስቀል ማክበሪያ ቦታ እርስታችን ነው፣ የተዋህዶ ልጅ ደሞ ለእርስቱ ናቡቴን ነው!

ቀሲስ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ
@ortodoks_tewahdoo
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች አሁን ለጥያቄዎቻቹን መልስ እንጀምራለን። እናንተም በፕሮቴስታንቱ ዕ
Channel name was changed to «Ortodoks Picture»
ወይበላ እናቴ

ታጥሯል አሉኝ ደጇ የምህረት በሩ
ብጠራት የለችም ከመንበረ ክብሩ

ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
ያላንቺ ማን አለኝ😍



ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
እኔም ትውልድ ነኝ😍



ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
ለኔስ ልዩ ነሽ😍



ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ😍



ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ
ልጅሽ አይፈርድብኝም






ለወዳጅዎ ያጋሩልን
@ortodoks_tewahdoo
2024/12/27 18:05:51
Back to Top
HTML Embed Code: