Notice: file_put_contents(): Write of 1578 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 9770 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Mi®@©l£💞😂🙌@owmiracle P.3685
OWMIRACLE Telegram 3685
#_አኩራፊ_ሰው_ብዙ_ነገር_ያመልጠዋል፡፡

ባል ና ሚስት በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰአታቸው ደረሰ፡፡
ድንገት ግን ባል አንድ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡

ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ የነገው ስብሰባ እንዳያመልጠው" 11 ሰአት ቀስቅሺኝ " ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው እና ወረቀት ላይ " ነገ የስራ ስብሰባ ስላለብኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለሁ፡፡ አደራ 11 ሰአት ላይ ቀስቂሺኝ" ብሎ በወረቀት ላይ ፅፎ እሷ የምታይበት ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡

ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3 ሰአት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋ ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ " 11 ሰአት ሞልቷል ተነስ ስብሰባው እንዳያመልጥህ " የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል፡፡

ማነው ስተት የሰራው? ማነውስ ልክ?
ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፡፡
🗃
Join @Owmiracle share😘 share😘

tgoop.com/owmiracle/3685
Create:
Last Update:

BY Mi®@©l£💞😂🙌

Share with your friend now:
tgoop.com/owmiracle/3685

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” Clear Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. Telegram Channels requirements & features Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment.
from us

Telegram Mi®@©l£💞😂🙌
FROM American