Telegram Web
አሁን እኮነው ቺኳ ደውላልኝ እራት አቅርቤ ሻማ አብርቼ ቁጭ ብያለው ቶሎ ናልኝ ብላኝ ሮጬ ስሄድ ..
.
#አምፖል_እንድትቀይርልኝ_ነበር_አላለችኝም 😏🤣
@owmiracle
ታናሽ እህቴ ለፋዘር አርግዣለሁ ብላ ነግራው የደስታ በግ ሊገዛ ነው መሰለኝ ብቻ ግን..

#ገመድ_እየፈለገ_ነው🤔😃😃
@owmiracle
በነፃነት ነው ያደኩት ይገርምሀል!! ከአባቴ ጋር መጠጥ እጠጣለው🍻 አለችኝ...

#ለእኔ_የሚጠቅመኝ_ከእናቷ_ሙያ_ብትማር_ነበር🥺🤷‍♂
@owmiracle
💕በፍቅረኛሞች ቀን ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን የእናቶችን ቀን ያለ እናት የሚያከብር አለና👍
@owmiracle
ጃክ ለሮዝ ሲል ሞተ፣
ሮሚዮ ለጁሌት ሲል ሞተ፣
በዛብህ ለሰብለወንጌል ሲል ሞተ፤
ስለዚህ በህይወት ለመኖር ከፈለክ ብቸኛ ሁን😂

😘Happy non-valentine's day😘
@owmiracle
💓#ለቫላንታይን_ደይ_አክባሪዎች_በሙሉ
ዳይፐር መግዛት ሞዴስ እንደ መግዛት ቀላል አይደለምና ኮንዶም ተጠቀሙ ላስታውሳቹ ብዬ ነው🙈🤷‍♂
@Owmiracle
በ ቫላንታዪን ቀን መስማት ማትፈልጋት ቃል.......
አልጋ 🛌 🛌 ጨርሰናል 🤣😜😂
@Owmiracle
ልብሷን እያወላለቀች... "ግን እንድፀፀት እንዳታደርገኝ ልቤን እንዳትሰብረው" ትለዋለች!

ኧረ አጭር ነው እዛጋ አይደርስም🙊🤣🤣
:
••●◉Share us, @owmiracle @owmiracle
የኔ ሚስት In the Club

#ልጁ :- ቆንጆ እስኪ መጠጥ ልጋብዝሽ
Ma girl :- አይ አመሰግናለሁ መጠጥ ለእግሮቼ ጥሩ አይደለም
#ልጁ፡- ምነው ተሰብረሽ ነው ወይስ....
Ma girl:- አይይ ስጠጣ በቀላሉ ይከፈታሉ
🤣🤣🤣
እንደኔ አይነት ሚስት ይስጣችሁ
የገባው👍
••●◉Join us @owmiracle
#ባል:- አንቺ ደደብ

#ሚስት:- አይገርመኝም ከዚም የባሰ ተብያለው

#ባል:- ምንድነው የተባልሽው?

#ሚስት:- ያንተ ሚስት😜🤣
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@owmiracle
#ሚስት፣ ሄሎ የት ነዉ ያለከዉ ?
#ባል፣ ባንክ
#ሚስት፣ በቃ ሳትረሳ በቀደም ያየነዉን ጫማና ቀሚስ መግዣ ብር አዉጣና ሄደን እንገዛለን
#ባል፣ እንዴ ባንክ ያልኩሽ እኮ የደም ባንክ ነዉ
#ሚስት፣ ደምህ ይፈሰስ
#ባል፣ ሃሎ ምን አልሽ? 😳
#ሚስት፣ ምንም! እቤት ሽሮ ፈሰስ ሰርቻለዉ ቶሎ ና🤣🤣
@owmiracle
እንጀራ ምገዛበት ደንበኛዬ ለራሱ ሚበላውን ግን ከሌላ ሱቅ ሲገዛ ያዝኩት🤔🙆‍♂🤣🤣
@owmiracle @owmiracle
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

#አንተ«ዛሬ አምሮብሻል»

#እሷ“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

#አንተ«አልግባሽም ፍቅሬ»

#እሷ“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

#አንተ«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

#እሷ «እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»🤷‍♂🙆‍♂🤣
@owmiracle @owmiracle
ቅቅሉን ፈርቼ ቀዝቃዛ ነገር ምን ይምጣልሽ እላታለሁ...

#ጥሬ_ስጋ 🙆‍♂🤣🤣
@owmiracle
"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ"

#እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣
@owmiracle
#My_brother ፈታ በል ሁሌም እንደተቸገርክ አትኖርም አንድ ቀን ሞተክ ትገላገላለህ😜😂🤣
@owmiracle
2025/07/14 11:26:11
Back to Top
HTML Embed Code: