Telegram Web
ሰሞኑን ፊደራል መንገድ ላይ ጠፋ ብዬ ስነጥር አንዱ ፏ ብሎ መቶ አልዠለጠኝም 😳🙆‍♂🤣🤣
.
አሁን ምን ችግር አለው ዩኒፎርም መቀየሩን ብትነግሩኝ😏
@owmiracle
ዛሬ አለቃዬ ደሞዝ ተሳስቶ ጨምሮ ሰጠኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ ስህተቱን አልፌዋለው😜🤣
@owmiracle
ፈገግታ የማይለይሽ ከሆንሽ ትሁት ከሆንሽ ሰው አክባሪ ከሆንሽ ለሰዎች መልካም ከሆንሽ የተረጋጋ ስብእና ካለሽ አንቺ #የኔ_ሚስት ነሽ😘😘
@owmiracle
"የኔ ፍቅር ሰላም አደርሽ ? ፍክት ያለች ሰኞ ይሁንልሽ ስትስቂ ዋይልኝ የኔ ንግስት"

የሚል Message ለፍቅረኛዬ ለመላክ በስተት ለአስተማሪዬ ልኬ ከዛ በድንጋጤ

እንደዚህ አይነት የፍቅር ቃላትን ለማግኘት 8256 ላይ OK ብለው ይላኩ የሚል Text ድጋሜ ላኩኝ🤷‍♂🤣🤣
@owmiracle
Teen-age couples ሲጣሉ ምን ያደርጋሉ

በTelegram Profile pic ያወራሉ😅
@owmiracle
#እሷ፦ "ኡዴ ትደግማለ ኦይስ ፋንቱን ላርገው?"

#እሱ፦ "ኢደግማሎ ኪፕቱን ተይ"😜🤣
@owmiracle
1 ኪሎ በሶ 40 ብር ገባ አሉ

በቃ አበበ ውሀውን ብቻ መጨበጡ ነው 😂😂
@owmiracle
#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔
@owmiracle
🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡

🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡

🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡

🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡

🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄
🎼
ፈገግ እያልክ Join @owmiracle

#ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል፡፡
😁😁😁
@owmiracle
ፈጣሪ ሲወድህ "የሚታጠብ ልብስ ካለህ አምጣው " የምትል የአከራይ ልጅ ይሰጥሃል🤣
@owmiracle
ነገ ማንና የት እንደምትሆን አታውቅምና ያንተን እገዛ ለሚፈልጉ ሠዎች እጅክን አትከልክላቸው ::
@owmiracle
ወንድ ልጅ ግን አይገርማችሁም? የእናቱን ጡት እየጠባ ያድጋል የሚስቱን ጡት እየጠባ ይኖራል😜😂
@owmiracle
#_አኩራፊ_ሰው_ብዙ_ነገር_ያመልጠዋል፡፡

ባል ና ሚስት በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰአታቸው ደረሰ፡፡
ድንገት ግን ባል አንድ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡

ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ የነገው ስብሰባ እንዳያመልጠው" 11 ሰአት ቀስቅሺኝ " ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው እና ወረቀት ላይ " ነገ የስራ ስብሰባ ስላለብኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለሁ፡፡ አደራ 11 ሰአት ላይ ቀስቂሺኝ" ብሎ በወረቀት ላይ ፅፎ እሷ የምታይበት ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡

ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3 ሰአት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋ ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ " 11 ሰአት ሞልቷል ተነስ ስብሰባው እንዳያመልጥህ " የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል፡፡

ማነው ስተት የሰራው? ማነውስ ልክ?
ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፡፡
🗃
Join @Owmiracle share😘 share😘
ባንተ ቤት 7ሴት እየጀነጀንክ በቃ ነፍስህን አታቅም 7ቱም የኔ አካዉንት ነዉ😜🤣😂
@owmiracle
ቁርሱን ሁለት ቀን አድሮ ፀጉር ያወጣ ፓስታ አቅርባለት "ቆይ ሹካ እና ማንኪያ ላምጣልህ!" ብላ ወደ ጓዳ ስትገባ ምናላት…
"ይልቅ እንዝርትና ቀሰም አምጪልኝና ልፍተለው!" 😂
@Owmiracle
አንድ ሰው አንቺን ትቶሽ ሔዶ እንደገና ወደ አንቺ ከተመለሰ እባክሽ ልቡን💔 አትስበሪው #እግሩን_ስበሪው 😜😂😂
@Owmiracle
#My_Sister ፍቅረኛሽ ስልኩ ሲጠራ አንስቶ አይሰማም ይቆራረጣል እያለ ካጠገብሽ ተነስቶ ወደ ውጪ ከወጣ ተከታተይው እና Network በመፈለግ አግዢው🤣🤣🤣
@owmiracle
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገሬ
@Owmiracle @owmiracle
የቦሌ ቺክ ጠብሼ ፏ ብዬ ባጃጅ እየነዳሁ ስሄድ
''እጅ እግር እያለክ ለምን ዊልቸር ትጠቀማለክ''? አለቺኝ😭🙊
@Owmiracle
ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ😜🙏
@Owmiracle
2024/12/03 07:56:34
Back to Top
HTML Embed Code: