Telegram Web
Forwarded from Smart Button
ጅንጀና Styale part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👇
Forwarded from ILL ()
ለሴቶች ብቻ💋


​​​​💔!!!​ትክክለኛ አፍቃሪ!!!💔

🧥ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ 💞ያፈቀረሽ💞 ሰው የተለያዩ ናቸው። ለምን እነደዚህ አልከኝ እንዳትይኝ ?
እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስክናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ
እናውቅበታለን ። ያፈቀረ ግን ንግስቱን ንግስቴ ብሎ ለመጥራት እንኳን ቃል
አጥሮት ይንተባተባል፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤
ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ  እሱነቱን አጥቶ ሌት ከቀን አንቺን በምናቡ
ሲያወጣና ሲያወርድ ውበትሽን ለመግለፅ ሲቸገር ፣ የአንቺን ህይወት
በማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣
💞ከሰው በላይ የነበረው ማንነቱን መቀመቅ ሲያወርድ........ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ
እንኴን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ጥለሽ ትሰብሪዋለሽ ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል።
አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል።

💝በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ  በአፉ ንግስት ያስመሰለሽ.......ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኴን ሳይቆጥርሽ ይርቅሻል ። ለዚህ  ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው የምልሽ።
ምርጫው ግን ያንቺ ነው።

♥️ፈጣሪ ለሁሉም ሰው የሚመኘውን ሳይሆን በልቡ የሚያፈቅረውን ይስጠው !!!

                  📨ሼር አርጉ ከተመቻቹ ላይክ አርጉ


@yefkir_gojo
@yefkir_gojo
Forwarded from Smart Button
ጅንጀና Styale part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👇
Forwarded from ILL () via @like
💞💞የምናፈቅረውን ሰው በጃችን የማስገባት ጥበብ💞💞

1⃣. ሁሌም ያማረ አለባበስ መከተል ማለትም ያሉንን ልብሶች ሁሌም ፅዱ ማረግ(Protocol)

2⃣. ሁሌም ጠዎት የሰላምታ Text መላክ፡፡ ከዛ ስናስለምደው ከወራቶች ቡሀላ ማቆም ከዛ ስለንተ ስላንቺ መጨነቅ ጀመረ ጀመረች ማለት ነው፡፡

3⃣. ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ወክ ማረግ መናፈሻወችን ማስለመድ፡፡

4⃣. ሁሌም ስትገናኝ አንድ አይነት ሰላምታ ማስለመድ አሁንም ከሳምንታት ቡሀላ ስስማት ወይም ስስሚው ለየት ያለ አሳሳም ከዛ እንዳፈቀርካት/ሽው አወቀለሽ አወቀችልህ ማለት ነው፡፡

5⃣. ስልክ ማውራት አስፈላጊ ከሆነ ሁሌም ማታ ማታ ማድረግ ምክንያቱም ማታ ላይ ምንም የሚረብሽ ወይም የሚያስጨንቅ ነገር የለም ጉዳይም የለባትም ስለዚህ በምታዎራት ሠአት ሀሳብህን ትረዳለች ስልኩ  ከተዘጋ ቡሀላ እናቴ ትሙት ነው ምልህ ስላንተ ማሰብ ትጀምራለች፡፡

6⃣. የኛን ቻናል በጥሞና መከታተል ምክንያቱም እናስተምርሀለን እና አንተ ደግሞ በተግባር ታሳያታለህ፡፡ ለጉዎደኛህ ምታስብ ከሆነ በል የፍቅር አጋር join አስደርግ

    💕💕 ይቀጥላል....💕💕

🛎🛎🛎ይቀጥል የምትሉ እስኪ 👍
Forwarded from ILL ()
​​💘ሴቶችን የመሣብ ጥበብ ክፍል 2⃣💘

❤️➋.የትላልቅ ቦታዎች ፍራቻ፡-

ትልቅ ቦታ ለመግባት ማለትም ከሀብታም ሰዎች የመዝናኛ ቦታ ወይም ትላልቅ ሆቴሎች ገብቶ ለመዝናናት አንዱና ትልቁ ችግራቸው ነው፡፡ እነኚህ ወንዶች እንዴት ለብሰው መሄድና
እንዴት መመገብ እንዳለባቸው አናውቅም ብለው በውስጣቸው ስለሚያስቡና ራሳቸውን ስለሚያሳንሱ በእንደዚህ አይነቱ ቦታ አይገኙም፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ከሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት የተወሰነ ስለሚሆን ብዙ እውቀት (Information) ስለሌላቸው ብዙ አዝናኝ የሆነ ነገር ለሴቶች ለማቅረብ ያዳግታቸዋል፡፡ ሴቶች ደግሞ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ ቦታና ሁኔታን ስለሚጠሉ ከለመዱት ወጣ ባለ መልኩ ራሳቸውን የሚያሳድጉበትን ታላላቅ ነገሮችና መዝናኛዎችን ይመርጣሉ፡፡

❤️➌.ሴቶችን በምን ዘዴ መቅረብ እንደሚቻል አለማወቅ፡
ብዙ ጊዜ ሴቶችን ለማጥመድ በሆነ ርዕስ ላይ አብረሃት እውቀትህን ለማሳየት ከመጽሐፍት ያነበብከውን ታካፍላታለህ፡፡ ነገር ግን ከአንዲት ሴት ጋር የሆነ ትውስታን ሊጭር የሚችል ግንኙነት ካልፈጠርክ ከሰከንድ በኋላ ትረሳሃለች፡፡ ታዲያ ሴትን ልጅ በተለያዩ ዘዴዎች ልትቀርባትና ከቀረብካትም በኋላ ነገሯን አንበብህላት ታላቁን የጨዋታ ሚናህን ልትወጣ ይገባሃል፡፡ ታዲያ በምትፈጥረው ድንቅ አጋጣሚዎች ሁሉ አንተነትህን ወደ ፍቅር ሰው የምትለውጥ አድርገህ አቅርበው፡፡ ጨዋታህ የፍቅር ምልክት ቢኖረውም ጠርሷ ላይና ጆሮዋ ላይ ብቻ የሚቀር ሳይሆን ጨዋታህ ሁሉ ፍቅርህን ልቧ ላይ የሚተክል መሆን እንዳለበት ራስህን አዘጋጅተህ ቀጥል፡፡ ለፍቅርህ እንቅፋት ከሚሆኑ ሰዎችም ራሳችሁን አርቁ፡፡ የማይመቹ ነገሮችን ትታችሁ ወደሚመቻችሁ ነገር ራሳችሁን አምጡት፡፡

💝💝 ይቀጥላል
Forwarded from ILL ()
ደሴ
Forwarded from ILL ()
​​💘ሴቶችን የመሣብ ጥበብ ክፍል 3⃣💘

❤️➍.በመጀመሪያ ሴቶች ስትቀርብ ተለሳልሰህና በጥሩ ባህሪ ይሁን ፡-
የሚያስደስት ባህሪ ያለህ መስለህ መቅረብ ወይም በጣም ጥሩ የሚባል ወንድ ሆነህ ራስህን ማቅረብ ትልቅ ሚና ይጫወትልሀል፡፡ ይህንን ለቅርበት ብለህ በራስህ ላይ ያመጣኸውን ባህሪህን ትተህ ወደ እውነተኛ ባህሪህ እንዴት መመለስ እንደምትችል ወይም ጥሩ ባህርይ ተፈጥሯዊና ቀጣይነት ያለው ግን ፍቅርን የሚናገር መሆኑን ካላወቅህ ከሴቶች ጋር ሁሉ ጥሩ ሰው የሚባል ሰው ሆነህ ብቻ ከቀረብክ ያቺ ሴት እቤቷ ሄዳ ስለ አንተ ጥሩነት ብቻ ታወራለች፡፡ ነገር ግን እንደ አንድ ጥሩ ወንድምና ጓደኛዋ ብቻ ስለምትቆጥርህ ከሌላ ወንድጋር ሌላ የፍቅር ግንኙነት ትመሰርታለች፡፡ ስለዚህ ጥሩ ሰው ብቻ ሳትሆን ጥሩ የፍቅር ሰው ወይም የፍቅር አጋር መሆንም እንደምትችል ማሳየት አለብህ፡፡
❤️➎.ሁል ጊዜ የሚያስደስታትን ነገር እወቅላት ፡-ከምንም በላይ ሴቶች የውስጣቸውን ምቾት የሚጠብቅላቸውን ወንድ ይመቻቸዋል፡፡ ታዲያ ምን እንደሚያስደስታት ማወቅ የአንተ የወንዱ የቤት ስራ ይሆናል ማለት ነው፡፡ አስደስታት ምቾቷንም በሚገባ ጠብቅላት፡፡ ይህን እያደረክ ስትመጣ የበለጠ ግንኙነትህን አስደሳች ታደርገዋለህ፡፡ ምክንያቱም ስሜቷን ስትጠብቅላት ሁሌ አንተን ብቻ ትላለች፡፡ ያን ጊዜ ፈላጊና ተፈላጊ ተገጣጠሙ ማለት ነው፡፡
❤️➏.የፍቅር ሰው መሆንህን አሳውቃት ፡-
በማንኛውም የግንኙነት አጋጣሚ ወንድሟን ወይም እህቷን ወይም እናቷን መስለህ ሳይሆን ፍቅረኛዋ እንደሆንክ መስለህ ወይም ሆነህ ቅረባት፡፡ ይህም ማለት እንክብካቤና የእናትነት አይነት ስሜት ከመጠን በላይ አታብዛባት፡፡ እንክብካቤህ በጥቂቱና በጥበብ ሆኖ ጨዋታዎችህ ግን ፍቅር ፍቅር የሚያሸትቱህ ሊሆን ይገባል፡፡ የብዙ ወንዶች ችግር ውስጣቸው ለፍቅር ከሚፈልጋት ሴት ጋር በጓደኝነት ቀርበው በኋላ ላይ ወደ ማንነታቸው መለወጥ ነው፡፡ ነገር ግን በየትኛውም አይነት አቀራረብ ቅረባት፡፡ ብዙ ጊዜ ሳትወስድ ግን አቀራረብህን ወደ ፍቅር ለውጠው፡፡ ጥሩ የፍቅር ሁኔታን ከሰጠኻትና ያንተ መሆን ከፈለገች እሷም ብዙ ጊዜ አታባክንብህም፡፡ ያኔ ቅርርባችሁን ወደ
ጣፋጭ የፍቅር ግንኙነት በቀላሉ መቀየር ትችላለህ፡፡
❤️➐.አማላይነትህን ተጠቀምበት
የራስህን ማንነት ከመጠበቅ ጀምሮ ጥሩ የሚባል ስብዕና ያለው ወንድ ሆነህ ቅረባት፡፡ ባገኘኸው አጋጣሚ አማላይ ሆነህ ቅረባት፡፡ በአንተ መልካምና አማላይ የሆነ አቀራረብ ውስጥ ለእሷም ጥሩ ነገር የምትፈጥርና የበለጠ አምራና ጎልታ እንድትወጣ ታደርጋታለህ፡፡ ምክንያቱም በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ከአንተ ጋር ተነፃፃሪ በሆነ መልኩ ራሷን አማላይና ማራኪ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ስለምትጨናነቅ ነው፡፡ እነዚህንና መሰል ነገሮችን በሚኖራችሁ ቅርርብ ውስጥ የምትተገብራቸው ከሆነ ግንኙነታችሁ ጣፋጭና ድንቅ የፍቅር ጊዜ ይሆንላቸዋል፡፡ ሰዓቶችና ቀናት ሁሉ ያጥራቸዋል፡፡ ያኔ የፍቅር መቀሶችህን ለይተህ በማወቅህ በፍቅር ቅመሞች የመለወጥና የግንኙነታችሁም ታላቅ የፍቅር ንጉስ የመሆን ዕድሉ ይኖርሀል፡፡ አማላዬ የሚለውን ዜማም ጀባ በላት፡፡ እሷም አንተ የእኔ… የእኔ የነብሴ ክፋይ ትልሀለች፡፡ መልካም ፍቅር፡፡


@yefkir_gojo
@yefkir_gojo
Forwarded from ILL () via @like
💞💞የምናፈቅረውን ሰው በጃችን የማስገባት ጥበብ💞💞

       ክፍል 2⃣

7⃣. እንክብካቤ አብዛባት፡፡

8⃣. ቀልድ አታብዛ ያለበለዝያ እንደ ወንድሟ ነው ምታይህ፡፡ ሁሌም ቁም ነገረኛ ሁኚ ሁን፡፡

9⃣. እሳ ከጠራችህ ወይም ከጠራችህ ምንም አይነት ጉዳይ ውስጥ ብትሆንም ሂድ ምክንያቱም ለሷ ትልቅ ቦታ እንዳለህ ማሰብ ትጀምራለች ስለዚህ ሁሉም ነገር መስመሩን ያዘልህ ማለት ነው፡፡

🔟. ፍቅርህን ስገልፅ እባክህ ከፊልም ላይ ያለውን ወይም የሰማህውን የማማለያ ቃላት አትጠቀም ሁሌም አንተ የቃላት ፈጣሪ ሁን እንጂ የተለመዱ ቃላቶች አትጠቀም ምክንያቱም በልቧ ጥርጣሬ ያድራል አውቆ ነው ብላ ታስባለች፡፡

1⃣1⃣. ከንፈርዎን የምስመው የመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ እባክህ እባክህ ባከባቢው ፍፁም ሰው እንዳይኖር ምክንያቱም ሰው ካለ ታፍራለች ሌላ ጊዜም የምደግመው ስለሚመስላት ካንተ ጋ የምትገናኙበት ቀን ይቀንሳል በዛ ላይ ሰው ካለ ልትገረጣ ትችላለህ ስለዚህ ሰው በሌለበት ቦታ ሳታስበው ሳማት የምር ነው ምልህ እውነት ቤቷ ገብታ ካንተ ውጭ ማንም አይምሮዎ ላይ አይመጣም፡፡ ምን አለ በለኝ በህልሟ ሁሉ ልመጣ ትችላለህ፡፡

1⃣2⃣. ማታ ላይ ስስማት የተሰማህን ስሜት በሚገርም ቋንቋ(ጅንጀና ቢጤ) ፅፈህ በ Text ልከህ መጨረሻው ሰላም እደሪልኝ ብለህ ላክ፡፡ hahaaha ታድለህ እሄንን ካረክ እውነት እንቅልፍ እስከሚወስዳት ስታስብህ ስትደሰት ነው የምታመሸው፡፡እረ ወላሁላ በቃ ፊልም ላይ እንደሚሆኑት ፍቅረኛሞች የሆነች መስሎዎት ይሰማትና ክላስ(ት.ቤት) ቁጭ ብላ የስኪርብቶዎን ጫፍ ነከስ ነሰስ እያረገች አንተን ማሰብ ልጀምር ሁሉ ትችላለች፡፡ (🖊Abena Jc🖊)

💕💕ይቀጥላል...💕💕

🛎🛎🛎ይቀጥል የምትሉ እስኪ የ👍 ምልክቱን በመንካት ድጋፋችሁን ስጡን፡፡🛎🛎🛎


@yefkir_gojo
Forwarded from ILL ()
​​​​❤️ስምንት የአማላይ ሴቶች ባህሪና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር😘

              1⃣.#ሳይረን👱‍♀

...🖍በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ እውነትም ሴት የምትባል ናት፡፡ ይህቺ ሴት ታዲያ ወንዱ ያለበትን በነገሮች መገደብ አስረስታ ሁሉም ነገር በሱ ኃላፊነት እንደሚደረግ የምታሳስበው ናት፡፡ ታዲያ ይህቺን ሴት አንተ ከሌሎቹ ሁሉ ነጥለህ ልትለያት ትችላለህ፡፡ በአብዛኛው በአካላዊ ሁኔታዋ ጥንቃቄ ያለው አለባበስ፣ ለስለስ ያለ ሽቶ፣ እርጋታ ያለው አካሄድ፣ እፍረትና መሽኮርመም ያለበት የሚመስል ፈገግታ ቢነኩት ተሰባሪ የሚመስል ስስ ስሜትና ወደ ፊት በድፍረት ወደኋላ በመሽኮርመም መሀል ያለችና አንተንም ሙሉ ወንድነት እንዲሰማህ የምታደርግልህ ናት፡፡

👉በክፍል 2  ሁለተኛዋን  የአማላይ ሴት ባህሪ እና  እሷኑ መልሰህ ምታማልልበትን መንገድ ይዘን  እንቀርባለን.......

@yefkir_gojo
@yefkir_gojo
Forwarded from ¤๋ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ͜͡SMITH
Original earpod
Pro 5
Upto 15m distance working
Bluetooth pairing
Highly sensitive sensor
120hr standby time 🕘
Long-lasting battery 🔋
Brand new Packed

Price 999br only
Free Delivery ✅️

Call 📞 0929725747
⭕️ኦሪጅጅናልWirless earphone
ለ15ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
በብሉቱዝ የሚገናኝ
እስከ 12 ሜትር ርቀት ሳይቆራረጥ የሚሰራ
የቻርጀር ገመድ አብሮ ያለው
Touch sensor እንዲሁም mic ያለው
💢price 550br
call: 0929725747
Free Delivery
Hyperbolic Mass. USN

🪅1 INTO supplement BRAND
🏋‍♂ultimate sports nutrition(USN)
🍖High Protein + High Carb with BCAAs + Creatine + Glycine
Weight 1kg
🩵For(ለውፍረት ፣ለሠውነት ቅርፅ፣ ለጥንካሬ ) የሚሆን
💙2600Br ብቻ
🖤 ይደውሉ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
0929725747 በዚ ሃሎ ይበሉን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ILL (ᴊᴀᴅᴇи)
New Airdrop

$DOGS ያመለጣችሁ PAWS እንዳያመልጣችሁ

ልክ እንደ $DOGS አይነት ሲሆን PAWS ደግሞ ቴሌግራም ላይ በተሳተፋችሁበት Airdrops ልክ ነጥብ ይሰጣቹሃል ከዛም ውስጥ Notcoin, DOGS ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ አሪፍ ነጥብ ታገኛላችሁ PAWS ላይ

አሁኑኑ ጀምሩት
https://www.tgoop.com/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vUWHZElE
2025/02/28 06:38:16
Back to Top
HTML Embed Code: