✙✙✙ እንኳን ለቅዱስ #ሚካኤል ዓመታዊ #በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✙✙✙
✙ እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ ህዳር 12 ቀን ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ቀን ነው፡፡እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ ገፍፎ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡(ይህን ሁለተኛውን ሹመት ያገኘው በሚያዚያ 2 እንደሆነ አክሲማሮስ በሚባለው የቤተክርስቲያናችን መጽሐፍ ላይ ሰፍሮ አናገኛለን፡፡)
የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ፡፡
✙ እንዲሁም ይህ ዕለት ቅዱስ ሚካኤል ሕዝበ እስራኤልን ከግብፅ ምድር ጀምሮ ከነዓን እስኪገቡ ድረስ እየመራ እየጠበቀ አብሯቸው በመጓዝ ምድረ ርስት እንዲገቡ ያደረገበት መታሰቢያ ነው:: በዚሁ ዕለት በመጽሐፈ ኢያሱ 5:13 በተጠቀሰው መሠረት ቅዱስ ሚካኤል የተመዘዘ ሰይፍ በመያዝ በምድርና በሰማይ መካከል ቆሞ ለኢያሱ ተገልጦለታል:: ኢያሱም አይቶ ሰግዶለታል:: በ እርሱ ላይ? እንዲህ ይላል:- "ሁልግዜ ከ እግዚአብሔር ዙፋን ፊት ቆሞ ለሰው ሁሉ የሚማልድ መልአክ ነው:: የነዌ ልጅ ኢያሱ በንጉሥ የጦር ቤት ወዳጅ፣ አምሳል፣ ክቡር፣ ገናና ሆኖ ያየው ይህ ሚካኤል ነው:: ባየውም ጊዜ ከግርማው የተነሣ ደነገጠ:: በግንባሩም ከምድር ላይ ወድቆ ሰገደለት:: ጌታዬ ሆይ ከሰማይ ሠራዊት ወገን አንዱ ከአለቆች አንዱ ነኝ"፡ብሎ ቅዱስ ሚካኤል መለሰለት::

Forwarded from Blu Aspire Abroad
University of Milan-Bicocca Is open for 2025/2026 applicants.
For Masters Degree Applicants these are the available fields.
* Artificial Intelligence for Science and Technology
* Astrophysics and Space Physics
* Data Science
* International economics
* Marine Sciences
* Materials Science and Nanotechnology
*1st call deadline: 10 Feb, 2024
*2nd call Deadline: May 2, 2025
Note that limited access courses has only one call.
Application fee : 30Euro
Deposit : 156 Euro which has to be paid upon acceptance of admission offer.
Apply here: https://apply.unimib.it/courses/search/id/9846-4dlg63
Join @blu_aspire_abroad for more scholarships!🌍🎓
Join our discussion group @blu_discussion_public

ሰላም ቤተሰበቦች webemoji ኤርድሮፕን ስንቶቻችሁ ጀምራችሁታል
ከተጀመረ 2ኛ ሳምንቱን ያዘ በቀን ከ 15-500 ቴሌግራም ስታር አየሸለመ ነው !!
ሰሞኑን ደግሞ በ TON መሸለም ሊጀምር ነው በ 24 ሰአት የሚያልቅ ነው ከ 1-100 ላሉት ይሸልማሉ
የሚገርመው መቶኛ ደረጃ ላይ ያለው ሰው 1K point ነው ያለው እሱን ደሞ እንደገባቹ ይሰጣቹሀል
ለመጀመር 👇
https://www.tgoop.com/webemoji_bot/play?startapp=665300164

www.tgoop.com/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000ZGXm--p-_treasure
TOMA is listing on 20 December!
Celebrate with our exclusive giveaway—Use my link to open a chest and win up to 1,000 TOMA! 🎁
Don't miss this chance to grab more TOMA before the big listing! 🚀✨

Telegram
Tomarket
Harvest, farm and obtain $TOMATO. Be early for what's coming. The more, the better. 👀🪂📦
www.tgoop.com/hrummebot/game?startapp=ref665300164
I'm gifting you a fortune cookie
I'm gifting you a fortune cookie
Telegram
Hrum
Hrum Hrum
https://www.tgoop.com/chillguyxmas_bot/game?startapp=665300164
Join me in CHILLGUY XMAS 🎅🎄, the exciting Christmas game! Earn rewards and spread holiday cheer together!

CHILLGUY XMAS
🎅 Join the magical Christmas adventure!
#ChillGuyXmas #GameFi #Solana
#ChillGuyXmas #GameFi #Solana
https://www.tgoop.com/pocketfi_bot/Mining?startapp=665300164
🚀 Join the mining of $SWITCH — the native token of the DeFi exchange PocketFi!
Start mining and get a bonus of up to 7.5 $SWITCH!

Mining
PocketFi
Mine $SWITCH tokens and use all DeFi services: swap, bridge, and receive crypto! Created by @pocketfi team

እናንተ ጋር unmute የሚል ካለ አንዴ ንኩት እና mute የሚለው ላይ አድርጉት ተባበሩኝ
https://www.tgoop.com/nordom_gates_bot/open?startapp=lP7Wcf
How lucky are you? Join me and earn real rewards.
How lucky are you? Join me and earn real rewards.
Telegram
Nordom Gates
Unlock the Nordom Gates ⚡
The most rewarding game you'll find.

https://www.tgoop.com/SaveQuestion_bot/app?startapp=r_665300164
❔ Every day, the number of tokens of all users decreases until the listing on January 1!Can you not lose everything?

?
Every day, the number of tokens of all users decreases until the listing on January 1! Can you not lose everything?
www.tgoop.com/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000ZGXm
I scored 399 points in Tomato Game!
I dare you to challenge me!
Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!
I've prepared a warm welcome meal just for you!
Use my link to get 50 $TOMA! Limited time offer.
I scored 399 points in Tomato Game!
I dare you to challenge me!
Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!
I've prepared a warm welcome meal just for you!
Use my link to get 50 $TOMA! Limited time offer.
Telegram
Tomarket
Harvest, farm and obtain $TOMATO. Be early for what's coming. The more, the better. 👀🪂📦
www.tgoop.com/zoo_story_bot/game?startapp=ref665300164
🥳 Hey, want to visit the Zoo together?
🦒 Here, you can buy animals, upgrade enclosures, and take part in an Airdrop!
🎁 Claim your welcome bonus and pick your first animal!

Zoo
Create your own Zoo
https://www.tgoop.com/donot/game?startapp=665300164
I need my crew! 🍩 Let’s fry Donots and stack TONs together. You in?
I need my crew! 🍩 Let’s fry Donots and stack TONs together. You in?
Telegram
Donot
The easiest way to stack TONs with your crew!
Fry 🍩, bring your friens, and watch the TONs roll in. Let’s get cooking!

ሰካራሙ መነኩሴ
በአቶስ ተራራ ላይ በካሬስ የሚኖር አንድ መነኩሴ ነበር። በየቀኑ ይጠጣ ነበር፣ ከዚያም በመነኮሳትና በመንፈሳዊ ተጓዦች "pilgrims" ላይ ችግር ይፈጥራል....ይኽንን እያደረገ ሰነባበተ...በገዳሙ የሚኖሩ መነኮሳት በሙሉ በሰካራምነቱ ስለሚያውቁት "ሰካራሙ መነኩሴ" በሚል ነበር የሚያውቁት...ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይኽ መነኩሴ አረፈ።
በሞተም ጊዜ ከመነኮሳት መካከል የተወሰኑት ወደ አባ ፓይሲየስ ዘአቶናዊው ፈጥነው ሄዱና በደስታ ሆነው የገዳሙ ችግር አሁን ማብቃቱን ነገሩት "ሰካራሙ በመሞቱ"።
አባ ፓይሲየስ ስለ መነኩሴው ሞት አስቀድሞ ያውቅ ነበር፤ የመላእክት ጭፍሮችም የመነኩሴውን ነፍስ ለማግኘት ሲመጡ አይቶ ነበር። እነዚያም መነኮሳትና መንፈሳዊያን ተጓዦቹ ግራ በመጋባት በመሆንና አባ ፓይሲየስ ለመልካሙ ዜናቸው በሰጠው ምላሽ ሲናደዱ፣ ቅዱስ ፓሲዮስ የሚከተለውን ነገራቸው፡-
ይህ መነኩሴ በታናሿ እስያ ነው ከእልቂቱ
"holocaust" በፊት ብዙም ሳይቆይ የተወለደው። ወላጆቹ ልጃቸውን ብቻውን መተው ስላልፈለጉ አዝመራውን ለመሰብሰብ "harvest" ሲሄዱ ይወስዱት ነበር፤ በዚህም ልጃቸው እንዳያለቅስ እና እንዳይያዙ ወተቱ ላይ ጠንካራ የአልኮል መጠጥ ጨምረው እንቅልፍ እንዲተኛ በተደጋጋሚ ያደርጉት ነበር። በዚህም ምክንያት ይህ መነኩሴ የአልኮል ሱሰኛ ሆነ...ሐኪሞችም ቤተሰብ እንዳይመሰርት ስለመከሩት፣ ወደ አቶስ ተራራ "mount Athos" በመምጣት መነኩሴ ሆነ። ሰካራም መሆኑንም ለአንድ ሽማግሌ ካህን ተናዘዘ። ሽማግሌው ካህንም በየቀኑ እንዲሰግድ አዘዘው እና ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም "theotokos" እንዲጸልይ እናም ቀስ በቀስ መጠጥ እንዲቀንስ እንድትረዳው እንዲጠይቃት እንዲለምናትም ነገሩት...ይህንንም በብዙ ጥረት ማድረጉን ቀጠለ።
ከአንድ አመት ተከታታይ ተጋድሎ እና ንስሃ በኋላ በየቀኑ የሚጠጣውን 20 መጠጥ ወደ 19 ዝቅ ማድረግ ቻለ። ትግሉ ቀጠለ እና ከዛ ሁሉ መንፈሳዊ ጦርነት ዓመታት በኋላ መነኩሴው በቀን የሚጠጣው ከ2-3 ጊዜ ብቻ ነበር። ለዓመታት ሰዎች እንደ ሰካራም መነኩሴ እና ችግር ፈጣሪ ያውቁታል "ነገር ግን እግዚአብሔር እንደ አንድ ተዋጊ ስሜቱን ለማሸነፍ በታላቅ ቅንዓት ሲታገል ተመለከተ።" በዚህም በከበሩ መላእክት ነፍሱ ታጅባ ሄደች" አላቸው።
ይህንን የሰሙት መነኮሳቱ እና መንፈሳዊያን ተጓዦቹም ምን ያህል በሰው ድካም ሲፈርዱ እንደነበር አውቀው ተጸጸቱ...ለዚህም ነው ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ "ኃጢአት ሲሠራ ባየኸው ወንድም ላይ አትፍረድ አንተ ግልጽ የወጣ ኃጢአቱን እንጅ በስውር ለካህን የሚነግረውን ንስሐ አታውቅምና ስለዚህ የራስህን ድካም ተመልከት።" ያለው🙂🙏🏾
እና ምን ልላቹ ነው በአንዳች ነገር ላለመፍረድ እንሞክር እንኳን ባላየነው ባየነውም ጭምር!!

https://www.tgoop.com/gateio_wallet_bot/miniapp?startapp=NfsipTbG7Y-inviteEarn
join Gate Wallet Mini App with one click—Tap for Airdrops,Yield in Safety!

Gate.io Wallet Mini APP
Tap for airdrops, yield in safety!