Telegram Web
ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ)

በሃገራችን ስፖርት ጋዜጠኝነት ውስጥ ትልቅ ቦታ የነበረው ታላቅ ሰው አረፈ

♾️

እግር ኳስ ተጫዋች ነበር:: ተፅዕኖ ፈጣሪ ጋዜጠኛ ሆነ:: የብዙ የስፖርት ስብዕናዎችን ታሪክ የሰነደበት ባለ ቡኒ ቀለም ፊደሎች ጋዜጣ መስራችና ባለቤትም ነበር::

♾️

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቢፈለግ የማይገኙ የሃገሪቱ የእግር ኳስ እውነታዎች ታሪኮች ቁጥሮች እሱ ጋ ተሰንደዋል:: ለወጣት ጋዜጠኞች የሚያውቀውን ከማጋራት ወደ ሗላ የማይል ሰው ነበር ገነነ::

♾️

በያዝነው መንገድ የትም አንደርስም ኢትዮጵያዊ እግር ኳስ አጨዋወት መከተል አለብን ብሎ የአሰለጣጠን መመሪያ መጽሐፍ ፅፏል ያመነበትን ሃሳብ ለማሳመን ሲሞግትም ኖሯል::

♾️

ከስፖርቱ አድማስ ውጪም ተነግረው የማይጠገቡ ታሪኮችን የሰነደ ጨዋታ አዋቂ ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፍት ገነነ መኩሪያ:: ሁለገብነቱ ያስቀናል የስፖርት እውቀቱ ያስገርማል:: ሙዚቃ ላይ ያለው ግንዛቤ ይኼን ሁሉ እንዴት አወቀው ያስብላል::

♾️

'ኢህአፓና ስፖርት' በደርጉ ዘመን የነበረ የኢትዮጵያን ስፖርት ፖለቲካና አኗኗርን ግልፅ አድርጎ ያሳየበት መፅሐፉ ለብዙዎች የዛ ዘመን ታሪክ ማጣቀሻ ነው:: 'የነገን አልወልድም' የሚለው የአብርሃም ገዛኸኝ ድንቅ ፊልም ታሪክ ከገነነ መጽሐፍ የተወሰደ ነው::

♾️

ገኔ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!

@poemmylove
...
አበባ
ቢልኩ ፤
ደብዳቤ
ቢልኩ
ምነው____
ቢናፍቁ!
አገር
ቢያቋርጡ___
ቢሔዱ
ቢርቁ፤
ዓመት
ቢጠብቁ
ዘመን ቢጠብቁ።
ለሚወዱት ምነው . . .
___
"when love casts a shadow"
ገብረክርስቶስ ደስታ

@poemmylove
ለካ ሰው መልካም ፍጡር ነው። መኖር ነው መልካምነቱን የሚያጠፋበት።🖤
አና ኛቱ (ለእኔ ያርድገው)
Teddy Afro
❤️
🫰

ቀርታስ ቢሆን አና ኛቱ🖤

@poemmylove
Reading something you wrote a while ago is probably the closest thing to time travel.. It's like shaking the hand of your past self.🖤💜🫠

@poemmylove
" ታጥፎ በፖስታ እንዴት ይላካል
እንባ አበባ አይደል በምን ይደርቃል?
ላኩት ባዶ እጁን መሰናበቻ
አይነግርህም ወይ ሀዘኔን ብቻ " 🎶

- YeMa 🎶

@poemmylove
አንድ እድሜ ላንድ ህይወት ላይበቃ (ሶሎሞን)🥀🖤🙂
የሰውዬው ልጅ 🍂 እንዲወድቅ  የተገፈተረው  ፥ ለመጀመሪያም  ግዜ  የማይተመን ሳቅ  ስቆ  ከተንገዳገደበት የቆመው ] ብሉኬ🖤
መምህር ኤስድሮስ የተባሉት ሊቅ ያስተማሩትን የመንፈስ ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ አሉ

"ልጄ  'ከመሃይም' አትጣላ..ደጋፊው ብዙ ስለሆነ ያሸንፍሃል"  🙂
ሰላም በምድራችንላይ ይስፈን!

@poemmylove
ቢወጣልኝ ብዬ ሀዘኔን ባለቅሰው
ለካ እንባ ሆኜ እኔው ነኝ ምፈሰው

ባንቺ💜
@poemmylove
ዝናብ ያዘነበ መንግስት እንዴት የፀሃይዋን brightness መቀነስ ያቅተዋል🙂
አይ አዳም😀🙂
Little reminder 💜
ም ር ጫ ዬ ን አ ላ ም ነ ው ም!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/02/25 05:02:25
Back to Top
HTML Embed Code: