የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን
በዚህ ቻናል የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን።
መንፈሳዊ ልብወለድ ፣ ግጥሞች እንዲሁም ዝማሬዎች በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።እንደምትባረኩበት ተስፋ አደርጋለው።
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🥰

ምሳሌ 3 (Proverbs)
1፤ ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።
2፤ ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላምም ይጨምሩልሃልና።
3፤ ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው።
4፤ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ።
5፤ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
6፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
7፤ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
8፤ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
9፤ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤
10፤ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች።
11፤ ልጄ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ አትናቅ፥ በገሠጸህም ጊዜ አትመረር።
12፤ እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻልና፥ አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ።
13፤ ጥበብን የሚያገኝ ሰው ምስጉን ነው፥ ማስተዋልንም ገንዘቡ የሚያደርግ፤
14፤ በወርቅና በብር ከመነገድ ይልቅ በእርስዋ መነገድ ይሻላልና።
15፤ ከቀይ ዕንቍም ትከብራለች፥ የተከበረም ነገር ሁሉ አይተካከላትም።

🔷 🔶 የልባችሁን ምረጡ!🔶🔷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔷🔷🔷🔷🔷🔷
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እውነት እውነቱን አውሩ፣ ግልፅ ግልፁን አስቀምጡ። አሁን ላይ ተስፋችሁ ማነው? ያኖረኛል ብላችሁ የምታስቡት አካል ማነው? ሁሉነገራችሁን ብታጡ እንኳን ያ አካል አብሯችሁ ስለሆነ ብቻ ሙላትና እረፍት የሚሰማችሁ ማነው? ሰውን ተስፋ የሚያደርግ በርሱም ላይ የሚተማመን እርሱ የተረገመ ይሁን እንዲል መፅሐፍ። ይሔን እንኳን እያወቃችሁ በሰው ተደግፋችኋልን? ይሔን እየሰማችሁም ሰውን ተስፋ አድርጋችኋልን? ለማን ምንያህል ቦታ መስጠት እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ መቼም ቢሆን ልባችሁ ሊያርፍ አይችልም። የሚያኖራችሁ ፈጣሪ ሆኖ ሳለ የማያኖራችሁ የሰው ልጅ ላይ አትጣበቁ፤ ብትወድቁ የሚያነሳችሁ፣ ብትሳሳቱ የሚያርማችሁ፣ ብትጠፉም የሚመልሳችሁ እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ሰውን ከልክ በላይ በሰው ወይም ባላችሁ ነገር ላይ አትደገፉ። ከፈጣሪ ውጪ ሌላው ምድራዊ ነገር ጠፊና አጥፊ ነው። ሲታይ ራሱ የማይጠፋ ይመስላል ነገር ግን ይጠፋል፣ ሲታሰብ ብዙና ሀይለኛ ይመስላል ሲጨበጥ ግን ምንም ነው። ሳይጨልም ንቁ፣ ጊዜው ሳያልፍ ተማሩ።
ጨለማ በብረሃለን ይጠፋል፣ ብረሃን ለጨለማ እጁን ይሰጣል። ተፈጥሮ ፈረቃ አላት። ያለምንም ፈረቃ፣ ያለምንም የጊዜ ገደብ፣ ያለምንም እርከን የሚሰራ ግን ፈጣሪ ብቻ ነው። ዓለምን ከጥግ እስከ ጥግ አይታችኋታል፣ ባታዩአትም ስለርሷ ብዙ ሰምታችኋል፣ የምድር ምርጫ ምን አንደሆነ፣ ከእናንተ ምን እንደምትፈልግ፣ ማንስ ደግሞ እንደሚያዋጣችሁ በሚገባ ታውቃላችሁ። የልባችሁን ምረጡ፣ ለሚያሳርፋችሁ ቦታ ስጡ፣ የሚያኖራችሁን አጥብቃችሁ ያዙ። በራሳችሁ ብርታት ብቻ ዛሬ ያላችሁበት ስፍራ አልደረሳችሁም::
አዎ! ጀግናዬ..! ብትረሳ ብትረሳ እስከዛሬ ያኖረህን፣ እዚህ ያደረሰህን፣ ብዙ ብዙ ነገር ያሳለፈህን የእርሱን የፈጣሪህን ውለታ እንዳትረሳ። በሁለት እግር ቆሞ መሔድ ትልቅ ፀጋ ነው፣ በራስ ፍላጎት ወደ ብዙ አቅጣጫ መንቀሳቀስ ስጦታ ነው፣ ሌላው ቢቀር ለማማረርና የጎደለውን ነገር ለመጠየቅ እንኳን መመረጥ ያስፈልጋል። የትናንት ከባድ አስጨናቂ ጊዜ እስኪያልፍ ረጅም ነበር ሲያልፍ ግን ምንም ነው። ለሰውም ይሁን ለሰዎች ውለታቢስ አትሁን፣ አምላክህንም የምትፈልገውን ለመጠየቅ አትፈር። ከላይ ከላይ ሳይሆን የውስጥህን አውጥተህ ፈጣሪህን ጠይቅ። ሀሳብ ይዘህ አትተኛ፣ ራስህን እያስጨነክም ህይወትህን ለመግፋት አትሞክር። ልብህ አይደንግጥ፣ ውስጥህም አይረበሽ። ህይወት ብለህ የምትኖረውን ኑሮ በአምላክህ ፍቃድና በራስህ መንገድ ለመኖር ራስህን አሳምን።
💫 Share
🥰 Share
🙏እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! 🙏
🔷 https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
👍Like አትርሱ

ለበኋላ ምንም ነገር አትተዉ።😊
በኋላ, ቡናው ☕️ ይቀዘቅዛል.
በኋላ, ፍላጎት 😔 ታጣለህ
በኋላ, ቀኑ 🌅 ወደ ምሽት🌠 ይለወጣል.
በኋላ, ሰዎች ያድጋሉ👨
.
በኋላ, ሰዎች ያረጃሉ🧓.
በኋላ, ሕይወት ያልፋል⚰️.
በኋላ፣ አንድ ነገር ባለማድረግ ይጸጽትሃል...
እድል ስታገኝ 🥰።
ሕይወት ጊዜያዊ ዳንስ 🕺 ናት፣ በፊታችን የሚከፈቱት ስስ የአፍታ ሚዛን ፣ እንደገና በተመሳሳይ መንገድ የማይመለስ።
መጸጸት ለመዋጥ መራራ ክኒን ነው፣ ያመለጡ እድሎች እና ያልተነገሩ ቃላት ሸክም ነፍስን የሚሸከም ክብደት ነው።
ስለዚህ ለበኋላ ምንም ነገር እንዳንተው። በፊታችን ያሉትን እድሎች ለመቀበል ልቦች በተከፈቱ እና ክንዶች በተዘረጉበት ጊዜ የሚመጡትን አፍታዎች እንጠቀምባቸው።
ዞሮ ዞሮ የምንፀፀትበት... ያደረግናቸው ነገሮች ሳይሆን የተውናቸው፣ ያልተነገሩ ቃላቶች፣ ህልሞች ሳይፈጸሙ የቀሩ ናቸው።
- ቡናው☕️ ከመቀዝቀዙ በፊት 😊

ማንኪያ የሰረቀው pastor??
ሳይጨርሱ ምንም ማለት አይቻልም
ከተጋቡ ሁለት አመት የሆናቸው ጥንዶች የሆነ ቀን ቤታቸው pastorኣቸውን እንድፀልይ ይጋብዙታል። pastorኡም ከፀለየላቸው በኋላ በምግብ ሰዓት ከነሱ ጋር ከበላ በኋላ የበላበትን መንኪያ ሳያስቀምጥ ይሄዳል። ይህንንም ምስትዬዋ አይታ ነበርና ገረማት፤ በዚህም ተደንቃ ለባለቤቷ ነገረችው እነሱም ለምን ይሆን እያሉ ስያስቡ አንድ አመት አለፈ። በቀጣይም አመት pastorኡን ጋበዙት ከፀለየላቸውም በኋላ ለቡና ቁጭ ብለው ባልዬው ለምን ነበር አምና ከእኛ ቤት ማንኪያ የወሰድከው? ልታስተምረን የፈለግከው ነገር ካለም አሁን ንገረን እኛ አስበን አስበን ልናውቀው አልቻልንም። ደግሞም ለራስህ ነው እንዳንል ደግሞ የማይጠቅም ዕቃ ነው ያነሰሀው ይለዋል። pastorኡም ፈገግ አለና እኔ እኮ ማንኪያውን አልወሰድኩም። እዚሁ ነው ያለው ይላቸዋል፤ እነሱም ግራ በመጋባት የት አለ ይሉታል። እሱም መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነበር ያስቀመጥኩት ይላቸዋል።
በአጭሩ ምን ለማለት ነው መጽሐፍ ቅዱስ የዘወትር ምግባችሁ ይሁን አገልጋይ ስመጣ ብቻ ትዝ አይበል።
“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
— ኢያሱ 1፥8
. #እወዳችኋለሁ❤
🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት

የተሰበሰበ ትኩረት ያለው ሰው በአጭር ጊዜ ብዙ ርቀት መሄድ የሚችል ሰው ነው፡፡
(ትኩረት በዶክተር ኢዮብ ማሞ)
መረጋጋትና ማተኮር አለመቻል ዓለምን እዚህ ደረጃ ያደረሳትና የሰውን የፈጠራ ብቃት የሚወስድ አንደኛ ጠላት ነው፡፡
ይህንን ለማወቅ ከፈለግህ፣ ጸጥ ያለ አካባቢ ብቻህን ስትሆንና ከየቀኑ ኡደት ዘወር ብለህ ደስ የሚልህን ነገር እያደረግህ ስትረጋጋ የሚመጡልህን አዳዲስ ሃሳቦች አስታውስ፡፡ ስትረጋጋና ስታተኩር ብቻ ውስጥህ አዳዲስ ነገሮችን ማፍለቅ ይጀምራል፡፡
ዘመናዊነትና ስልጣኔ ብዙ የሰጠን መልካም ነገር የመኖሩን ያህል ሚዛናዊን ልውውጥ እንዳላደረገ ግን እሙን ነው፡፡ ጥቂት ሰጥቶን ብዙ ወስዶብናል፡፡ የመጫወት ብቃትን ሰጥቶን ለመጫወት ግን ያለንን ጊዜ ቀምቶናል፡፡ ነገሮችን በቀላሉና በፍጥነት የምናከናውንባቸውን መሳሪያዎች ፈጥሮልን በዚያው “ፈጥነን” እንድንቀርና የምንሰራውን ለማወቅ እንኳ ጊዜ እንዳይኖረን አድርጎናል፡፡
በእጆቻችን ላይ የሚገኙትን ኤሌክትሮኒክሶች እኛ ልንጠቀምባቸው ሲገባን የሚጠቀሙብን እነሱ ናቸው፡፡ እኛ እነሱን ልናበራቸውና ልናጠፋቸው ሲገባን እነሱ እኛን “ያበሩናል”፣ ብሎም “ያጠፉናል”! ስሜቶቻችን በእነሱ ላይ ተመስርተዋልና፡፡
አንድን ነገር ጀምረን ብዙም ሳንራመድ ሌሎች ሃሳባችንን የሚሰርቁ ነገሮች ብቅ የሚሉበት ዘመን ውስጥ ነው ያለነው፡፡ የጀመሩትን ለመጨረስ፣ ውጤት ከሌላቸው ነገሮች ዘወር በማለት በዋናው ነገር ላይ ለማተኮርና ከአማካኝ ሰዎች ልቆ ለመገስገስ ትኩረት ወሳኝ ነው።የተሰበሰበ ትኩረት ያለው ሰው በአጭር ጊዜ ብዙ ርቀት መሄድ የሚችል ሰው ነው፡፡"

የጉንዳኗ ትምህርት
አንዲት ጉንዳን ከእሷ ክብደት አስር እጥፍ የሚከብድን አንድ ለምግብ የሚሆናትን ነገር ተሸክማ ወደፊት ትገሰግሳለች፡፡ አንድ መንገደኛ ሰው በዚያ ሲያልፍ አንገቱን አቀርቅሮ ካያት በኋላ እግሩን አንስቶ ሊጨፈልቃት ትንሽ እስከሚቀረው ድረስ በላይዋ ላይ አድርጎ፣ “ይህቺን ጉንዳን እኮ አንዴ በጫማዬ ብጨፈልቃት ያልቅላታል፣ ይህ ጉዞዋ፣ ስራዋና ሕይወቷ በእኔ ውሳኔ ስር ነው” እያለ ለራሱ ሲያወራ አንድ በዚያ የሚያልፍ ጓደኛው አየውና፣ “ብቻህን እንደ እብድ የምታወራው ምን ሆነህ ነው? አቀርቅረህ የምታየውስ ምንድን ነው?” አለው፡፡ መንገደኛውም በጉንዳኗ ላይ ሊያደርግ ያሰበውን ነገረው፡፡
መንገደኛውም ወደጓደኛው ዘወር በማለት፣ ለራሱ ያወራ የነበረውን የጉንዳኗ ሕይወት በእሱ ውሳኔና ቁጥጥር ስር እንዳለ ደገመለት፡፡ ጓደኛውም፣ “መስሎህ ነው እንጂ የጉንዳኗ ሕይወት በፈጣሪዋ እጅ እንጂ በአንተ እጅ አይደለም” አለው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ትንሽ ከተከራከሩ በኋላ መንገደኛው፣ “እንግዲያውስ አሳይሃለሁ” ብሎ ሊጨፈልቃት ዘወር ሲል ለካ እሱ ሲዝትባትና ከጓደኛውም ጋር ሲከራከሩ ከሁኔታው የተነሳ ምንም ሳትቆምና ግራና ቀኝ ሳትል ዝም ብላ መንገዷ ላይ አተኩራ ትገሰግስ የነበረችው ጉንዳን ርቃ ሄዳ ተሰውራለች፡፡
የዚህች ጉንዳን ዋና መልእክት . . .
• ሰው ስለዛተባችሁ አይደለም የእናንተ ነገር የሚቆመው፣ እናንተ በዛቻው ምክንያት ስትቆሙ ነው የእናንተ ነገር የሚቆመው፡፡
• ሰው አጠፋችኋለሁ ስላለ አይደለም እናንተ የምትጠፉት፣ ይህ ሰው ሊያጠፋኝ ነው ብላችሁ ስትፈሩና ስትጨነቁ ነው የምትጠፉት፡፡
• ሰው አበቃላቸው ስላላላችሁ አይደለም እናንተ የሚያበቃላችሁ፣ እናንተ አለቀልኝ ስትሉ ነው የሚያበቃላችሁ፡፡
ምንም ሆነ ምንም ዝም ብላችሁ መንገዳችሁን ቀጥልሉ ምንም ተባለ ምንም ዝም ብላችሁ ስራችሁ ላይ አተኩሩ!
✍️Dr.Eyob Mamo

ህይወት እና ምጥ
እናት ዘጠኝ ወር አርግዛ፣ በሆዷ ተሸክማ በመጨረሻም ያ ልታየው የምትጓጓለትን ለማየት ከፍተኛ በሆነ ህመም ውስጥ በብዙ ምጥ ታልፋለች።
ህይወትም እንደዚሁ ነው። እጅግ ከባድ የሆኑ የህይወት ትግሎችን እና ውጊያዎችን አልፈን በብዙ ምጥ እንገላገላለን ያኔ ልናየው፣ ልንኖረው የምንጓጓውን ህይወት በዚህ ሁሉ አልፈን እናገኘዋለን
ህይወት በምጥ የተሞላ ነው። የምንፈልገውን ሕይወት ለመኖር በምጥ ማለፍ ግድ ይሆናል ዛሬ በብዙ የሕይወት ውጥረቶች ውስጥ ለምናልፍ ይህ እውነት መረዳት ከብዙ ነገር ያድናል ለሁሉ ጊዜ አለው እንደሚል ቃሉ ይህ ምጥም የሚያልፍበት ደግሞ ልንኖረው የምንወደውን ሕይወት ለመኖር እድልን የምናገኝበት ጊዜ ከፊት አለ።

ትዕግስት በህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር ጊዜያዊ መሆኑን የመቀበል ጥበብ ነው. ተግዳሮቶች እና ደስታዎች አንድ ላይ እንደሚያልፉ በማወቅ እያንዳንዱን ጊዜ በመጣ ቁጥር ተቀበሉ። ትዕግስትን ማዳበር የአሁኑን ጊዜ ሳትቸኩሉ እንድታደንቁ ይፈቅድላችኋል፣ ጽናትን ለማዳበር እንዲሁም የጉዞአችሁን ጥልቅ ግንዛቤ። አስታውሱ, አንዳንድ ጊዜ የተሻለው እድገት በመጠባበቅ ወስጥ ይመጣል.
ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
ሁሌም በየትኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ... Choosing your peace must be the priority. ለኔ የጠቀሙኝ አንዳንድ ነገሮች ላካፍላችሁ ።
no matter what comes your way:
Life humbles you . ስታድጉ you stop chasing ትልልቅ የሚመስሉ ነገሮችን and start valuing little things, alone time, enough sleep, long walk, and quality time with your loved ones. simplicity become the ultimate Goal.
In moments of conflict or uncertainty, take a step back. You can't control everything, but you can choose how to respond.
Don't be afraid to say no or to distance yourself from situations that drain you.
Prioritizing your mental well-being isn't selfish; it's essential.
Focus on መቀየር የምትችሉት ላይ.. መቀየር የማትችሉትን መቀበል መለማመድ።
Shifting your focus to what you have rather than what you lack creates a sense of calm.
Not everything deserves your attention or reaction. Some situations thrive on drama don't feed into it. Guard your peace like it's sacred, because it is.
take time each day to connect with your inner calm.
Love the life you live. Live the life you love.
choose peace, it's cheaper than therapy. accept the situation and move on.
#share
JOIN: https://www.tgoop.com/powerfulgeneration

በየቀኑ
👉 የምትመርጠው
👉 የምታስበው
👉 የምትሰራው
ይሰራሃል!
ስለዚህ
ምርጫህ
👉 የሚገነባህ
ሐሳብህ
👉 የሚያሳድግህ
ስራህ
👉 ከፍ የሚያደርግህ
ይሁን!!
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
👉 የምትመርጠው
👉 የምታስበው
👉 የምትሰራው
ይሰራሃል!
ስለዚህ
ምርጫህ
👉 የሚገነባህ
ሐሳብህ
👉 የሚያሳድግህ
ስራህ
👉 ከፍ የሚያደርግህ
ይሁን!!
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
ሁሉም ለበጎ ነው!
ፈጣሪ በነገሮች በሁኔታዎች ነው የሚናገርህ፤ በጆሮህ መጥቶ እንዲህ አድርግ አይልህም፤ በህይወት እየሆነ ያለው ነገር በሙሉ ለምክንያት ነው።
ንቁ ሆነህ በህይወትህ የሚሆነውን ሁሉ ማስተዋል አለብህ! ደግሞ አትርሳ ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም ቦታ አለ።
https://www.tgoop.com/powerfulgeneration
#share #react

ሀሳብህን የተቆጣጠረዉ ምንድነዉ ?
አንተ • ልትወስንበት
• ልታስተካክለዉ
• ልትቀይረዉ የምትችለዉ ነገር ነዉ ?
▫️በሥራ ፣ በቤተሰብ ፣ በሀገርም ጉዳይ ይሁን አሁን ባለህ አቅም ልትቀይረዉ ፣ ልትቆጣጠረዉ የማትችለዉ ነገር ከሆነ
ለምን ትጨነቃለህ ? ለምንስ ትረበሻለህ?
አንተ ማድረግ ያለብህን እና ማድረግ የምትችለዉን ማድረግህን እርግጠኛ እንድትሆን ለተወሰነ ደቂቃ ቁጭ ብለህ በሙሉ ልብ ከራስህ ጋር ተማከር ፤ የወሰንከዉን አድርግ።
ከዛ ዉጪ ያለዉን ፈጣሪ ሰዓቱ ሲደርስ ሁሉን ያዘጋጃል ! ብለህ ተወው
ወንድሜ "አቅምን አዉቆ መኖር ጥሩ ነዉ ፣ ታላቅ ችሎታ ነዉ።"
መልካም ሰንበት