Telegram Web
Forwarded from Etcare Official®️
#etcareplus
#ሸጬዋለሁ
#ተጠቀምኩት

ኢቲኬር ፕላስ ተካሄደ
ሳምንታዊው ኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ በዛሬው እለት የድርጅቱ ምክትል ስራ አስኪያጅና የማርኬቲንግ ሀላፊ እንዲሁም የሊድቲም አባላት በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል።
በዛሬው ዝግጅት ኢቲኬር የጀመረው የምርትና የሽያጭ ንቅናቄ አንድ አካል የሆነው የ ባዛር የመክፈቻ ስነስርአት የተከናወነ ሲሆን ባዛሩን በማስመልከት በአቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ ማብራሪያ ተሰጥቷል። በተጨማሪም በቀጣይ ሳምንት ወደ ሁሉም የኢቲኬር የክልል ቅርንጫፎች በመሄድ ስልጠናዎች እና ድጋፎችን ለሚያደርፉ የኢቲኬር ማስተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኞች የሽኝት መርሀግብር ተከናውኗል።
በዛሬው መድረክ ስልጠና በኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ማቲያስ ግርማ ተሰጥቷል።
ኢቲኬር በሁሉም ዝግጅቶቹ ላይ የሚጠቀምበት ቲሸርት ይፋ የሆነ ሲሆን ቲሸርቶቹን በኢቲኬር 22 እና ጦር ሀይሎች ቅርንጫፎች ማግኘት እንደሚቻል ይፋ ተደርጓል።
ኢቲኬር ፕላስ በቀጣይ ሳምንት ከሌሎች እንግዶች ጋር ይመለሳል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
Forwarded from ሊሊ 里里
Forwarded from ሊሊ 里里
እኔ የኢትኬሮች (etcare) ቢዝነሥ ሞዴል ይመቸኛል።
ለብዙህ ወጣቶች የሥራ እድል የፈጠረ ድርጅት ነው። ኢኖቬቲቭ ፣የዲሥራፕሽን ቢዝነሥ ሞዴል አንዱ ማ!ሣያ ነው !!!
ሰበር ዜና

ኢትኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ ከወለድ ነፃ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በይፋ ጀመረ!!! ስለዚህ ፍላጎቱ ያላቹህ Inbox me!!?
Forwarded from Etcare Official®️
#ANMP2024

በሀገረ አሜሪካ የሚካሄደው የAssociation of network marketing professionals ውይይት ላይ በዘርፉ የላቀ ልምድ እና እውቀት ያላቸው የኢንዱስትሪው ልሂቃንን በማሳተፍ የመጀመሪያውን ቀን የ እራት እና የኔትወርኪንግ ጊዜ አሳልፏል ። በዚህም ዝግጅት ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በመካፈል ላይ ይገኛሉ። ዝግጅቱ ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን በሁሉም የድርጅታችን የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች እየተከታተልን ወደ እናንተ እናደርሳለን
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
Forwarded from Etcare Official®️
#ANMP
Live from USA 🇺🇸
The visionary CEO Mr Mathios meba with The most highly influential figure in multi level marketing industry often reffered to us
'𝑡ℎ𝑒 𝑚𝑒𝑛𝑡𝑜𝑟 𝑡𝑜 𝑡ℎ𝑒 𝑚𝑖𝑙𝑙𝑖𝑜𝑛𝑎𝑖𝑟𝑒𝑠'

His contribution impacted modern network marketing

The author of many books and podcasts including
'The millionaire training'

56+ Years in Network marketing

The living father of network marketing

A best friend and partner of 𝙟𝙞𝙢 𝙧𝙤𝙝𝙣
The one and the only

𝙡𝙖𝙧𝙧𝙮 𝙩𝙝𝙤𝙢𝙥𝙨𝙤𝙣

ባለራእዪ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በሀገረ አሜሪካ እያደረጉ ከሚገኙት ስብሰባ በተጨማሪ በኢንድስትሪያችን ውስጥ ታላቅ ተጽእኖ ፈጣሪ የኔትወርክ ማርኬቲንግ የሚሊየነሮች ሜንቶር በመባል የሚታወቀው የብዙ መጻህፍት ደራሲ ከሆነው ላሪ ቶምሰን ጋር ውይይቶችን አድርገዋል። ከኢትኬርያን የምርት አስተዋዋቂዎች ጋር የዙም ሚቲንግ ለማድረግ ከስምምነት መድረሳቸውንም የድርጅታችን መስራችና ባለቤት በፌስቡክ ገጻቸው አሳውቀዋል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
Channel name was changed to «ስኬት BOP»
2025/01/28 04:12:13
Back to Top
HTML Embed Code: