Telegram Web
Forwarded from Seife Negash
ሠላም እንዴት ናችሁ ተማሪዎች ለስልጠናው የተመዘገባችሁ ማለትም ወጣት እና እስፖርት ያመቻቸልንን ሠልጥናችሁ የስራ እድል እንጠቀማለን ብላችሁ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ማክሠኖ ጠዋት ሁለት ሠአት በወጣቶች ማዕከል እንድትገኙ ከመልካም እድል ጋር እናሳስባለን ።
እንዳሰብነው  ባይ ሆን እንኳን እንዳሰበልን አኑሮናል  ከዘመን ዘመን  አድርሶናል  መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን  😍 ፈጣሪ 🙇🏽

ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
ሳላውቅ በስህተት
  💙አውቄ በድፊረት💔
        አስቀይሜ
         አሳዝኜ
         አስከፍቼ
    💜ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ💗
💞
   💞
      💞
          💞ታ ጠይቃለው💕
                🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ
💚ስሜታዊ ሆኜም
💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
    💖💕💞በዙሪያየ
      💓💗💖ያላችው
        💙💜ሁሉ
              💝
                 💝
                   💝
                     💝
                       💝
                          ለ
                          💝
      💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ  አመት  🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ  ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የፊልም አፍቃሪያን ራስ የፊልም ፕሮዳክሽን በቅርቡ ለሚሰራው ሙሉ ፊልም ፍላጎትና ብቃት ያላቸውን ተዋናዮች መልምሎ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም መስራት የምትፈልጉ ተዋንያን ቅዳሜ ማለትም ጥቅምት 23/2017 ዓም ቢሯችን በአካል መጥታችሁ ኦዲሽን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ዕድሜ 26-30 ሴት ተዋንያን
ዕድሜ 50-60 ሴት ተዋንያን
ዕድሜ 08-14 ሴት ተዋንያን
ዕድሜ 26-30 ወንድ ተዋንያን
ዕድሜ 55-65 ወንድ ተዋንያን
ዕድሜ 35-40 ወንድ ተዋንያን

አድራሻ :- የካ ወረዳ 7 ወጣቶች ማእከል ከእንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0935580225
0965676725
ይደውሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I found this amazing template in CapCut. Tap the link to try it out! https://www.capcut.com/t/Zs8SrC8yH/
Forwarded from ፲፱፱፯•፲፱፱፩
📣📣ሰላም ሰላም

አርትስ ቲቪ ላይ ለሚጀምር ተከታታይ ድራማ ሜን ካስት እንዲሁም አጃቢ ሆነው  ሚሰሩ የትወና ብቃት ያላቸው እና ጀማሪ ተዋናዮች እንፈልጋለን

1. እድሜ ከ 18-28 ያሉ ሴቶችን
2. እድሜ ከ 23-28 ያሉ ወንዶችን
3. እድሜ ከ 30-42 እድሜ ያለች ሴት
4. እድሜ ከ 35-40 ያለ ወንድ

በብዛት እንፈልጋለን መስራት ምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ፎቶ ይላኩልን

መስፈርት
📸ፎቶ
☎️ስልክ
🏡አድራሻ

በትወና እንዲሁም በሞዴሊንግ መስልጠን ምትፈልጉ በአጭር ጊዜ ብቁ ባለሙያ እናረጎታለን

ፎቶ ለመላክ ከታች ያለውን ቴሌግራም አካውንት ይጠቀሙ👇👇
      @Castagent0

አድራሻ 📍📍 ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213 ኦሮሚያ ፎቅ ፊት ለፊት

      ☎️☎️     0956877878

JOIN THE 👇👇👇

https://www.tgoop.com/filafilmproduction
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዴቮ አሪፍ ሙዚቃ በቅርብ ጠብቁት ።።።።።
ፅናት

…… ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆን ትችላለክ…… በህይወትክ ፈተና ተደራርቦብክ ሊሆን ይችላል ምን አልባት "ዛሬማ በቃኝ" ብለክ ተስፋ ልትቆርጥ ተቃርበካል ።

አንድ ጥያቄ እራስክን ጠይቅ "ከምትፈልገው ነገር ላይ ለመድረስ ምን ያህል ነው የቀረኝ" ብለክ

ምን አልባት አንድ እርምጃ አንድ ሙከራ ቢሆንስ?

🙏መልካም ያማረ ተስፋ የተሞላበት ስኬታማ ቀን🙏
Forwarded from (✿◠‿◠♥️)Yoni(♥️◠‿◠✿)
Share አድርጊለት እኔጋ ድምፅ የሚሰራ ልጅ ነው ማቲያስ አንበርብር ኢትዮጵያን አይዶል ፍፃሜ ነው በ እለቱ በሚሰጠው ቁጥር text በማስደረግ አግዢው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025/02/11 10:34:43
Back to Top
HTML Embed Code: