Telegram Web
በባለፈው አመት የሪሜዲያል ተማሪዎች የነበራችሁ በዚህ አመት ለናቹራል ከ 400+ ለሶሻል ደግሞ ከ 300+ በማምጣት ያለፋችሁ ተማሪዎች ለ2018 ሪሜዲያል ተማሪዎች ልምዳችሁን በ ስልካችሁ በ zoom  እንድታካፍሉ ስለምንፈልግ @Remedial_tricks_admin ላይ አናግሩን ። ልምዳቸውን ለሚያካፍሉን ተማሪዎች ነፃ የፍሬሽማን ክላስ ስጦታ አለን ።
64👍19👏6🥰1
2025/10/24 04:34:26
Back to Top
HTML Embed Code: