Telegram Web
አስሬ #ቴዲ_አፍሮ #ቴዲ_አፍሮ አትበሉ😳

#ሺህ ጊዜ ነው ማለት ያለባችሁ
ይህ የዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ነው ኮንሰርቱን ለመግባት ብዙ ሰዓት ተሰልፊያለው። ነገር ግን በጣም ስለደከመኝ ትቼ እየተመለስኩ ነው... 🚶
ብዙ ነገር ሊያማርርክ ይችላል በኮንሰርት ላይ አጭር ሰው እንደመሆን የሚያማርር ነገር የለም🤷‍♂
ዛሬ ነው የታከሲ ሰልፍ ቀላል እንደሆነ የገባኝ
አስክሮኝ ነው እንጂ ፈልጌ አይደለም ሚባል ምክንያት expired አደረገ😂😂#30_ብር ማንም አያሰክርሽም ስልሽ
ለካ ሴቶች ጠዋትም ማታም አንድ አይነት መልክ የሚኖራቸው #Film ላይ ብቻ ነው😜
📞#በስልክ_እያወሩ... ኮንሰርቱ ላይ ሂዩማን ሄሬን አውልቀው ወስደውብኝ በጣም ተናድጃለው ስትላት...

እኔንም በደንብ እንዲታይሽ እሽኮኮ እናድርግሽ ብለው በምን ሰዓት ቂጤን እውልቀው እንደወሰዱት አላውቅም😢🤷‍♀
አቦ ይሄ ደግሞ በጣም ባለጌ ከመሆኑ የተነሳ "#Seat_Belt" የሚለውን ፅሑፍ "#ሴት_ብልት" ብሎ ነው የሚያነበው😳🙊
ልጅቷ የቤታቸው በር ይንኳኳና ስትከፍተው ቦይፍሬንዷ ነው
ግን አባትዋ በቅርብ ርቀት ሰለነበሩ በስነ-ስርአት ሰላም አላለችውም

ወዲያውኑም ልጁ እንዳይቀባጥር በኮድ

እሷ፦ሀይ ሰላም ነው "አባቴ እቤት ነው" የሚለውን የበውቀቱ ስዩም መፅሀፍህን ልትወስድ መጥተህ ነው?
.
ልጁ፦ወዲያውኑ ነቄ ይልና እር እኔስ
የበአሉ ግርማን
"ታዲያ የት ልጠብቅሽ" የሚለውን መፅሀፍ ልወስድ ነበር።
.
እሷ፦ውይ እሱን መጽሀፍ እንኳን ቶሎ አላገኘውም ባይሆን ያአዳም ርታን "ከማንጎው ዛፍ ጥላ ስር" የሚለውን ልስጥህ
.
ልጁ፦ጥሩ በዛው"እንደ ደርስኩ እደውላለሁ" የሚለውን መጽሀፍም እንዳትርሽው.
.
እሷ፦እር ምንም ችግር የለም
የይስማክ ወርቁን "ቶሎ መጣለሁ ጠብቀኝ" የሚለውንም ይዥልህ መጣለሁ:............
ልጅቷ በሩን እንደዘጋች አባቷ አስቆማትና

አባት፦ በጣም የሚገርም ነው ይህንን ሁሉ መጽሀፍ ያነባል?
.
እሷ፦ አወ አባየ እንዲት ያለ ስማርት ልጅ መሰለህ!
.
አባት፦በጣም ደስ ይላል እንደዛ ከሆነማ እኔም አንድ መጽሀፍ ልስጥሽና ትወስጅለት አለሽ:
.
እሷ፦ እሽ አባየ የቱን መጽሀፍ ?
.
.
አባት፦ እዛ መደርደሪያ ላይ ሀዲስ አለማየሁ የፃፈው "በናተ ቤት በኮድ አውርታችሁ ልባችሁ ውልቅ ብሏል" የሚለውን! 😁😄
Join & Share ✔️
#ግሮሰሪ ውስጥ አምስት የቢራ ጠርሙስ🍾 ደርድረህ እየጠጣህ የክፍለ ከተማ ሀላፊ ሲየይህ……
.
#ለምን መሬት ሰተንህ ሀብትህን ኢንቨስት አታረግም😜😂
ያራዳ ልጅ ሀገር እንጂ ብሔር የለውም!
#ፍቅር የምትባል ልጅ ጠብሼ ጓደኞቼ ፍቅር እያሉ ሲጠሯት በጣም እየተበሳጨሁ ነው😡😳
ጊልዶ ሲደብረው ለሳንቾ ስልክ ይደውልና

ስማ ሳንቾ ለምን #ታናሞ_ካሻሞ የሚለውን ገልብጠን #ሞሻካ_ሞናታ የሚል አዲስ ዘፈን አንሰራም?
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ሚክሲኮ፧ ሳሪስ፧ ፒያሣ ፧ መርካቶ እናም የተለያዩ ቦታዎች... ከባድ

#የታክሲ_ሰልፍ_ተካሄዷል 😂😜🚕
#ፋዙካ ሰሞኑን filmና facebook ላይ ተጥዶ ውሎ ልክ ማዘሯ ስትመጣ…
…ራት ምንድነው ኪያዬ?😂😂
#Man ይሄ ፒፓ ኮንዶም ለመግዛት እንደሚያፍረው መንገድ ላይ መሽናት ቢያፍር ሀገራችን የት በደረሰች🤷‍♂
ስራ ልቀጠር ኢንተርቪው ተጠርቼ ሄድኩ ሌላም ቆንጅዬ ልጅ ለኢንተርቪው መጥታ ነበር... እና 1 ሰው ነው ሚቀጠረው ተብለን ለጥያቄ ገባን

ጠያቂው ከልጅቷ ጀመረ
#ጠያቂ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የህዝብ ብዛት አለ?
#ልጅቷ፦ 11,000,000
ወደ እኔ መጣና
#ጠያቂ፦ ስማቸውን ጥቀስ🙄😂😁
የሚገርመው ምንም አክስት ሳይኖረኝ ቡዙ ያክስት ልጆች ግን አሉኝ 😁😂😁
ምንጊዜም ቢሆን አመስጋኝ ሁን
••• #ወዳጄ_ሆይ •••
አሁን አንተ የእግር ጉዞ አድክሞህ መኪና የለኝም እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን እግር የሌለው ሰው አለ አሁን አንተ ንፁህ አየር እየተነፈስክ ነው ነገርግን ነፃነትን የሚሹ ብዙ ሠዎች አሉ አንተ ሁሌ ሽሮ ነው ምበላው ምንም ለውጥ የለም እያልክ ታማርር ይሆናል በምግብ እጦት ህይወቱን ያጣ አለ ቤቴ ጠባብ ነው እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን ብዙ በረንዳ አዳሪዎች አሉ ብርድና ሙቀት ሚፈራረቅባቸው አናት እና አባቴ ለኔ ምንም አላረጉልኝም ትል ይሆናል ነገርግን አባት ና እናት የሌለው ብዙ ጎዳና ላይ የወደቀ አለ አሁን አንተ ጤነኛ ሰው ነህ በየሆስፒታሉ ለሞት አፋፍ ለይ የደረሱ በደዌ ሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ዛሬ አንተ ነገን እንድታይ አድል ተሰጥቶሀል ዛሬ በዚች ሰዐት በዚች ደቂቃ ህይወቱ ምታልፍ አለና ስለዚህ ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋናን አቅርብ🙏
••●◉••●◉•••
••◉● Join us, @sakdesta ●◉•••
@sakdesta
@sakdesta
ቀልድ ስብስብ
ጠብቄሽ ነበረ ቻርጀሩን ሰክቼ
ባለ 25 ብር ካርድ ሳልሰስት ሞልቼ
Chat ሳትገቢ ግዜ ሰአቱ⌚️ ነጎደ
ላንቺ የሞላሁት ካርድ ቴሌ ይዞት ሔደ
💚💛❤️

#ወንዶች፦ ሴት ልጅን ለአዳር እንደምትለምኑ ፈጣሪን ብትለምኑ🙄
#ሴቶች፦ ያለ ሜካፕ መውጣት እንደምትፈሩ ፈጣሪን ብትፈሩ😏 የት በደረስን😂

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ኑሪበት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ድብርት ደብሮት ጥሎሽ እስኪጠፋ
እንዳትከፊለት እራሱ ይከፋ።

ደስታሽን ኑሪበት ሳቂበት በዚ' አለም
ያንቺ ቀን ዛሬ እንጂ የነገው አይደለም።

ቺኳን ልትከካ አስበህ #ጋብዘሃት ጥርግ አርጋ ከበላች ቡኃላ "#ባሌን_በጣም_ነው_የምወደው" ስትልህ...
:
ባሌ ሮቤን ነው ባሌ ጎባን😳😳

አንዷ ዛሬ በTelegram ትዳር መያዝ ትፈልጋለህ... ? አ ላ ለ ች ኝ ም...🙊
#My_Sister ትዳር መያዝ ሙድ እንደ መያዝ ቀላል አይደለም 🤣🤣

ውዴ እኔ ልቤን❤️ ሰጥቼሻለው አንቺስ ምን ትሰጪኛሽ ?

ምነው ፍቅረኛ አለኝ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...
: : : : : : : :
ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ አ ላ ለ ች ኝ ም😜

Father ስለ መጠጥ🍻🍺🍷 መጥፎነት የሚያስረዳ መፃፍ ገዝቶ ሰቶኝ...

#መፃፉን_ሸጬ_ጠጣሁበት😂😝

አንዷ fb ላይ ለምወደው ልኑር ወይስ ለሚወደኝ ልኑር ብላ ፖስታለች...

#ኧረ_Mother_ለልጆቾ_ይኑሩ 😜😂

ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች😢

#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ 🤷‍♂

እርጉዝ ቁንጫ ለይቼ የማውቅ አራዳ ነኝ ይለኛል እንዴ..

#ለነገሩ_አይገርምም ያስረገዝካት እራስህ
ስ ለ ሆ ን ክ 😜😂

ጀለስ ጦዞ ዘመን ባንክ ሄዶ ምን አስባቹ ነው ድራማውን ያቆማችሁት😳😁😝

አብሮኝ ተምሮ ፓይለት የሆነው ጀለሴ ስራ ፈቶ ሰፈር ቁጭ ብሏል... #እኔ_ግን ሙድ መያዝ ስራዬን እያጧጧፍኩት ነው😂😀

የዘንድሮ #ግንቦት ዝንብ የለውም ይለኛል...

#My_brother መታጠብ ጀምረን እንጂ ድሮም ከወሩ አይደለም።😘😍

የቦሌ ልጅ ቀጥሬ ስትጨማለቅ ጥያት እየመጣሁ ነዉ 🚶🚶

"ቤቢዬ ምን ሆነሽ ያኮረፍሽዉ?" እላታለሁ

"ፀሐዪ በጣም ያቃጥላል። ሰማይ ላይ ዉጣና በጨርቅ ሸፍነዉ!" አላለችኝም?

ይቺ ጨምላቃ! መሸፈኑን እሺ እሸፍናለሁ። ግን ደርሼ ስመለስ የጉዞ ታሪክ አለዉ ብለዉ ማቆያ ቢያስገቡኝሳ? ስለራሷ ብቻ የምታስብ ቺክማ ትለፈኝ ጀለሶች 😝😂😁

ያ "ኧረ አንቺስ ቅሪብኝ (2)" የሚለዉ ሙዚቃ ያላችሁ ደግሞ ላኩልኝ፤ ልላክላት 😁😂
2025/03/13 04:06:41
Back to Top
HTML Embed Code: