ድሬ ነዉ አሉ
ማሙሽ መጀመሪያ KG ክፍል ለመማር የገባ ቀን አስተማሪዋ ፍራሽ ስትዘረጋ አይቶ ምን ቢል ጥሩ ነዉ
"ሚስ ልንቅም ነዉ?"
😂
ማሙሽ መጀመሪያ KG ክፍል ለመማር የገባ ቀን አስተማሪዋ ፍራሽ ስትዘረጋ አይቶ ምን ቢል ጥሩ ነዉ
"ሚስ ልንቅም ነዉ?"
😂
አንዳንዱ ወንደላጤ የፈላ ውሃ ላይ ሽሮ እየነሰነሰ እየበላ በአጋጣሚ ቲቪ ላይ interview ሲደረግ cook ማድረግ enjoy አደርጋለሁ ይላል
My brother እስቲ መጀመሪያ ምግብ ብላ
😂
My brother እስቲ መጀመሪያ ምግብ ብላ
😂
እሱ ሳሙና ገዝቶ ሲገባ እሷ ሙዝ ገዝታ ስትገባ አገኘኋቸዉና አስተዋወኳቸዉ። በፆም መያዣ ወቅት ሰዉ ብቻዉን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም። 😁😂😁
እናንተም እንደኔ ዉለታ እያዋላችሁ ዋሉ!! 😁
እናንተም እንደኔ ዉለታ እያዋላችሁ ዋሉ!! 😁
"ፆም መያዣ ጋብዘኝ እስቲ። ኬክ በጣም ነዉ ምወደዉ በተለይ አጥንቱን" እያለችኝ ነዉ
እስቲ አጥንት ያለዉ ኬክ የሚሸጥበት ቤት ጠቁሙኝ ልጋብዛት 😂😁
እስቲ አጥንት ያለዉ ኬክ የሚሸጥበት ቤት ጠቁሙኝ ልጋብዛት 😂😁
የሰፈራችን ህፃን ልጅ እያለቀሰ አቡቹዬ አቡሉዬ ማነው ያስለቀሰህ ቱ በል ልምታልህ ስትለው
አቦ ሰውዬ አትጃጃል ባይሆን ኢንዶሚን ግዛልኝ
😆😂🤣
J
አቦ ሰውዬ አትጃጃል ባይሆን ኢንዶሚን ግዛልኝ
😆😂🤣
J
ትምህርት ስንማር ዛሬ እራሴን ስላመመኝ ድምፃችሁን ቀንሳችሁ
.
.
.
.
የራሳችሁን ስራ ስሩ እንደሚል አስተማሪ አራዳ የትም የለም😊👍👍
.
.
.
.
የራሳችሁን ስራ ስሩ እንደሚል አስተማሪ አራዳ የትም የለም😊👍👍
ታክሲ ውስጥ አጠገብህ የተቀመጡት 2 ቺኮች አንተን እያዩ ደረቱ ሰፋ ያለ መልኩ ጠይም ፀጉሩ ፌድ
ስታይል የሆነ ወንድ ይመቸናል ሲሉ
ውይ ይቅርታ 3 ብር ነው የያዝኩት
😏😏😜😜🤣🤣
ስታይል የሆነ ወንድ ይመቸናል ሲሉ
ውይ ይቅርታ 3 ብር ነው የያዝኩት
😏😏😜😜🤣🤣
አንድ ሰውዬ ዶሮ ሊገዛ ከቤት ይሄዳል
😒 ሰውየው ፡ ሴት ዶሮ አለሽ
😡 ገጤ፡ አዎ
😢 ሰውየው ፡ ስንት ስንት ናቸው
😢ጌጤ፡ አታስብ ኪሶን አይጎዳም አንዱዋ 430 ናት
😏ሰውየው፡ አልተወደደም
😌ጌጤ፡ የፈረንጅ ናቸው
😕ሰውየው፡ አግብታኝ ወደ ውጭ ትወስደኛለች እንዴ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅
የምን አይቶ ዝም share በማድረግ ይተባበሩን
😒 ሰውየው ፡ ሴት ዶሮ አለሽ
😡 ገጤ፡ አዎ
😢 ሰውየው ፡ ስንት ስንት ናቸው
😢ጌጤ፡ አታስብ ኪሶን አይጎዳም አንዱዋ 430 ናት
😏ሰውየው፡ አልተወደደም
😌ጌጤ፡ የፈረንጅ ናቸው
😕ሰውየው፡ አግብታኝ ወደ ውጭ ትወስደኛለች እንዴ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅
የምን አይቶ ዝም share በማድረግ ይተባበሩን
አየለ፡ ስንት ልጆች አሉክ
በቀለ: አራት ልጆች አሉኝ
አንዱ መሀንዲስ ነው
ሁለተኛው ማስተርስ ድግሪ አለው
ሦስተኛው ዶክትሬት ድግሪ አለው፡
አራተኛው ሌባ ነው
አየለ ፡ ለምን ታድያ ሌባውን ከቤት አታባረውም
በቀለ ፡ እንዴ ምን ነካክ እሱ እኮ ነው የቤቱን ወጪ ቀጥ አድርጎ የያዘው ሌሎቹ ስራ የላቸውም
😅😅😅😅😅😅😅
የምን አይቶ ዝም ነው share ያድርጉ
በቀለ: አራት ልጆች አሉኝ
አንዱ መሀንዲስ ነው
ሁለተኛው ማስተርስ ድግሪ አለው
ሦስተኛው ዶክትሬት ድግሪ አለው፡
አራተኛው ሌባ ነው
አየለ ፡ ለምን ታድያ ሌባውን ከቤት አታባረውም
በቀለ ፡ እንዴ ምን ነካክ እሱ እኮ ነው የቤቱን ወጪ ቀጥ አድርጎ የያዘው ሌሎቹ ስራ የላቸውም
😅😅😅😅😅😅😅
የምን አይቶ ዝም ነው share ያድርጉ