Forwarded from ሐመረ ኖኅ ዘ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት (እ)
🕊
† እንኳን ለአባ ይስሐቅ ጻድቅ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †
🕊 † አባ ይስሐቅ ጻድቅ † 🕊
† ጻድቁ ግብጻዊ ሲሆኑ የነበሩት በ፭ [5] ኛው መቶ ክ/ዘመን ነው:: በጊዜው ዝነኛ ከነበሩት ከታላቁ አባ ዕብሎ [ቅዱስ ዕብሎይ] ተምረዋል:: መማር ብቻ ሳይሆንም ለ፳፭ [25] ዓመታት ያለ መታከት በተልዕኮ አገልግለዋል::
በእነዚህ ጊዜያትም ትሕርምትን : ተጋድሎን : ትምህርተ ቅድስናንና ሌሎች አስፈላጊ መንፈሳዊ ስንቆችን ሰንቀዋል:: በመታዘዛቸው በምድር አበውን : በሰማይ እግዚአብሔርን አስደስተዋል:: በዚህም ከእግዚአብሔር ጸጋውን : ከአበው ምርቃትን አትርፈዋል::
ጊዜው ደርሶም ታላቁ ዕብሎ ሲያርፉ አባ ይስሐቅ በዓት ለይተው ደንበኛውን ተጋድሎ ጀምረዋል:: አምላካቸውን ለማስደሰትና በቅድስና ለመዝለቅም የአርምሞ ሰው ሁነዋል:: ለሚገባው ነገር ካልሆነ በቀር አያወሩም:: ምላሽም አይሰጡም:: "ለምን?" ሲባሉ
፩. "ለሁሉም ጊዜና ቦታ አለው::"
፪. "ሰው በከንቱ በማውራቱ ከጸጋ እግዚአብሔር ይርቃል" ይሉ ነበር::
አባ ይስሐቅ የክርስቶስ መድኃኒታችንን ሕማማት ለማዘከር ሁሌ ያነቡ [ያለቅሱ] ነበር:: ቅዳሴ ሲያስቀድሱ እጃቸው የሁዋሊት ታስሮ ነበር:: ቅዱሱ ሰው ለአዝማናት እንዲህ ተመላልሰው በመልካም ዕርግና ያረፉት በዚህ ቀን ነው::
† አምላከ ቅዱሳን ከበረከታቸው አይለየን::
🕊
† ሚያዝያ ፲ [ 10 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩. ቅዱስ አባ ይስሐቅ ገዳማዊ [የታላቁ ዕብሎይ ደቀ መዝሙር]
፪. አባ ገብርኤል ሊቀ ዻዻሳት
† ወርሐዊ በዓላት
፩. ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ
፪. ቅዱስ ኒቆላዎስ ዘሃገረ ሜራ
፫. ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ጻድቅ ንጉሥ
፬. አቡነ መልክዐ ክርስቶስ
፭. ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ [ወልደ እልፍዮስ]
፮. ቅድስት ዕሌኒ ንግስት
፯. ቅዱስ ዕፀ መስቀል
† "የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ: የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ በእግዚአብሔር አብ ተወደው: ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ: ምሕረትና ሰላም: ፍቅርም ይብዛላችሁ:: ወዳጆች ሆይ! ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኩዋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ::" ††† [ይሁዳ.፩፥፩]
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †
[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ]
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
💖 🕊 💖

Forwarded from ከመንፈሳዊ መጻህፍት ውስጥ ke menfesawi metsahft wst
ሰላም ሰላም ኽቡራት ናይ እግዚኣብሄር ቤተሰብ ኸም ዝፍለጥ ኣብ ትግራይ ብቑፅሮም ብጣዕሚ ብዙሓት ኣብያተ ክርስቲያናት ሃም ለለዉ ልፍለጥ ኾይኑ ብሕፅረት ንዋየ ቅዱሳት ክሳብ ምዕፃው ዝበፅሑ ኣብያተ ክርስቲያናት 'ዉን ዉሑዳት ኣይኾኑይ ብፍላይ ድማ ኣብ ዓድና ብልተፈጠረ ኲናት ስዒቡ ብጣዕሚ ብዙሓት ኣብያተ ክርስቲያናት ብሕፅረት ንዋየ ቅድሳን (ዕጣን ዘቢብ ጥዋፍ ወ.ዘ.ተ) ካብ ኣገልግሎት ወፃኢ ኾይኖም እዮም ስለዚ ልዞም ኣብያተ ክርስቲያን ምሕጋዝ ናይ ኹሉ ክርስቲያን ሓላፍነት ስለ ልኾነ ነዙ ሓገዝ መተኣኻኸቢ ልኾን እዚ ቻናል ተኸፊቱ ኣሎ። ኣብዙ ሓገዝ(በረከት) ተሳተፍቲ ንክትኾኑ ብስም እግዚኣብሔር ንፅውዕ።
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ዘ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት (እ)
🕊
እንኩዋን ለበዓለ ዕለተ "ቶማስ ወአብርሃም" ዓመታዊ የመታሠቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ልክ የሰሙነ ሕማማቱ ዕለታት ስምና ምሥጢር እንዳላቸው ሁሉ ከትንሳኤ በሁዋላ የሚገኙ ዕለታትም ስምና ምሥጢር አላቸው::
ሰኞን ቤተ ክርስቲያን "ማዕዶት" ብላ እንደምታከብር ትናንት የተመለከትን ሲሆን ማክሰኞን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን "ቶማስ" : አንድም "አብርሃም" ብላ ታከብረዋለች::
፩. 🕊 † ቶማስ † 🕊
ከ12ቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አንዱ ሲሆን ለጊዜው ትንሳኤ ሙታንን ከማያምኑ ሰዱቃውያን ወገን በመሆኑ የክርስቶስን ትንሳኤ ተጠራጥሮ ነበር::
ምሥጢሩ "ግን ካላየሁ : ካልዳሰስኩ አላምንም" ያለው ከፍቅሩ የተነሳ እውነት አልመስልህ ብሎት ነው::
አንድም ጌታ መለኮታዊ ጎኑን እንዲዳስሰው ቢፈቅድለት ነው:: ይህች የቅዱስ ቶማስ እጅ ዛሬ ድረስ ሕያው ናት:: ተአምራትንም ታደርጋለች::
፪. 🕊 † አብርሃም † 🕊
ከጻድቃነ ብሊት [ብሉይ] አንዱ የሆነው አባታችን አብርሃም ከጽድቁ የተነሳ ርዕሰ አበው [የአባቶች አለቃ] ተብሏል:: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብርሃም ፈጣሪ ሲሆን የአብርሃም ልጅ መባልን ወዷልና::
በተለይ በከበረ ትንሳኤ የምናገኛትን መንግስተ ሰማያት በስሙ [የአብርሃም ርስት ተብላ] ተጠርታለችና አባታችን በዚህ ቀን ይታሰባል::
እግዚአብሔር ከ፪ቱ ታላላቅ ቅዱሳን ጸጋ በረከትን ያድለን::
"✞" እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ። በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ ብሎ ፥ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ ፥ በራሱ ማለ ፤ እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን
አገኘ።
ሰዎች ከእነርሱ በሚበልጠው ይምላሉና፥ ለማስረዳትም የሆነው መሐላ የሙግት ሁሉ ፍጻሜ ይሆናል ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ፥ የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ ፈቃዱ እንደ ማይለወጥ አብልጦ ሊያሳያቸው ስለ ፈቀደ ፥ እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር ፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ ፥ በመሓላ በመካከል ገባ፡፡ "✞" [ዕብ. ፮:፲፫]
ወስብሐት ለእግዚአብሔር !

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔔
[ በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ! ]
፩. የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ታላላቅ መንፈሳዊ በዓላትን በተለይም የልደትንና የፋሲካን በዓላት እየጠበቁ የዘፈን ኮንሰርት የሚያዘጋጁ አካላት ዛሬም ከዚህ ግብራቸው ሊታረሙ አልፈቀዱም።
[ ሰይጣን ምዕመናንን ከገቢረ ጽድቅ ወደ ገቢረ ኃጢዓት ፣ ከብርሃናዊው መንፈሳዊ ሕይወት ወደረከሰው የጨለማ ጥፋት ለመውሰድ የጾሙን መፈታት በተጠንቀቅ ሲጠባበቅ ቆይቶ ወደ ዳንኪራው መጣራቱን ተያይዞታል። ]
" በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ።" [ ኢሳ.፲፫፥፳፩ ]
፪. በዐቢይ ጾም ክፍት የነበሩ ስጋ ቤቶችን መላው ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን በየአካባቢው ሲታዘብ ሰንብቷል። እነዚህ በኦርቶዶክሳዊ ማልያ የሚንቀሳቀሱ አሕዛባዊ የረከሱ የስጋ መሸጫ ቤቶች ክርስቲያናዊ መስለው ለመታየት ሰሙነ ሕማማትን ሱቃቸውን ዘግተው የማታለልና የማጭበርበር ተግባርን ሲፈጽሙ ተስተውለዋል።
[ በሃይማኖት የሚኖር ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሁሉ በዐቢይ ጾም [ በአዋጅ አጽዋማት ] ስጋ ሲሸጡ ከነበሩና ዛሬም በክርስትና ማልያ ሊያታልሉ ከሚሞክሩ የረከሱ [የአሕዛብ] ሱቆች በመራቅ ሃይማኖቱን ሊጠብቅ ይገባል። ]

[ " ንጹሕ አምልኮ " ]
[ " አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።
ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው ፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው። " ]
[ ያዕ.፩፥፳፮ ]
----------------------------------------------
💖 ድንቅ ትምህርት 💖
[ በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ]
🕊 እንኳን አደረሳችሁ 🕊
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
👇
[ " ንጹሕ አምልኮ " ]
[ " አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።
ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው ፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው። " ]
[ ያዕ.፩፥፳፮ ]
----------------------------------------------
💖 ድንቅ ትምህርት 💖
[ በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ]
🕊 እንኳን አደረሳችሁ 🕊
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
👇
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ዘ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት (እ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
†
[ አራቱ ዋነኛ የማማተቢያ ጊዜያት ]
[ በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ ]
† † †
💖 🕊 💖
[ አራቱ ዋነኛ የማማተቢያ ጊዜያት ]
[ በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ ]
† † †
💖 🕊 💖
Forwarded from ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት ስብስብ 📚
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት 📚
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➱ 1, እመጓ
➱ 2, ዝጓራ
➱ 3, መርበብት
➱ 4, ሰበዝ
➱ 5, ሜተራሊዮን
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➱ 1, እመጓ
➱ 2, ዝጓራ
➱ 3, መርበብት
➱ 4, ሰበዝ
➱ 5, ሜተራሊዮን
Forwarded from 💠 EOTC 💠
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
🇴🇷🇹🇭🇴🇩🇴🇽
🇹🇪🇼🇦🇭🇩🇴
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
▰
▰ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ማውጫ 🔔
▰ https://www.tgoop.com/+o4Lx0cg9quI0ZTZk
▰
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
▰
▰ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖
▰ https://www.tgoop.com/+bmWacGGbXvJjOTQ8
▰
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
▰
▰ ኦርቶዶክሳዊ ፊልም ማውጫ 🖥
▰ https://www.tgoop.com/+2xn741d3nc81OTNk
▰
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
▰
▰ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ማውጫ ☎️
▰ https://www.tgoop.com/+LGQNqBY_V0pjM2U0

✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Forwarded from ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት ስብስብ 📚
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት 📚
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➱ 1, እመጓ
➱ 2, ዝጓራ
➱ 3, መርበብት
➱ 4, ሰበዝ
➱ 5, ሜተራሊዮን
➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖
➲ https://www.tgoop.com/+bmWacGGbXvJjOTQ8
.
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➱ 1, እመጓ
➱ 2, ዝጓራ
➱ 3, መርበብት
➱ 4, ሰበዝ
➱ 5, ሜተራሊዮን
➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖
➲ https://www.tgoop.com/+bmWacGGbXvJjOTQ8
.
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📖 ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት 📖
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.