Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
2674 - Telegram Web
Telegram Web
እንዴት ከረማችሁ??

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከባለፈው ቅዳሜ አመሻሹን አንስቶ ሃዘን ፀንቶባት ቆይታለች። የሀገሪቱ ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸውን ተከትሎ የሀዘን ቀናት ተውጆ ነበር። ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮም የኢንተርኔት አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ ተቋርጦ ቆይቷል። የWiFi እና #Broadband አገልግሎት ቢጀመርም የሞባይል ዳታ አገልግሎት እንደተቋረጠ ነው።
የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌ የቀብር ሥነ ሥርዓት ሰኔ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በቤተ ጊዎርጊስ የቀብር ቦታ ተፈጽሟል።
Forwarded from ሠበር ዜና
😳አከራካሪ የነበረው የሁለቱ ሰዎች አሟሟት ታወቀ።😳

እነዚህ ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው?
①መለስ ዜናዊ
②አቡነ ጳውሎስ
የነዚህ ሰዎች አሟሟት አንዲህ ነው።በ2005አ/ም... ሙሉውን ለማንበብ ተጫን
🛑🛑አስደሳች ዜና🛑🛑

ባላገሩ አይዶል በ ቴሌግራም መጣ

ምርጥ ጉሮሮ ያላቸውን የ ኢትዮጲያን ልጆችን የምታገኙበት እና የምናወዳድርበት ምርጥ መድረክ ተከፈተላችሁ

እንዲሁም ድምፅ የምትወዳደሩም በቂ ዝግጅት አድርጉና ወደ ቻናላችን ገባ ገባ በሉJoin Join Join Balageeru Idol
አብዛን የንግድ ስራ ድርጅት በሚል 20 ሺ ሰራተኛ ለመቅጠር ገንዘብ ሲሰበስብ የነበረው ግለሰብ ከነጓደኞቹ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀርቧል።

#ጥንቃቄ: በተለይ ተመራቂዎች ለስራ ቅጥር ለማመልከት ስትሄዱ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በዚሁ አጋጣሚ ለመግለፅ እንወዳለን።
#update በጀርመን ኤርትራዊ ወጣት ላይ በደረሰበት ጥቃት በርካቶች አደባባይ በመውጣት ተቃውሟቸውን ገለፁ።

ከቆዳው ቀለም ጋር ተያይዞ በጥይት በተመታው ኤርትራዊ ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጀርመን ዋችተርስባች ከተማ ለተቃውሞ መውጣቸው ተገለፀ፡፡
የጀርመን የአገር ውስጥ ሚድያ እንደገለፀው የ26 አመቱ ኤርትራዊ ወጣት በጥቃቱ ከፍተኛ ጉዳት ቢያጋጥመውም አሁን ላይ እየተሻለው መሆኑ ተገልፅዋል፡፡

የፍራንክፈርት ግዛት አቃቤ ህግ ቃል አቀባይ አሌክሳንደር ባድል እንዳሉት የሃገሪቱ ባለስልጣናት ከውጪ ሃገር ዜጎች ጥላቻ የመነጨ ሊሆን ይችላል ያሉትን ጥቃት እየመረመሩ ይገኛሉ፡፡

ቃል አቀባዩ ጨምረውም ጥቃት አድራሹ በዘፈቀደ እንደተኮሰ ገልጸው እራሱን ማጥፋቱን አመልክተዋል፡፡ ፖሊስ በበኩሉ ተጠርጣሪ ወንጀለኛው አጎራባች ከተማ መኪና ውስጥ ህይወት አልባ ሆኖ መገኘቱን ገልፆ በሆስፒታል መሞቱ ተረጋግጧል ብሏል፡፡

የተጠርጣሪው ቤትና መኪና ሲፈተሸም ሁለት በከፊል አውቶማቲክ የሆኑ ህጋዊ ሽጉጦች መገኘታቸውንና ተጠርጣሪው የዘረኝነት ጥቃት የመፈፀም ዝንባሌ እንዳለው ተረጋግጧል መባሉን ዶቼ ዌሌ ፖሊስን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡

መርማሪዎች በበኩላቸው የ55 አመቱ ጥቃት አድራሽ ቀኝ አክራሪ ናሽናሊስት መሆኑን እስካሁን አላረጋገጥንም ብለው ምርመራው መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡

ምንጭ፡-አልጀዚራ/#ENA/
☎️️ ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን ቻናል ወይም ግሩፕ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን☎️

💢በሰአት 👇👇👇

🔆ለ1 ሰአት 👉 20 ብር
🔆ለ2 ሰአት 👉 40 ብር
🔆ለ4 ሰአት 👉 60 ብር
🔆ለሙሉ ቀን 👉 100 ብር (ለ10ሰአት)

*

🔆500 view 👉 25 birr
🔆1k view 👉 50 birr
🔆2k view 👉 75 birr
🔆3k view 👉 100 birr
🔆4k view 👉 120 birr

*

ሚስማማዎትን መርጠው
@henaa17 ላይ ያናግሩን
📥 በታማኝነት እንሰራለን።
Forwarded from Deleted Account
ሰበር ዜና፡
[Varzish TV በNile Sat😃😃😃 ተለቀቀ፡፡ ፍሪኩዌንሲ እና ሌላ አስፈላጊ መረጃዎች ለማግኘት JOIN
ዉሸት አይደለም የሁሉንም ጨዋታ በነፃ ለማየት ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉ ማየት ማመን ነው](https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAFLVEn4nj3n7RsOo0Q)
ቻይና ለውጪ አገር ዜጎች ድንበሯን ዝግ አደረገች!

የቻይና መንግሥት የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭትን ለመግታት የውጪ አገር ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዳይገቡ ክልከላ አድርጓል።

የቻይና መንግሥት ከዚህ ውሳኔ የደረሰው በአሁኑ ወቅት በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መያዛቸው የሚረጋገጡ ሰዎች ፤ ከሌሎች አገራት ወደ ቻይና የገቡ እንጂ በቻይና የሚገኙ ሰዎች ባለመሆናቸው ነው ተብሏል።

ምንጭ፦ ቢቢሲ
#COVID19

በቻይና በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ተይዘዉ ካገገሙ ህሙማን 14 በመቶ የሚሆኑት ድጋሚ ሲመረመሩ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡

የሃገሪቱ የጤና ባለሙያዎች እንዳሉት ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው አገግመዉ በወጡ ታማሚዎች ላይ ምርመራ ሲደረግ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ይህም የጤና ባለሙያዎችን አስደንግጧል፡፡

ባለሙያዎቹ እንዳሉት በቫይረሱ ተይዘዉ ከዉጭ በሚገቡና ቫይረሱ በሰዎች ላይ ምንም አይነት ምልክት ሳያሳይ በመቆየት በሀገሪቱ ለሁለተኛ ጊዜ ወረርሽኙ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ስጋታቸዉን እየገለጹ ነዉ፡፡

በዚህም በመጀመሪያ ወረርሽኙ የተቀሰቀሰባት የሁቤ ግዛት ነዋሪዎች የእንቅስቃሴ ገደቡ መነሳቱን ተከትሎ በስጋት አካባቢዉን ለቀዉ ወደ ሌላ ቦታ እየተሰደዱ መሆኑን ዴይሉ ሜይል ዘግቧል፡፡

More https://telegra.ph/COVID19-03-26

ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም [ሙሉቀን አሰፋ]
ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በይቅርታ እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው መካከል 561 ታራሚዎች ዛሬ መፈታተቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ትናንት የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭትን ለመከላከል ሲባል 4 ሺህ 11 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ የህግ ታራሚዎች እየተፈቱ ይገኛሉ።

በዚሁ መሰረት በዛሬው ዕለት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ብቻ 561 የህግ ታራሚዎች መፈታታቸውን የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ገልጿል።

ዛሬ ከተፈቱት ውስጥ 20 ነፍሰጡሮችና ከህጻናት ጋር የታሰሩ እናቶች የሚገኙበት ሲሆን በአጠቃላይ ከተፈቱት መካከል 161 ሴቶች ናቸው።
ፊሊፒንስ ውስጥ 9 ዶክተሮች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው መሞታቸው ተሰምቷል። የሰዎችን ህይወት ለማትረፍ ከፍተኛ ትግል እያደረጉ ያሉት የፊሊፒንስ ጤና ባለሞያዎች በቂ መከላከያ እያገኙ አይደለም ተብሏል።

#StayHomeSaveLives
@seber_zena
የ ዜና ቻናላችንን በመከታተል ላይ ለምትገኙ ሁሉ
ከልብ እናመሰግናለን
አብራችሁን ቆዩ መረጃዎችን ከ ሀገር ውስጥ እና ከ አለም አቀፍ እናጎርፍላችኧለን❤️🙏

#Share @Seber_zena @Seber_zena

ኢትዮጵያ ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በምእራብ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው እለት በምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ ወረዳ ባላሚ በተባለ ከተማ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ30 ላይ ነው የደረሰው።
#COVID19

በድሬዳዋ የሚገኘውና በተለምዶ የፈረንሣይ ሆስፒታል በሚል የሚታወቀው የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ሆስፒታል ለኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጠርጣሪዎች ማቆያና ማከሚነያት እንዲውል የድሬዳዋ ጤና ቢሮ መረከቡን ኢዜአ ዘግቧል።
በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 50 ደረሰ!

ሩዋንዳ ዛሬ ዘጠኝ (9) አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች ፤ አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥርም 50 ደርሷል።

- 5ቱ የቫይረሱ ተጠቂዎች ከዱባይ ወደ ሩዋንዳ የገቡ ናቸው።

- 1 ግለሰብ ከአሜሪካ ወደ ሩዋንዳ የገባ ነው።

- 1 ግለሰብ ከኔዘርላንድ ወደሩዋንዳ የገባና ከሌላ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው እንደሆነ ተገልጿል።

- 2 ግለሰቦች ከዚህ ቀደም በቫይረሱ ከተጠቁ ሰዎች ጋር ንክኪ የነበራቸው ናቸው።

ምንጭ፦ የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር
ይህ መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ያላችሁበትን እና እየደረሰባችሁ ያለውን መንገላታት ብንረዳም ወቅቱን በማሰብ አንድም ለእራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ እንዲሁም ለዜጎች ጤና ስትሉ እንዲህ አትሰባሰቡ። ርቀታችሁን ጠብቁ!

ተቋማት ኃላፊነታቸው በአግባቡ ሊወጡ ይገባል። ተጨማሪ አስተባባሪዎችን መድበው የተማሪውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ መሸኘት ይጠበቅባቸዋል። እንዲህ ባለው መልኩ ተማሪዎችን መሸኘት ቫይረሱን ይበልጥ እንዲሰራጭ እድል ይሰጣል።
#FightCOVID19

ባደጉት ሀገራት ሳይቀር የጤና ባለሞያዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመዋጋት እጅግ በጣም ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ይገኛሉ። በርካታ ዶክተሮች ህይወታቸው አልፏል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ናቸው።

ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር ምናልባትም የመመርመር አቅማችን እንዲሁም ከቫይረሱ ተጠቂዎች ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች አፈላልጎ የማግኘቱ ስራ ከተጠናከረ በእጅጉ ከፍ ሊል ይችላል።

ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ኮሮናን በመዋጋት ከፊት ለፊት ለሚሰለፉት የጤና ባለሞያዎች ግብዓቶችን ከማማላት አንፃር ልዩ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል። በመከላከያ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ብዙ ዋጋ እንዳንከፍልም እንሰጋለን።

በሌሎቻችን ዘንድ ግን ይህ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] አሁንም 'መድሃኒት ያልተገኘለት' ፣ በየዕለቱም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት የሚቀጥፍ ፣ ብዙ ሺዎችን ሆስፒታል እያስተኛ የሚገኝ አደገኛ በሽታ መሆኑን አውቀን ሳንዘናጋ እራሳችንን ልንጠብቅ ይገባል። የጤና ባለሞያዎችን ምክር መስማትም ይበጃል!


መልካም ምሽት!
ጠዋት ላይ አዳማ ላይ የሰማነው ነገር አሳሳቢ ነው ❗️❗️❗️❗️

አሁን ደሞ እስኪ ዝዋይ ያላችሁ እስኪ በራችሁን ዘግታችሁ ቁጭ በሉ !!!!!
#share
@Sebeer_zena
እንደዚህ አይነት ጥቆማዎች ይቀጥላሉ ምን ትፈዛለህ ለቤተሰብህ ለ ጒደኛህ #Share አድርግ @Sebeer_zena @Sebeer_zena
ተናግሪያለው አልሰማሁም አይሰራም ሼር @Sebeer_Zena
2025/02/28 12:40:14
Back to Top
HTML Embed Code: