መድኃኒት አልተገኘለትም አትዘናጉ!
ሶሻል ሚዲያ ላይ በርካቶች ለኮሮና ቫይረስ [ COVID-19 ] መድኃኒት እንደተገኘለት ሲወራ ተመልክተናል፡፡ ጥሩ እምርታ ታይቶበታል እና መድኃኒት ነው በጣም ይለያያሉ፡፡ ገና በሰው ላይ ያልተሞከረ በመሆኑ እንዲህ ሊያዘናጋን አይገባም፡፡
እስካሁን መድኃኒት ያልተገኘለት በመሆኑ አሁንም ያለ ምንም በቂ ምክንያት ከቤታችሁ መውጣት፣ ዘመድ መጠየቅ፣ ሌሎችንም ማህበራዊ ግንኙነታችሁን በእጅጉ ቀንሳችሁ ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን እንድታድኑ እናሳስባለን፡፡ ውጤቱ መልካም ሆኖ ማየት የሁሉም ምኞትና ደስታ ነው!

#ሠበር
ከነገ መጋቢት 19/2012 ጀምሮ በትግራይ ክልል ውስጥ ከከተማ ወደ ከተማ መንቀሳቀስ አይፈቀድም። ከገጠር ወደ ገጠር፣ እንዲሁም ከገጠር ወደ ከተማ ወይም ከከተማ ወደ ገጠር መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው። ከነገ ጀምሮ ባለንበት ቦታ ነው የምንቀመጠው።
ማህበራዊ ትስስር ጋር በተያያዘ ድግስ ፣ ሰርግ ፣ ፀበል ፣ ክርስትና ፣ ተስካር ...የመሳሰሉት ለሁለት ሳምንት ክልክል ናቸው። ሞትን በተመለከተ የሚያጋጥም ጉዳይ ስለሆነ በጥንቃቄ በውስን ሰው ተፈፃሚ መሆን አለበት።
#DrDebretsionGebremicha

የታማሚዎች ሁኔታ ፦
- በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡት ውስጥ አምስቱ (5) ከአዲስ አበባ ሲሆን አንድ (1) ከድሬዳዋ ነው።
- በቫይረሱ የተያዙት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
- በአዲስ አበባ ከተያዙት ውስጥ ሁለቱ የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን የመጀመሪያው የ35 ዓመት ወንድ መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ የመጣ ነው። ሁለተኛው የ30 ዓመት ወንድ በተመሳሳይ ከዱባይ መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም የመጣ መሆኑን ገልጸዋል። ሁለቱም አስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የገቡ ናቸው።
- ሶስተኛው የ28 ዓመት ወንድ፤ አራተኛውም የ56 ዓመት ወንድ፣ አምስተኛው የ30 ዓመት ወንድ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው። እነዚህ ሰዎች ያላቸው ግንኙነት እየተጣራ ነው።
- ስድስተኛዋ ሰው የ33 ዓመት ሴት ስትሆን በድሬዳዋ ከዚህ በፊት በኮሮና ቫይረስ መያዙ ከተገለጸው ሰው ጋር ግንኙነት ነበራት።
@Sebeer_zena

#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 2271
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 264
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 8
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ያሉ - 44
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 1
• ያገገሙ - 4
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 2
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 52
@Sebeer_zena
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 2271
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 264
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 8
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ያሉ - 44
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 1
• ያገገሙ - 4
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 2
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 52
@Sebeer_zena
Forwarded from Markdown List 📋
👉ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ከምትሰሙት ዜናዎች በስተጀርባ ያለው ሴራ ...
👉ከሚሰጡት መግለጫዎች በስተሁዋላ ያለው ሚስጥራዊ መልክት...
እነኚህን እና የመሳሰሉትን በ 👇👇👇
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAEs65WsfL7IEYB-0iQ

👆👆👆👆👆👆👆👆👆አትቆጩበትም ታተርፉበታላችሁ እንጂ ተቀላቅላችሁ አይን ገላጭ የሆኑ ሀሳቦችን እና እውነታዎችን አግኙበት 👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from Markdown List 📋
Forwarded from Deleted Account
😳አከራካሪ የነበረው የሁለቱ ሰዎች አሟሟት ታወቀ።😳
እነዚህ ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው?
①መለስ ዜናዊ
②አቡነ ጳውሎስ
የነዚህ ሰዎች አሟሟት አንዲህ ነው።በ2005አ/ም...ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAFJpgjNJk0SN3xIO8A

የ4 ሰዎችን ህይወት ያጠፋው የፌዴራል ፖሊስ አባል!
ከባለቤቱ ጋር በተፈጠረ ጊዜአዊ አለመግባባት የ4 ግለሰቦችን ህይወት በመሳሪያ ተኩሶ ያጠፋው የፖሊስ አባል ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪው የግድያ ወንጀሉን የፈፀመው መስከረም 1 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ጨርጨር ጊርጊሮስ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡
ተጠርጣሪው ረዳት ሳጅን መልህቁ መኪ የተባለ የፖሊስ አባል ሲሆን ከባለቤቱ ጋር በትዳር ለሁለት አመት አብረው ሲኖሩ በመካከላቸው በተፈጠረ አለመግባባት ከ15 ቀን በፊት ባለቤቱ ወደ ቤተሰቦቿ ቤት ሄዳለች።
ከባለቤቱ እንዲሁም ከቤተሰቦቿ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ምክንያት በማድረግ ተጠርጣሪው የፖሊስ አባል ለስራ የታጠቀውን ክላሽ ኮቭ መሳሪያ ይዞ ወደ ባለቤቱ ቤተሰቦች ቤት በመሄድ ፦
- የሚስቱን እናት ፣
- የእንጀራ አባቷን ፣
- የእህቷን ባል እና የቤት ሰራተኛን በአጠቃላይ 4 ግለሰቦችን ተኩሶ በመምታት ህይወታቸው እንዲያልፍ አድርጓል፡፡
የአዲስ አመት የበዓል አከባበር በሰላም እንዲከወን መላው የፖሊስ አባላትና የፀጥታ ሃይሉ ሌት ከቀን ሃላፊነታቸውን በቁርጠኝነት ሲፈፅሙ ብለሹ ስብዕና ባለው አንድ የፖሊስ አባል በተፈፀመው ተግባር የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽ በእጅጉ ማዘኑን ገልጿል።
ድርጊቱ የፖሊስ አባላቱን እንዲሁም የፀጥታ ሃይሉን የማይወክል መሆኑንም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

😡ኧረ ኡኡኡኡ
አበድኩ
ተቃጠልኩ
ተበላሁ
ተበዘበዝኩ
የሚል በበዛበት በዚህ የ ቤቲንግ ዘመን ነፃ ግምት የሚሠጥ ቻናል መምጣቱ አስገራሚ ነው ኑና አብረን እናሸንፍ Bravo Free Tip Join @Bravoo_bet @Bravoo_bet @Bravoo_bet

Forwarded from ሠበር ዜና (Henok)

Forwarded from ብስራት Sport™️ (101.1)
ስለ betting ለመወያየት የተከፈተ Group join በሉና ተወያዮበት @Ethiokemeer
Luxemberg vs Azerbaijan
✅ Under 3.5
2-1 ✅✅✅✅✅ boom 💣
Portugal vs Ireland
✅ 1
2-1 ✅✅✅✅✅ boom 💣 💣
France vs Bosnia
✅ 1
1-1 ❌❌❌
Denmark vs Scotland
✅ 1
2-0 ✅✅✅✅✅ boom 💣
Faroe vs Israel
✅ over 1.5
0-4 ✅✅✅✅✅ boom 💣
Norway vs Netherlands
✅ over 1.5
1-1 ✅✅✅✅✅ boom 💣
Russia vs Croatia
✅ under 3.5
0-0 ✅✅✅✅✅ Boom 💣
Slovenia vs Slovakia
✅ under 3.5
1-1 ✅✅✅✅✅ boom 💣
የመጀመሪያዉ ነፃ ትኬት ውጤት ይሄን ይመስላል አስገራሚ ነው ከሰጠሁት 8 ጨዋታ 1 ብቻ ነው ያልተሳካዉ እሱም France አቻ የወጡበት ነዉ
✅✅🤙🤙🤙
በነፃ ግምት እንደዚ ካሳካን VIP ላይ አስቡት ✅✅✅🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
የዛሬ እንዲደርሳችሁ 150 member ያስፈልጋል Share አርጉ @Ethiiokemeer
Contact Vip @Henas17 🤑
@Ethiiokemeer

Vip tip 1
Saudi Arabia vs Vietnam
✅ over 1.5
Australia vs China
✅ over 1.5
Sweden vs Spain
✅ under 3.5
Lithuania vs N.Ireland
✅ under 3.5
C.republic vs belarus
✅ over 1.5
Hungary vs England
✅ over 1.5
በሀላፊነት ተጫወቱ ✅✅✅✅
@Ethiiokemeer
Saudi Arabia vs Vietnam
✅ over 1.5
Australia vs China
✅ over 1.5
Sweden vs Spain
✅ under 3.5
Lithuania vs N.Ireland
✅ under 3.5
C.republic vs belarus
✅ over 1.5
Hungary vs England
✅ over 1.5
በሀላፊነት ተጫወቱ ✅✅✅✅
@Ethiiokemeer