Telegram Web
ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ። ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ።

የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራህን ጠብቅ። የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ። ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡

የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡


ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው። ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡


ተፈጥሮ እንደ መጽሐፍ ፍጥረታት እንደ ጽላት ይሁኑህ። ከእነሱ ሕግጋትን ተማር፤ በተመስጦ ሆነህ በመጽሐፍ ያልሰፈሩትን ምስጢራት ተረዳ።
እግዚአብሔርን ከሚፈራ በቀር ባለጸጋ የሆነ ሰው ማነው? የእውነት እውቀት ከጎደለው ሰው በላይ ፍጹም ደሃ የሆነ ማን ነው? ሁል ጊዜም እውነተኛ ፍቅራችን ጸንቶ ይቀጥል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፡፡ እርሱን ለምነው፡፡ ስለ ቸርነቱ ምስጋና አቅርብ፤ ምክሬን ፈጽሞ ቸል አትበል።"


(ምክር ወተግሳጽ ዘቅዱስ ኤፍሬም)
[ዕርገት ]

"አሁንም በዓልን ከእኛ ጋር በዓልን እንዲያደርጉ አባቶችን እንጥራቸው። ከሁሉ በፊት አዳምን እንጥራው፡ እነሆ እግዚአብሔር ከገነት በወጣህ ጊዜ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ያለው ተፈጸመ፡ እግዚአብሔር ሥጋን ከሴት ልጅህ ለበሰ በአባቱም ቀኝ በሰማያት ተቀመጠ ይህን የወደድኸውን አምላክነት ከሴት ልጅህ በተወለደ በመለኮት ሰው መሆን አገኘኸው እንበለው። የሕያዋን እናታቸው ስለሆንሽ ሕይወት የተባልሽ ሔዋን ሆይ በሴት ልጅሽ ደስ ትሰኚ ዘንድ ነዪ፡ ሕይወትን አምጥታልሻለችና፡ በታተመ አፈ ማኅፀኗ የወለደችው እርሱ በረከትን ካገኙ ደቀመዛሙርቱ ጋር ቆማ እያየችው ወደ ሰማያዊው አባቱ ዐረገ። ዘፍ. ፫፥፳፪

ሄኖክ ሆይ ከእኛ ጋር በዓል ታደርግ ዘንድ ና ከሞት ፊት የሠወረህ በተሠወረች ሥፍራም ያኖረህ እርሱ ራሱን ከሥጋዊያን ሠወረ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ። የእግዚአብሔርም ወዳጅ አብርሃም ሆይ ከእኛ ጋር በዓል ታደርግ ዘንድ ና። በድንኳን ደጃፍ አጠገብ ባለ የወይራ ዛፍ አጠገብ ከአንተ ጋር የተቀመጠ የሦስት መሥፈሪያ ስንዴ ዱቄት የተጋገረ እንጎቻ የበላ አንተም ርጎና ማር የሰባ ወይፈንም ያቀረብህለት እርሱ ዛሬም ከደቀመዛሙርቱ ጋር በደብረ ዘይት ምሳ አደረገ ከምሳም በኋላ ባርኳቸው ከሴት ልጅህ በነሣው ሥጋ ወደ ሰማይ ዐረገ። ይስሐቅ ሆይ ከእኛ ጋር በዓል ታደርግ ዘንድ ና ከአባትህ ከአብርሃም ሾተል ቀንዶች በሐረግሬሳ በተያዘ በግ ደም የተቤዠህ እርሱ እንደበግ ሊታረድ መጣ ለመታረድም እጆቹን በመስቀል ግንድ ላይ ዘረጋ። በደሙም ሰይጣን የተናጠቃቸውን ተቤዣቸው ቁስላቸውም በሞቱ ቁስል ደረቀ ተነሥቶም የሰውና የመላእክት አእምሮ ወደማይደርስበት ወደ ሰማይ ዐረገ። ዘፍ. ፭፥፳፩ ፣፲፰፥፩-፲፭ ፣ ፳፪፥፱-፲፱

የእግዚአብሔር ሰው ያዕቆብ ሆይ ከእኛ ጋር በዓል ታደርግ ዘንድ ና እነሆ በሎዛ ከምድር እስከ ሰማይ ተተክሎ ያየኸው የወርቅ መሰላል እርሱ በደብረ ዘይት ተተከለ ቁመቱም እስከ አርያም ከፍታ ደረሰ የወልድ ሥጋ ከደብረ ዘይት ወደ ጽርሐ አርያም ከማረጉ በቀር የወርቅ መሰላል ምንድር ነው። ዘካርያስ የእግዚአብሔር እግሮች በደብረ ዘይት ይቆማሉ እንዳለ ለመባረክም እጁን በሐዋርያቱ ላይ ያኖር ዘንድ ቆመ ሰውነቱን ከመለኮቱ ክብር ያሳትፋት ዘንድ ቆመ ሰውነቱን ከመለኮቱ ክብር ያሳትፋት ዘንድ ወደላይ ከፍ ከፍ በማለት ራቃቸው ስለ ሰው ልጆች ፍቅር በምድር ላይ ያገኛት ያለፈው መከራ በቃት አሁን ግን በመለኮት ክብር ዐረገች በአብም ቀኝ ተቀመጠች። ዘፍ. ፳፰፥፩-፳ ፣ ዘካ. ፲፬፥፬ ፣ ሐዋ. ፯፥፶፩

የእግዚአብሔር ልጅ ግን ያለመሰላል በሚንቦገቦግ ደመና ተን ዐረገ መለኮቱ ይተጋለታልና ወደ አየራትም ነጥቆታልና ኪሩቤል ሊያሳርጉት አልመጡም እርሱ ራሱ በመለኮት ኃይል አብን ተካክሎ በቀኝ በኩል ተቀመጠባቸው የማረጉም ምስጋና ለእኛ መሰላል ሆነን። ከገሊላ ሴት እንደተወለደ ባሰብን ጊዜ ወደ አባቱ እንዳረገ እናስታውሳለን። በጭኖቿ እንደታቀፈ ስናስታውሰው በአባቱ እቅፍ እንዳለ እናስባለን። በደብረ ዘይት ከደቀመዛሙርቱ ጋር እንደተቀመጠ ባሰብነው ጊዜ በመላእክቱ እልልታ እንዳረገ በወላጁም ቀኝ እንደተቀመጠ እናስታውሳለን።....

ዳግመኛም የእግዚአብሔርን ሕግ ያስተማረ ሙሴን ከእኛ ጋር በዓል ታደርግ ዘንድ ና ብለን እንጥራው በደብረ ሲና ሕግን የሰጠው እርሱ ለደቀመዛሙርቱ ሸክምን የምታቀል በዳግም ሕግ ያለውንም የርግማን ማሠሪያ የምትሽር ሕግን ሰጣቸው። ወገኖችህን ቀን በደመና ሌሊትም በእሳት ዓምድ የመራቸው በእሳት ዓምድ ወደላከው ወደ አብ ዐረገ። ዘጸ. ፴፩፥፲፰ ፣ መዝ. ፻፬፥፵፰

ነቢዩ ዳዊት ሆይ ከእኛ ጋር በዓል ታደርግ ዘንድ ና መሰንቆ ከሚመታ ከአሳፍ ከሚዘምር ከኤማን በትንቢት መሰንቆዎች ከሚዘምሩ ከቆሬ ልጆችም ሁሉ ጋር እግዚአብሔር በእልልታ ዐረገ ጌታችንም በመለከት ድምፅብለህ አመስግን፤ ዳግመኛም ለአምላካችን መዘመርን ዘምሩ ለንጉሣችንም መዘመርን ዘምሩ ብለህ ዘምር። ከእንደገናም ዓለምን የሚገዛት ከፍ ከፍ አለ ብለህ አመስግን፤ ዳግመኛም አቤቱ በኃይል ከፍ ከፍ አልህ ኃይልህን እናመሰግናለን እንዘምራለን በል፡ ሁለተኛም በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ ብለህ አመስግን በመጨረሻም ጌታ ጌታዬን አለው ጠላቶችህን ከእግርህ መረገጫ በታች እስካስገዛልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ብለህ ዘምር። ፩ዜና ፮፥፳፪ መዝ፲፯፥፲ ፣፵፮፥፭ ፣ ፻፱፥፩"

[ አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ ]
Watch "ምስባክ በጣም አስገራሚ ድምፅ" on YouTube
https://youtu.be/9In1A5vejx0
Watch "ድንቅ ቅኔ ሊቁ ባለ ቅኔው ፍሬው አሰጌ 🙏🙏🙏" on YouTube
https://youtu.be/0p_or9pvc3A
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ሥርዓተ ዋዜማ ዘሰኔ ሚካኤል
🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩
ዋዜማ
ሃሌ ሉያ
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት: ወይባዕ ንጉሠ ስብሐት: ወረዳ ህየ አምላክ ምስለ ኃይል: ወሠበረ ኆኃተ ብርት: ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐፂን: ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም: ተገምረ ዘኢይትገመር: ኃጢአተነ ነሥአ ዘአልቦ ኃጢአት: ዓርገ ወልድ በስብሐት ውስተ ሰማያት።

ምልጣን:-
ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም: ተገምረ ዘኢይትገመር: ኃጢአተነ ነሥአ ዘአልቦ ኃጢአት: ዓርገ ወልድ በስብሐት ውስተ ሰማያት።

አመላለስ:-
ዓርገ ወልድ በስብሐት/2/
በስብሐት ውስተ ሰማያት/

ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ:-
ወዕርገቱ ዮም ሰማያት በስብሐት ምስለ መላእክት ወዕርገቱ ዮም ሰማያት።

እግዚአብሔር ነገሠ:-
ዓርገ እግዚአብሔር በይባቤ: ወእግዚእነ በቃለ ቀርን: ኲሎሙ መላእክቲሁ ትንሣኤሁ ሰበኩ: ወዜነዉ ዕርገቶ ውስተ ሰማያት: ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት: ወዕርገቱ ዮም በይባቤ ወበቃለ ቀርን: ለአምላክነ ዘምሩ።

ይትባረክ:-
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ መቃብር: ወአንኮርኮራ ለይእቲ ዕብን: ወነበረ ዲቤሃ ዓቢይ መልአክ።

ሰላም:-
በ፬
ምሉዓ ሞገስ ፍጹመ ፀጋ ወፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር: ዘሐመ ወሞተ በእንተ ፍቅረ ሰብእ: ወተንሥአ በሣልስት ዕለት: ወዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት: ወተቀበልዎ መላእክት ወኲሎሙ ሊቃነ መላእክት: ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ይሴብሕዎ: እንዘ ይብሉ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት: ወሰላም በምድር: ለዘሠምሮ ለሰብእ።
https://www.tgoop.com/esate_yarade
አመላለስ:-
ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት/2/
ወሰላም በምድር: ለዘሠምሮ ለሰብእ/4/

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉https://www.tgoop.com/esate_yarade👈
👉https://www.tgoop.com/esate_yarade👈
👉https://www.tgoop.com/esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹


# Join & share #
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሕንፀተ ቤታ"ሰኔ ፳፩"



የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️


መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል: ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣኅል: እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል: ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል: ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።


ዚቅ
በዕንቊ ሰንፔር ትትሐነጽ ወበመረግድ: ሃሌ ሉያ ለአብ: ሐጹር የዓውዳ: ትበርህ እምከዋክብት: ሃሌ ሉያ ለወልድ: ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ: #ጽዮን ቅድስት ቤተክርስቲያን: ደብተራ ፍጽምት።

https://www.tgoop.com/esate_yarade


ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ: ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ: እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።


ዚቅ
እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም: ወመሠረትኪ ለትውልደ ትውልድ: ኢየኀልቅ ብዝኃ ሰላምኪ: ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ: ያመጽኡ አምኃኪ እምርኁቅ ብሔር።

ወረብ
እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/
"ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️https://www.tgoop.com/esate_yarade⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
https://www.tgoop.com/esate_yarade⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️https://www.tgoop.com/esate_yarade
መልክዐ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ: እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ: #ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ: ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ: ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
በሐ በልዋ ተሳለምዋ: ዕግትዋ #ለጽዮን ወሕቀፍዋ: ደዩ ልበክሙ ውስተ ኃይላ: እንተ ተሐንጸት በስሙ: ወተቀደሰት በደሙ: ወተአትበት በዕጸ መስቀሉ: ጌሡ ኃቤሃ እስመ ሃይለ እግዚአብሔር ላዕሌሃ።

ወረብ
"በሐ በልዋ"/፪/ ተሳለምዋ/፪/
ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ደዩ ልበክሙ ውስተ ሃይላ ለቤተክርስቲያን/፪/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለሥዕርተ ርእስኪ ዘተንዕደ ጽፍሮሁ: ለአቡኪ በከናፍሪሁ: #ማርያም_ድንግል ለእግዚአብሔር ጽርሑ: ለገብርኪ እግዝእትየ እትኅድግኒ እላሁ: ከመ ኢይበሉኒ ፀር አይቴኑመ ምክሁ።
https://www.tgoop.com/esate_yarade
ዚቅ
ወሀለወት አሐቲ #ድንግል ጽርሐ ቅድሳቱ ይእቲ ለልዑል: መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል: ወሥዕርታ ሜላት ፍቱል: ወዲበ ርእሳኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

ወረብ
ወሀለወት አሐቲ "#ድንግል"/፪/ አሐቲ ድንግል/፪/
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል/፬/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት: ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት: #ማርያም_ድንግል ቤተ ቅድሳት: ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት: በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት: ጽርሐ ቅድሳቱ ለወልድ: ዘወርቅ ማኅፈድ: ወሡራሬሃ ዘመረግድ።

ወረብ
"ጽርሐ ቅድሳቱ #ማርያም"/፪/ ዘወርቅ ማኅፈድ/፪/
ወሡራሬሃ ዘመረግድ ዘወርቅ ማኅፈድ/፪/
https://www.tgoop.com/esate_yarade
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ: በከመ ዳዊት ይዜኑ: #ማርያም_ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ: በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ: እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ አዳም ሕንፄሃ: ሐመልማለ ወርቅ ገበዋቲሃ: #ጽዮንሃ አምኁ ኪያሃ።

ወረብ
ሕንፄሃ "አዳም"/፪/ ሕንፄሃ ለቤተክርስቲያን/፪/
"ሐመልማለ ወርቅ"/፪/ ገበዋቲሃ ሐመልማለ ወርቅ/፪/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለማኅጸንኪ ለእግዚአብሔር ማኅፈዱ: ዘሐነጸኪ የማነ ዕዱ: #ማርያም_ድንግል ምዕዝት ዘእምናርዱ: ኀቤኪ ያንቀዓዱ ለረኪበ ኲሉ መፍቅዱ: ምስለ ካልኡ ዓይንየ አሐዱ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ: ለቤተክርስቲያን ልዑል ሐነፃ: በጽድቁ ሐወፃ: እምነ ፀሐይ ይበርህ ገፃ።

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተክርስቲያን/፪/
ሐነፃ ልዑል ለቤተክርስቲያን/፪/

መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ: ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ: ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ: #ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ: ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ
ኢይትአጸው አናቅጽኪ: ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ: ሠናይት ሰላማዊት: እንተ ናፈቅራ በጽድቅ: መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

ወረብ
ኢይትአጸው አናቅጽኪ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ/፪/
ሠናይት ሰላማዊት "እንተ ናፈቅራ"/፪/ በጽድቅ/፪/

ማኅሌተ ጽጌ
በሠላስ አዕባን ገጸ ሥላሴሁ ለአምሮ: ሐኒጾ ቤትኪ #ድንግል ድኅረ ፈጸመ ሣርሮ: አመ ወረደ ለበዓል ምስሌኪ በአማኅብሮ: እንዘ ይብል ቃለ ለዘምሮ ልዑል ቀደሰ ማኅደሮ: ደናግል ለጽጌኪ ዘበጣ ከበሮ።

ዚቅ
በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ: #ቤተ_ማርያም ሰመየ ስማ: በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ።

ወረብ
በሥላሴሁ "ሐነጸ"/፪/ ጥቅማ #ለማርያም/፪/
ሰመየ ስማ #ቤተ_ማርያም/፪/

ምልጣን
ተቀደሲ ወንስዒ ሃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔር: እስመ ናሁ ንጉሥኪ በጽሐ ዘያበርህ ለኪ በሃይሉ: ለዛቲ ቤት ሣረራ አብ ቀዲሙ ለዛቲ ቤት: ሐነጻ ወልድ ለዛቲ ቤት: ወፈጸማ መንፈስ ቅዱስ።
https://www.tgoop.com/esate_yarade
እስመ ለዓለም
አመ ትትሐነጽ ኢየሩሳሌም: በዕንቊ ሰንፔር ወበከርከዴን በዕንቊ ክቡር: ዓረፋቲሃኒ ወማኅፈዲሃኒ በወርቅ ንጹሕ: ወመርህባሰ ለኢየሩሳሌም ዘቢረሌ: በዕንቊ አጶሮግዮን ወበዕንቊ ሦፎር ትትገበር: እንዘ ይብሉ በኲሉ ፍናዊሃ ሃሌ ሉያ: ይሴብሕዎ እንዘ ይብሉ: ይትባረክ እግዚአብሔር ዘአልዓላ ለጽዮን እምኲሉ ዓለማት።
https://www.tgoop.com/esate_yarade
ቅንዋት
አመ ትትሐነጽ ኢየሩሳሌም በዕጸ መስቀሉ ክቡር: ወአመ ትትቄደስ በዕደዊሁ ለልዑል: ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ትዌድሶ



join and share the link
https://www.tgoop.com/esate_yarade
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
አመ ሰላሳሁ ለሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ ስርአተ ማህሌት

ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።


መልክዐ ሥላሴ፦
ሰላም ለገብዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ መንገለ(ኀበ) ፍኖቱ ለቆርኔሌዎስ ጻድቅ፤ ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ፤ ዘጸያሒሁ ዮሐንስ መጥምቅ

ዚቅ፦
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ፤እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ



ወረብ፦
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ነቢየ ልዑል/2/
እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ/2/


ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም
መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።


መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ፤ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ፤ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ፤ አዝንም መና አዕምሮ ወኅብስተ ጥበብ መድሀኔ፤ ኀበ ሕዝበ ልብየ ኀበሩ ወገብሩ ኩርጓዴ፤


ወረብ፦
ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ/2/
ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ደመና ሰማይ/2/


ዚቅ፦
ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ፤ አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ወወሀቦሙ ኅብስተ ሰማይ ፤ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ ዕጓለ አመሕያው


ወረብ፦
ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ/2/
አዝነመ ሎሙ መና መና ይብልዑ/2/


መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
ሰላም ለከናፍሪከ ነቢበ ከንቱ ዘኢኀሠሣ፤ ወለአፉከ ሰላም ዘኢጥዕመ እክለ አበሳ፤ ዮሐንስ ሕጻን ለእምከ ውሣጤ ከርሳ፤ እፎ አንፈርዓጽከ እንዘ ትሰግድ ለንግሳ፤ አመ ሐወጸትከ ማርያም አምላከ ፀኒሳ በፍስሐ


ዚቅ፦
ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ ሶበ ሰማዕኩ ቃልኪ፣ አንፈርዓፀ ዕጓል፤ በውስተ ከርስየ በፍስሐ


ወረብ፦
ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ ሶበ ሰማዕኩ ቃልኪ/2/
አንፈርዓፀ ዕጓል በውስተ ከርስየ በፍስሐ በውስተ ከርስየ/2/


መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክዕከ በጽዋዔ፤ እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ረቡዕ ሱባዔ፤ ተወከፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ትንሳዔ፤ ከመ ተወከፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ጉባኤ፤ እምዕደ አሐቲ ብዕሲት ጸራዕቀ ክልዔ


ዚቅ፦
ተወከፍ ጸሎትነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ ወውሳጤሁ ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና

ወረብ፦
ተወከፍ ጸሎትነ ጸሎትነ ተወከፍ/2/
ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና/2/


ዓርኬ፦
ሰላም ለልደትከ ከመ ገብርኤልክላስስት ስድስተ አውርኃ ለልደተ ክርስቶስ እንተ ቀደሞ፤ ዮሐንስ ስኂን ወምዑዝ እምቀናንሞ፤ ለለነበብኩ በጽሒቅ ለመልክዕከ ሰላሞ፤ ከመ ክላስስት በሕጽንከ ሴሞ


ዚቅ፦
በእንተ ርእሱ ይነግር መድኃኒነ ወይቤ ፤ ዘይንዕሶ የዓብዮ ሃሌ ሉያ በመንግሥተ ሰማያት ፤ስድስተ አውርኃ የዓብዮ፤ ዮሐንስ ለኢየሱስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ


ምልጣን፦
ስምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሉ ላዕሌሃ ወተፈሦሑ ፍስሓ ፈድፋደ ወፈቀዱ ይስምይዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ ወትቤ እሙ ዮሐንስሃ ይሰመይ


ወረብ፦
ስምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ ለኤልሳቤጥ/2/
እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሉ ላዕሌሃ/2/

እስመ ለአለም፦
ወፈቀዱ ይሰይምዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ ወትቤ እሙዮሐንስሀ ይሰመይ ወይቤልዎ፡አልቦ ዘሰማዕነ ዘከመዝ ስም እምአዝማድኪ ወዘካርያስ ሰአለ መዝሀፈ እንዘ ይብል ዮሀንስ ስሙ ፤ማ:- እስመ ከማሁ ዮሀንስ ብሂል ፍሱህ ወልድ ብሂል በትርጓሜሁ 🇪🇹

https://www.tgoop.com/esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
መዝሙር ዘሰንበት
በ2 ሀሌታ-
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ሶበ ይገስስ ዝናመ ይፀግቡ ርኁባን፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም ዝናም ይትፌሥሑ ነዳያን ፤ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ወሠርዓ ሠንበተ ለሰብዐ ዕረፍተ፤ ማ፦ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም

አመላለስ፦
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/2/
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/4/



https://www.tgoop.com/esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አመ 5 ለሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስርአተ ዋይዜማ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዋዜማ በ6 ሃሌታ-
@esate_yarade
ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወረዱ ወቦዑ፤ ሀገረ ፊልጶስ፤ ቦኡ ልድያ ወበህየ ረከቡ ብእሴ ፤ ዘስሙ ኤንያ ፤ በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ማ፦ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ
@esate_yarade
ምልጣን፦
በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ
@esate_yarade

አመላለስ፦
ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/2/
ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሄር ምድር በምላህ፦
አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ ወድሙር ኩሉ ንዋዮሙ አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚያብሔር ነግሰ፦
ኃረየ ዐስርተ ወክልኤተ ሐዋርያተ ሤሞሙ ኖሎት ይቤሎሙ ኢየሱስ ዘኪያክሙ ስምዓ ኪያየ ስምዖ ለዘፈነወኒ
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚኦ ጸራእኩ ኃቤከ፦
ዕፀ ጳጦስ ይዕቲ እንተ በአማን ለእንተ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ዕፀ ጳጦስ ይዕቲ እንተ በአማን
@esate_yarade
@esate_yarade
ይትባረክ እግዚያብሔር ፦
አንትሙሰ ኅሩያን ፍጥረትክሙ ስብኩ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ሕዝብ ዘኃርየ ወጸውዐ ሎቱ ለርስቱ
@esate_yarade
@esate_yarade
ስቡዕኒ፦
ዘኪያክሙ ስምዓ ኪያየ ስምዐ ስምዖ ለዘፈነወኒ
@esate_yarade
@esate_yarade
ጸሎተ ዘሰለስቱ ደቂቅ፦
ስምዖን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ ቦኡ ሀገሮ ለኤንያ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ
@esate_yarade
@esate_yarade
ሰላም፦
ስምዖን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ ቦኡ ልድያ ሀገሮ ለኤንያ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ ዘስሙ ለኢየሱስ ገብሩ ሰላመ
@esate_yarade

አመላለስ፦
ወበህየ ፈወሱ ዱያነ /2/
ዘስሙ ለኢየሱስ ገብሩ ሰላመ /4/

👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@esate_yarade
# Join & share #
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ: ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ: አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ: ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ ጴጥሮስ ከሐዲ: ወመምህረ ወንጌል ኮነ ጳውሎስ ሰዳዲ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ: ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ: ተውህቦሙ ለሐዋርያት።
@esate_yarade
@esate_yarade
ነግሥ
ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ: እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ: ፲ወ፪ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ: ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኀ: በእንተ ማርያም ድንግል በህሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም: ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለመቃብሪከ በመካነ ሐዋዝ ሃሌሉያ፡ወለትንሣኤከ ድኅረ ዘይከውን በዕለተ ምርያ፡ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሞተከ ታብዕል ኢትዮጵያ፡ለጴጥሮስ በዓለ መርኆ ወለጳውሎስ ሐዋርያ፡ከመ ተዝካሮሙ ታብዕል ሮምያ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ ኃረዮሙ ዓጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው: ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው: ምቱረ ክሣድ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቅንው: ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው: ደመ ስምክሙ ሐዋርያ ዘኅብሩ ከዋው።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ: ከዋው እገሪሆሙ: ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ: ዘእግዚአብሔር ፈነዎ: ቃለ እግዚአብሔር ይነግር።
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ
ሃሌ ሉያ/፪/
ከዋው እገሪሆሙ/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
ከዋው እገሪሆሙ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ/፪/
ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ይነግር ቃለ እግዚአብሔር/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለአዕዛኒክሙ ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ: ወለመላትሒክሙ ቀይሐት እምነ ሮማን ዘቄሃ: መሥዋዕተ አምልኮት ኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ: ደምከ ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ: ወደመ ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ: ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ: ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ: እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ: እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና።
@esate_yarade
ወረብ
ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም/፪/
እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
ዓዲ
እግዚአብሔር : እንተ ተሰመይኪ ገነተ: ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ: ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ: ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ቀያፋ: ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ: ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ: ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት: በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት: ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ: በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት/፪/
በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ: በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ: ጳውሎስ ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ: አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ: ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም: አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም።
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
ሐዋርያተ ሰላም "ብርሃናተ ዓለም"/፪/
አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ: ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ: አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ: ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ህይወት ዝክሮሙ: ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ: እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ: ከመ ይኩን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ: በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ: ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ: ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ
ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ "ሱቱፋነ ሕማምከ"/፪//፪/
እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ/፪/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ኢየሱስ
ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ: ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ: ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ: ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ: ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ
እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ውእቱ: አቡሃ ለምሕረት ውእቱ: ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ: ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ምልጣን
ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት።
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ወእምዝ ዳግመ /2/
ዳግመ ኢንመውት/4/

ወረብ
ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ/፪/
ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት/፪/

እስመ ለዓለም
ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን: አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን: ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ: ወኲሎሙ ሐዋርያት: ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።
@esate_yarade
ወረብ
ሕዝበ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን አዕማደ ቤተክርስቲያን/፪/
ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ/፪/

🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ስርአተ ዋዜማ ዘሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዋዜማ በ1-
ሃሌ ሉያ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ኢይምፃአ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ አክል፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ/2/
አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦
ሰአል ለነ ሕፃን ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ሰአል ለነ ሕፃን
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚአብሔር ነግሰ፦
ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ደምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት፤ኢፈርሕዎ ለሞት ቅዱሳን
@esate_yarade
@esate_yarade
ይትባረክ፦
ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ወስምዖሙ አጥፍዑ ኃይለ እሳት ወቦዑ መንግሥተ ሰማያት
@esate_yarade
@esate_yarade
ስቡውኒ፦
ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት አጽምዑ መንግስተ ወኮኑ ሰማዕት ሕፃን ወእሙ
@esate_yarade
@esate_yarade
ሰላም፦
እንዘ ሕፃን አዕበዮ እግዚአብሔር ፣ወፈነዎ ብሔረ ጽልመት፤ ኢያውዓዮ ውኂዘ እሳት፤ለሕጻን ሀቦ ሞገሰ፤ሖረ ወገብዓ በሰላም

👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ገብርኤል
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
#ስቡህ_ከተባለ_በኃላ
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ።
@esate_yarade
ነግሥ
ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል: እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል: ወብሥራት ለገብርኤል: ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል።
@esate_yarade
ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ:ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ:እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም
መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።
@esate_yarade
መልክአ ቂርቆስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን: ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን: ለዝ ስምከ ነጋሢ ዘኢየዓርቆ ሥልጣን: ሶበ ይጼውዖ ልሳንየ ውስተ ገጸ ኲሉ መካን: ይደንገፅ ሞት ወይጒየይ ሰይጣን፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ: ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ: መላእክት ይትዋነይዋ: ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ እሳተ ገብሩ ሐመዳ: ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን: እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር።
@esate_yarade
ወረብ
"ኢየሉጣ ወለደት"/፪/ ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት/፪/
ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለልሳንከ ለዐቃቤ ሥራይ በዕዱ: እንተ ተመትረ እምጒንዱ: ሕፃን ቂርቆስ ለጽሕርት ዘኢያፍርኀከ ነጐድጓዱ: ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለ፩ዱ ፩ዱ: ከመ ባረኮ አብርሐም ለይስሐቅ ወልዱ።
@esate_yarade
ዚቅ
ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ: ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት: ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት።
@esate_yarade
ወረብ
ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ/፪/
ድምጻ "ለጽሕርት"/፪/ ከመ ነጎድጓደ ክረምት/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ: ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንዕዶ: ሕጻን ቂርቆስ ምስለ ወላዲትከ በተዋሕዶ: መኑ ከማከ ለእቶን አምሳለ አሣዕን ዘኬዶ: ወመኑ አምሳለ ማይ ዘአቊረረ ነዶ።
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ይቤላ ሕጻን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ኢትፍርሂ እም ንፈጽም ገድለነ።
@esate_yarade
ወረብ
ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት/፪/
ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለመልክዕከ በማየ ዮርዳኖስ ጥሙቅ: ወቅቡዕ በሜሮን ቅብዐ ሰላም ወእርቅ: በጸሎትከ ነጐድጓድ ወስዕለትከ መብረቅ: አቊረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ: ከመ ነደ እሳት አቊረሩ ሠለስቱ ደቂቅ።
@esate_yarade
ዚቅ
በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት: ወኮነ ጥምቀተ ለአግብርተ እግዚአብሔር: ጽዋዓ ሕይወት ወሀቦሙ: መገቦሙ ወመርሆሙ: እስመ ክርስቶስ ሀሎ ምስሌሆሙ፡፡
@esate_yarade
ወረብ
በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት/፪/
ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለህላዌከ ማዕከለ ሰብአቱ ነገድ: እለ ሥዑላን በነድ: አስተምሕር ቂርቆስ ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ: ኀበ ተሐንፀ መርጡልከ ወዘዚአከ ዐጸድ: ኢይምጻእ ለዓለም ዘይቀትል ብድብድ፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላሕም: ወኢብድብድ በሰብእ: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ: ወኢአባረ እክል: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ: ወልደ አንጌቤናይት፡፡
@esate_yarade
ወረብ
በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ/፪/
ባርካ ቂርቆስ ለዛቲ መካን ባርካ ለዛቲ መካን/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ኢየሉጣ
ሰላም ለመልክአትኪ አርብዓ ወሠለስቱ: ዓዲ ሰላም ለጠብአያትኪ አርባዕቱ: ኢየሉጣ ቅድስት ለቂርቆስ ወላዲቱ: ሰአሊዮ በእንቲአየ ከመ አይጥፋዕ በከንቱ: ለእግዚአብሔር አምላከ ጽድቅ ዘብዙኅ ምሕረቱ።
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት: ሰላም ለኪ: ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነ: ኢየሉጣ እምነ: ወእሙ ለቂርቆስ እግዚእነ: ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነ: ከመ ኢንቁም አንቀጸ፡፡
@esate_yarade
መልክዐ ገብርኤል
ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ: ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ: ገብርኤል ዉኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ: አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ: ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ።
@esate_yarade
ዚቅ
ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት: ወበላሕኮሙ እምእሳት: አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ: እምዕለት እኪት።
@esate_yarade
ወረብ
ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት ሊቀ መላእክት/፪/
እግዚኦ አድኅነነ "ሃሌ ሉያ"/፪/ እም ዕለት እኪት/፪/
@esate_yarade
ምልጣን፦
ይቤላ ሕፃን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ
አመላለስ:
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/
ውእቱ ያድኅነነ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ/፪/
@esate_yarade
ወረብ
ይቤላ ሕፃን ለእሙ "ኢትፍርሂ እም"/፪/ ነበልባለ እሳት/፪/
ዘአድኃኖሙ "ለአናንያ"/፪/ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/
@esate_yarade
እስመ ለዓለም
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ: አምላኮሙ ለቂርቆስ ወእሙ: በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ሕፃን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓም: ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: አኃዘ ለእሙ ዕዳ ዘየማን ወሰሀባ ቅድመ መኮንን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ: እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ: አእኰትዎ ወሰብሕዎ: ወባረክዎ ለአብ፡፡
@esate_yarade
አመላለስ
አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፪/
አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፬/
@esate_yarade
ወረብ
ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ/፪/
እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ እምዝ ዳግመ/፪/

🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ስርአተ ዋዜማ ዘሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሃሌታ በ፩፦ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት

አመላለስ፦
ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት/2/
ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት/4/

ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
በ፭፦ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚአብሔር ነግሰ፦
ዑራኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ
@esate_yarade
@esate_yarade
ይትባረክ፦
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ኪያከ አበ ይሴብሑ
@esate_yarade
@esate_yarade
ሰለስት፦
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ፤ ሱራፌል በግርማሆሙ፤ ወኪሩቤል በውዳሴሆሙ፤ ኪያከ አበ ይሴብሑ
@esate_yarade
@esate_yarade
ሰላም፦
በ፮ ሃሌታ፦ሰአሊ ለነ ማርያም፤ሰአሊ ለነ ማርያም፤እሞሙ ለሰማዕት መስተጋድላን፤ ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ወእኅቶሙ ለመላእክት መንፈሳውያን ሰአሊ ለነ ማርያም፤ነሃሉ ወትረ በሰላም

አመላለስ፦
ሰአሊ ለነ ማርያም/2/
ነሃሉ ወትረ በሰላም/4/


🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
Watch "መንፈስን የሚያድስ ስብከት በሊቀ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን" on YouTube
https://youtu.be/SyIHLZ9ItaA
Forwarded from ዕሴተ ✞ያሬድ Tube (Menkir፩፱)
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
አመ ፳ወ፪ ለሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል ስርዓተ ማኅሌት
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
/ሥርዓተ ነግሥ/
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል
@esate_yarade
@esate_yarade
ነግስ፦
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ፦
መላእክት ወሰብዕ ውሳጤሁ በእንተ ስሙ አሀዱ ማኅበሮሙ፤በእንተ መስቀሉ ለክርስቶስ፤አሐደ መርዔተ ኮኑ
@esate_yarade
@esate_yarade
ማህሌተ ፅጌ
ዑራኤል ለሔኖክ ዘአርአዮ ትእምርተ አምሳልኪ ቤተ ነድ፤ዘመብረቅ ጠፈራ ወኅብራ በረድ፤ በከመ ተነበይኪ ድንግል ጽጌ ነጎድጓድ፤ያስበጽዑኪ ኩሉ ትውልድ፤ ወእምኔሆሙ አንሰ ገብርኪ ዋሕድ
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ፦
ዑራኤል ለሔኖክ ዘአርአዮ ትእምርተ አምሳልኪ ቤተ ነድ ትእምርተ አምሳልኪ/2/
ኩሉ ትውልድ ያስበጽዑኪ ድንግል በከመ ተነበይኪ/2/
ዚቅ፦
በቃለ ኃይሉ ዘይፌትት በረደ ድንግል በከርሣ አግመረት ነድ፤እምግርማ ዕበይ ሙሴ ዘርእደ፣እሞ ወላዲቱ ኮነቶ ገሃደ
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ዑራኤል፦
ሰላም ለኅንብርትከ ወለሐቔከ ዘቀነተ፣ሰይፈ በቀል ውዑይ እንተ ይሰድድ አጋንንተ፣ ዑራኤል አስተበቋህ እምሀበ ፈጣሪ ምህረተ፤ከመ ያዝንም ውስተ ምድርነ ዝናመ ተሣህሎ ህይወተ፤ ወዘርዐ ገርኅትነ ያሥምር ለይኩን ሲሲተ
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ፦
ከመ ያዝንም ውስተ ምድርነ ዝናመ ተሣህሎ ህይወተ/2/
"እምኀበ ፈጣሪ ምህረተ"/2/ አስተበቋህ ዑራኤል/2/
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ፦
ሰአል ለነ ዑራኤል ከመ ያዝንም ለነ ዝናመ ምሕረት እምነቅዓ ሕይወት ፤ዘእፀርዎ ሰቃልያን፤በጎልጎታ መካን ፤ሰትዩ ሕዝበ ክርስቲያን፤ስቴ ዘበአማን
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ፦
ሰአል ለነ ሊቀ መላእክት ኀበ እግዚአብሔር/2/
ከመ ያዝንም ለነ ዝናመ ምሕረት ዝናመ ምሕረት/2/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፣እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፣ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ፣ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፣ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ዚቅ፦
ብፅዕት ይዕቲ ማርያም ቅድስት፤በብሩህ ደመና ዘከለላ መልዐክ በቃሉ ተናገራ፤ሐዳስዩ ጣዕዋ በሀኪ ማርያም እንተ እግዚእ ኃረያ
@esate_yarade
@esate_yarade
ወረብ፦
"ብፅዕት ይዕቲ"/2/ ማርያም ቅድስት ይዕቲ/2/
በብሩህ ደመና ዘከለላ በቃሉ ተናገራ መልአክ/2/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ማርያም ፦
ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑመ፤ወእምድምፀ ናቢለስ አዳም ዘያረስዖ ለሕማም፤ማርያም ድንግል ዘብርሀነ ህይወት ተቋም፤እመ ተሀውከ በላዕሌየ በማዕበለ ዝንቱ አለም፤ከመ ያረምም ገሥጽዮ መሐሪት እም
@esate_yarade
ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ፣ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን፤አርእዮ ለሙሴ ግብራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት

ወረብ፦
ይእቲ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት/2/
ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን/2/

ዚቅ(ዓዲ)፦
ዘካርያስ ካህን ተቋም ዘወርቅ፤እንተ ውስቴታ ማኅቶት ፀዳል፤ናስተፅዕ እንዘ ንብል ግርምተ ድንግል፤ሐዳሰ ሐመር ዘኢቀርባ ማዕበል፤አማን ዘዳዊት ፀምር፤ጽዋዓ ሕይወት ጽዋዓ መድኃኒት፤ ተውኅበ ላቲ በዕደ መላዕክት
@esate_yarade
ወረብ፦
ናስተበፅዕ እንዘ ንብል ግርምት ድንግል አማን ሐዳሰ ሐመር ዘዳዊት ፀምር/2/
ተውኅበ ላቲ ጽዋዓ መድኃኒት በዕደ መላዕክት/2/
@esate_yarade

መልክዐ ማርያም፦
ሰላም ለአጻብዕኪ እምዕራኃ እዴኪ እለ ሰረጻ፤እም ኆልቁ ሠላስ ወስብዕ እንዘ ኢየሐፃ፤ ማርያም ድንግል ደብረ ኤልያስ ነቢየ ፋፃ፤ዕቀበኒ በረድኤትኪ እምነ አርዌ ዘኆፃ፤ህይንተ ሰናይ ለሰብዕ ዘይሁብ ዐመፃ
@esate_yarade
ዚቅ፦
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል፤ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነብየ እስራኤል፤ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቦና ዘአስተርእዮ ዑራኤል
@esate_yarade
ወረብ፦
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል፤ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነብየ/2/
ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቦና ዘአስተርእዮ ዑራኤል/2/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክአ ማርያም፦
ሰላም ለሐቔኪ በትረ ሌዋዊ ሣውዕ፤ዘኢሐፀነኪ ጠል ወዘኢሰቀየኪ ነቅዕ፤ማርያም ድንግል እግዝእተ መላዕክት ወሰብዕ፤ሰድኒ ብሔረ ፍግዕ በትንባሌኪ ባቑዕ፤ምስለ ኅሩያንኪ ደርገ አሀሉ በስንዕ
@esate_yarade
ዚቅ፦
ዛ አንቀጽ እንተ እግዚአብሔር ጻድቃን ይበውዑ ውስቴታ፤መላእክት ይኬልልዋ፤ላዕሌሃ ኃደረ ቃለአብ፤መላእክት ወሊቃነ መላእክት ይትለአክዋ፤እለ ይገብሩ መሥዋዕተ ዘበሕጉ
@esate_yarade
ዚቅ(ዓዲ)፦
ለኪ ይደሉ ክብር ወስብሐተ ስግደት፤ እምኀበ ሰብዕ ወመላዕክት
@esate_yarade
ወረብ፦
ለኪ ይደሉ ክብር ወስብሐተ ወስግደት ለኪ ይደሉ/2/
እምኀበ መላዕክት ወሰብዕ እምኀበ መላዕክት/2/

@esate_yarade
መልክአ ማርያም፦
ሰላም ዕብል ለዘዚያኪ ሰኮና፤ዘኢድኅፀ በውስተ ፍና፤ማርያም ድንግል ትእምርተ ኪዳን ቀስተ ደመና፤አዕምዝኒ በዕፍረትኪ ወጸግወኒ ጥኢና፤በከመ ትገብር እም ለንዑስ ሕፃና

ዚቅ፦
እሰይም ቀስትየ በውስተ ደመና፤ እዜክር ኪዳንየ ይቤ እግዚአብሔር ፤ዘመሐልኩ ላቲ ለማርያም እምየ፤እሁብ ዘርዓ ወማዕረረ፣በረከት ፍሬሀ ለምድር

ወረብ፦
እዜክር ኪዳንየ ዘመሐልኩ ላቲ ለማርያም ይቤ እግዚአብሔር
እሰይም "ቀስትየ በውስተ ደመና" /2/እሰይም/2/
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክአ ማርያም፦
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ: ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ: ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ: ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ: ዘጸገየ ማሕጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ፦
እግዝእትየ ለአብርሃም ገራኅቱ፤ለሙሴ እህቱ ለዳዊት ወለቱ፤ዕንቁ ክቡር ውስቴታ የሐቱ፤ጼና አልባሲሃ አፈዋት ቦቱ

ምልጣን፦
በብሩህ ደመና ዘከለላ፤በሐኪ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት፤ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፤እንተ እምአፉሃ ይወጽእ ቃለ ጽድቅ

ወረብ፦
በብሩህ ደመና "ዘከለላ"/2/በብሩህ ደመና/2/
በሐኪ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት/2/

እስመ ለዓለም፦
ጾላፅኒ ሐሠረ ይመስሎ ወኩናትኒ ኢይክል አሕመምቶ፤ጻድቅ ብእሲ ዘይሐዊክል በፈጣሪሁ መራጸ አሕዛብ ኢይክሉ ዐቢየቶ፤ማ፦ ወረዋድያን ኢይኄስዎ ጻድቅ ብእሲ እዕገት ያመስጥ

አመላለስ፦
ወረዋድያን ኢይኄስዎ/2/
ጻድቅ ብእሲ እምዕገት ያመስጥ/4/

ወረብ፦
ጾላፅኒ ሐሠረ ይመስሎ ወኩናትኒ "ኢይክል"/2/ አሕመምቶ/2/
"ጻድቅ ብእሲ"/2/ እምዕገት ያመስጥ/2/

👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
ካነበብኩት
+ እኔ ግን እኔ አይደለሁም +
አውግስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ሕይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው:: በቅዱስ አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ፍጹም በንስሓ ተለውጦ በምንኩስና መንገድ ሔዶ እስከ ጵጵስና ደረሰ:: ይህንን የንስሓ ሕይወት መኖር ከጀመረ በኁዋላ ቀድሞ በአመንዝራነት ሕይወት ሲኖር ወዳጁ የነበረች አንዲት ሴት መንገድ ላይ ከሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው::
ወደ ቀድሞ ትዝታውና ኃጢአቱ መመለስ ያልፈለገው ይህ አባትም ጥሪዋን እንዳልሰማ ሆኖ በፍጥነት መሔድ ጀመረ::
ይህች ሴትም እየሳቀች :-
አውግስጢኖስ እኔ እኮ ነኝ! ብላ ጮኸች
እርሱም ወደ እርስዋ ዞሮ :- "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላት::
ክርስትና የወደቀ የሚነሣበት የረከሰው የሚነጻበት ሕይወት ነው:: በዚህ መስመር ያለፉ ሁሉ ትናንትን እየተዉ ሌላ ማንነትን ይለብሳሉ:: ትልቁ ፈተና ሰዎች ተነሥተህ እያዩህም እንኩዋን መውደቅህን አለመርሳታቸው ነው:: ፈጣሪ "ከእንግዲህ አትበድል" ብሎ ይቅር ቢልህም ሰዎች ግን ይቅር አይሉህም:: "ድመት መንኩሳ ዓመልዋን አትረሳ" እያሉ እየተረቱ ወደ ነበርክበት እንድትመለስ ይገፉሃል እንጂ እንድትለወጥ አይፈቅዱልህም::
ሳውል አሳዳጅ ነበረ ዛሬ ግን ሐዋርያ ነው:: ብዙ ክርስቲያኖች ግን እርሱን ለማመን ተቸግረው ነበር:: ከመመረጡ ጀምሮ "ኸረ እርሱ አይሆንም" ብለው ለፈጣሪ ምክር የሠጡም ነበሩ:: ከተመረጠ በኁዋላም ለመቀበል ተቸግረው ከሐዋርያት አሳንሰው ያዩት አልጠፉም:: እርሱም በትሕትና "ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ" ቢልም : "ጭንጋፍ" ብሎ ራሱን ያለ ጊዜው ከሚወለድ ጽንስ ጋር አነጻጽሮ ዘግይቶ የተጠራ መሆኑን ቢናገርም ከሐዋርያት በምንም የማያንስ ሐዋርያ ነበረ:: እነርሱ በትናንት ማንነቱ ሊያዩት ቢሹም እርሱ ግን "እርሱ አልነበረም" እርሱ መኖር አቁሞ በእርሱ ይኖር የነበረው ክርስቶስ ነበረ::
አንዳንድ ሰዎች የማያምኑህ ከክፋት ተመልሰህ መልካም ስትሆን ብቻ አይደለም:: በጣም መልካም ስትሆንላቸውም አያምኑህም:: ስታከብራቸው ምን አስቦ ነው? ብለው ይጠራጠራሉ:: መልካም ስታደርግላቸው "ምነው ደግነት አበዛሽ? ተንኮል አሰብሽ እንዴ? "ይህቺ ጠጋ ጠጋ ዕቃ ለማንሳት ነው" "there is no free lunch” ብለው ሊሰጉ ይችላሉ:: መልካም የሚያደርግላቸውን ሁሉ ሊያርድ የሚያሰባቸው የሚመስላቸው ሰዎች አሉ:: ፍቅር የትግል ስልት የሚመስላቸው ጨብጠውህ ጣታቸው እንዳልጎደለ የሚቆጥሩ ዓይነት ተጠራጣሪ ሰዎች አሉ::
ዮሴፍ የገጠመው ይህ ነበር:: በሃያ ብር ሸጠው ግብፅ ያወረዱት ወንድሞቹን ይቅር ብሎ በፍቅር ተቀበላቸው:: አባታቸውን ያዕቆብን አስመጥቶ በክብር በግብፅ እንዲኖሩ አደረጋቸው:: ከዓመታት በኁዋላ አረጋዊው ያዕቆብ ሞተ::
ይሄን ጊዜ የዮሴፍ ወንድሞች ድንገት ስብሰባ አደረጉ: "አባታችን ከሞተ በኁዋላ ቢበቀለንስ?!" ብለው ስጋታቸውን ተመካከሩ::
ስለዚህ ዶልተው መጡና እንዲህ አሉት :-
አባታችን ከመሞቱ በፊት እንዲህ ሲል ተናዝዞ ነበር:: እባክህን የወንድሞችህን በደል ይቅር በል:: (ዘፍ 50:15-21) ዮሴፍ ይኼን ሲሰማ አለቀሰ:: ይቅርታን አድርጎም አለመታመኑ አመመው::
እርሱ ለእነርሱ ድሮም ክፉ አልነበረም:: አሁን ደግሞ ላደረሱበት በደል እንኩዋን ፈጣሪውን የሚያመሰግን ሆኖአል:: "እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው" ነበር ያለው:: ምንም በደል ቢደርስበት እነርሱ አልተለወጡ ይሆናል እንጂ እርሱ ግን ትናንት የሚያውቁት ዮሴፍ አይደለም:: "እኔ ግን እኔ አይደለሁም"

https://www.tgoop.com/seleorthodox
2024/11/13 18:48:52
Back to Top
HTML Embed Code: