Telegram Web
Forwarded from CRUISE SENIOR SQUAD
Nege bezochachen day ale teblo lenker tezgajten endelel semtenal betam aza nw 12 guzo alchew menamn eyalu nw ena y dayu nger mayhon eyhone nw ena yalchen and Ken nat esuam yeshelamt ken nat esum k fetena befit memetaw sament nw ena nge arfo gebto memar nw😂
@Cru10squad
ከዕለታት አንድ ቀን ሙላ ናስሩዲን በአንድ ተራራ አጠገብ ሲያልፍ ተንሸራትቶ ወንዝ ይገባል:: ከውሃው ጋር ሲታገል ቆይቶ ሞት አፋፍ ላይ ሲቃረብ፣
ሃይማኖት ባለፈበት ያላለፈው ሰው ወደ ፈጣሪው ጮኸ፡፡
“አምላኬ ሆይ! .… እባክህን ከሞት አድነኝ ካዳንከኝ ከዛሬ ጀምሮ እፀልያለሁ! … ትዕዛዛትህንም እፈፅማለሁ! …” እያለ ጮኸ፡፡

በዚህ ጊዜ ከወንዙ ዳርቻ ያለ አንድ የዛፍ ስር አጋጠመውና ለቀም አድርጎ፣
“አምላክ ሆይ ግዴለም አትቸገር” አለ፡፡

ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ግን የጨበጠው ግንድ ተሰብሮ ተመልሶ ወንዙ ውስጥ ገባ፡፡ ተደናግጦም፣ “ምነው አምላክ ሆይ ቀልድ አታውቅም አንዴ?” አለ ይባላል።

አሏህን በደስታችሁ፣ ጤነኛ በሆናችሁ፣ ሀብታም በሆናችሁ ጊዜ እወቁት በሀዘናችሁ፣ በበሽታ እና በድህነታችሁ ጊዜ ታገኙታላችሁ!😍

እስኪ አንድ ጊዜ ስለ ሁሉም ነገር
ከልባችሁ #አልሀምዱሊላህ በሉ!❤️

#አመስጋኝ_ሁኑ!
#ሼር_ይደረግ!
🌙 4 ቀን 🌙

@ljabuki
Happy born day🎂🎂🥳🥳 belnya❤️❤️
Tysm much love💞
Forwarded from أبو بكر
Forwarded from أبو بكر
Forwarded from ሴክስ ብቻ 18+
ሰበር ‼️

ዒዱ ሰኞ መሆኑ ተረጋግጧል አመሻሹን በወጡ ዜናዎች መሰረት ነጌ ረመዳንን እንደምንሞላ ተረጋግጧል!!

አልሃምዱሊላህ አንድ እድል ተሰጠን🥰

ሼር🙏
http://www.tgoop.com/Dr_Zakir_Naik_Channeel

http://www.tgoop.com/Dr_Zakir_Naik_Channeel
Yess Maksegno class🙈🙈
2025/05/22 03:03:11
Back to Top
HTML Embed Code: