ለኔ ፀጋ ብርሀኔ ብሌን የአይኔ
ሀቢቢ ያ ዘይኔ
ያንቱ ኡመት መሆኔ ክብር ነው ለኔ
ሀቢብ ያ ዘይኔ
ሰለዋቱላህ አለይካ ወሰላሙሁ
ያሀቢበላህ ሙሀመድ ሽልማት ነሁ።
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ!🌹
@sew720
ሀቢቢ ያ ዘይኔ
ያንቱ ኡመት መሆኔ ክብር ነው ለኔ
ሀቢብ ያ ዘይኔ
ሰለዋቱላህ አለይካ ወሰላሙሁ
ያሀቢበላህ ሙሀመድ ሽልማት ነሁ።
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ!🌹
@sew720
አንድ ቀን አንዲት የትምህርት ቤት አስተማሪ ከታች ያለውን ቁጥር በሠሌዳ ትፅፈዋለች...
9×1=7😛
9×2=18
9×3=27
9×4=36
9×5=45
9×6=54
9×7=63
9×8=72
9×9=81
9×10=90
ፅፋ ስትጨርስም ዞር ብላ ተማሪዎቹን ትመለከታለች። ተማሪዎቹ ሁላቸውም በሷ ሲስቁ ታያቸዋለች።
ምክንያቱም የመጀመርያው ስህተት ስለሆናበቸው ነው።
ከዛም አስተማሪዋ የሚከተለውን ትላቸዋለች።
የመጀመረያውን ስህተት የፃፍኩት ሆን ብዬ ነው ምክንያቱም እናንተ አንድ ነጥብ እንድትማሩ ስለፈለኩ ነው።
አለም እናንተን እንዴት እንደምታስተናግድ እንድታውቁ ይህ ለናንተ ነው።
ትክክል የሆነውን ዘጠኝ ጊዜ ስፅፍ አይታችሁኛል ነገርግን አንዳችሁም አላማሰገናቹኝም
ስለሰራሁት አንድ ስህተት ግን ሁለችሁም ሳቃቹብኝ
ትምህርቱ ይሄ ነው👉
አለም ስለሠራችሁት አንድ ስህተት ትቀጣችኋለች፤ ነገርግን ደጋግማችሁ ለሠራችሁት መልካም ነገር ላታመሠግናችሁ ትችላለች።
ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርጡ ! !
👉ሁሌም ከትችቶች የፀዳን እንሁን!
ከተቻለ መልካም ስራዎችን እናበረታታ

👉አንዳንዴ በህይወትህ ላይ ምንም አይነት ችግር ሳይኖር ችግሩን የምትጠራው አንተ እንደሆንክ ብነግርህ ምን ይሠማሀል? አንዳንዴ ህይወትህ በራሡ መልካም ሆኖ ሳለ መልካምነቱን የምታጠፋው እራስህ ሆነህ ትገኛለህ።
👉ምንም ነገር ባልተፈጠረበት ሁኔታ ገና ለገና ችግር ይፈጠራል ....ሊፈጠር ይችላል ብለህ አሁን ላይ የምትወስዳቸው እርምጃዎች እራስህን በገዛ እጅህ እራስህን እንድታጣ ያደርግሀል።
👉ፀሀይን ለመከላከል ጥላ መዘርጋት መልካም ነው። ነገር ግን ፀሀይ ባልወጣበት ገና ለገና ይወጣል ብሎ መዘርጋት እራስን ማቅለጥ ነው።
👉ቀለል በል። የደራረብከውን ልብስ አውልቅ። ምንም በሌለበት ምንም ነገርን አትጥራ። ችግርን የምትጠራው እራስህ ነህ። ድካምን የምትጠራውም እራስህ ነህ።

መሳሳት፣ መክሰር፣ መውደቅ ሚባሉትን ነገሮች የምትፈራ እና ሃሳብህን ወደ ተግባር ሳትቀይር በዛው የምትሸሽ ከሆነ ህይወቴን ቀይራለሁ፣ ጥሩ ቦታ ደርሳለሁ ብለህ ማሰብህ ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ሃሳብ ያለ ተግባር ሃሳብ ብቻ ስለሆነ።
@sew720
@sew720
💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

በህይወት ለምን የምፈልገው ነገር ራሱ አልተሰጠኝም ብለህ አትዘን፤ ግን የምፈልገውን የማገኝበትን ጥበብ ስጠኝ ብለህ ጠይቅ፤ አትርሳ ከአሳው ይበልጥ ወሳኙ አሳ ማጥመዱ ነው!
@sew720
@sew720
ትንሽን ተናግረህ ብዙ ማድመጥን ልመድ፤ ምክንያቱም ስታወራ የራስን እውቀት፣ ልምድ፣ ክህሎት፣ ያሳለፍከውን ነገር ነው የምታብራራ... በዚህም ሁሌ በየሄድክበት አስተማሪ መሆንን ትመርጣለህ... ግን ደግሞ ብዙ ብታደምጥስ?... ከሰዎች ህይወት ብዙ ትማራለህ።... በዛ ላይ የራስህ የሆነን ነገር ስትጨምርበት ድንቅ መምህር፣ ድንቅ ሰው ትሆናለህ።
@sew720
@sew720
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ
عَلَىالنَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا
صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
اللهم صل على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين❤️
@sew720
عَلَىالنَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا
صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
اللهم صل على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين❤️
@sew720
Forwarded from ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ !!
🌺 የማለዳ_ግብዣ 🌺
🌹ውብ ቲላዋ አዳምጡት🌹
Share & Join join join
🌹🌷🌹🌷🌹🌷
https://www.tgoop.com/joinchat-Vh2x3RbmuMMafY3f
🌹ውብ ቲላዋ አዳምጡት🌹
Share & Join join join
🌹🌷🌹🌷🌹🌷
https://www.tgoop.com/joinchat-Vh2x3RbmuMMafY3f
"✍የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት!
✍ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት!
✍ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ!
✍ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!"
@sew720
✍ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት!
✍ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ!
✍ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!"
@sew720
🌸الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد🌸
🔸አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላኢላሃኢለሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ!
@sew720
🔸አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላኢላሃኢለሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ!
@sew720
#ብስለት
☑️ "ብስለት ማለት ዕድሜ አይደለም ብስለት ማለት ለነገሮች ጠንቃቃ መሆን"
☑️ ጥሩ ሥነ-ምግባርና ሁኔታዎችን እንዴት እንደምናስተናግድ ማወቅ ነው"
☑️ "ትክክለኛ ብስለት ማለት አንድ ሰው ሲጎዳህ የተጎዳህበትን ነገር ንቀህ እያወቅህ አንተ ግን መልሰህ አለመበቀልና መተው ማለት ነው።
☑️ "ብስለት ማለት ትልልቅ ንግግሮችን መናገር መጀመር ሳይሆን ትንንሽ ነገሮችን ማስተዋል መጀመር ነው።
☑️ "በህይወት ውጣ ውረድ ድራማ ሳያቆም ብስለት ይጀምራል።
"ዕድሜ ለብስለት የሚከፈል ትልቅ ዋጋ ነው።
☑️ "ብስለት ማለት አለመብሰልን ማወቅና መረዳት ማለት ነው።
☑️ "ያልበሰሉ ሰዎች ከሰዎች ጋራ ያላቸው ግንኙነት እስኪበላሽ ድረስ በክርክር ማሸነፍ ያምናሉ።
☑️ የበሰሉ ሰዎች ግን በክርክር መሸነፍ ቀርቶ ወርቃማ የሆነው የሰዎች ግንኙነት እንዲጠብቅ ይጠነቀቃሉ።

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
#ቅምሻ
ምክር ለወዳጅ❗️
🖋 በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል። ሰምቶ ማመን፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል።
@sew720
@goferebooks

ግማሽ ዕረፍታችን ያለው የሌሎችን ሕይወት፣ መውጣትና መግባታቸውን ባለመከታተል ዉስጥ ነው።
ብዙ ሰላማችንን የምናገኘው በማያገባን ነገር ዉስጥ ጥልቅ ባለማለት ነው።
የራስን ልክ ማወቅ ትልቅ ዕውቀት ነው።
ትህትና ትልቅ ሥነምግባር ነው።
ዝምታ የብዙ ጥበቦች ምንጭ ነው።
ሰዉን አትከታተል፣
ልክህን ዕወቅ፣
ለትንሽ ትልቁም ትሁት ሁን፣
በማያገባህ አትግባ፣
ብዙን ጊዜ ዝምበል።ዝምታ።
ዝምብላችሁ የራሳችሁን ሕይወት ኑሩ።