Forwarded from ሻሚል - shamil
فوائد السواك
الحمد لله رب العالمين أما بعد
روى البخاري في صحيحه وأبو داود في سننه عن رسول الله ﷺ أنه قال : " السواك مطهرة للفم مرضاة للرب " قوله ﷺ السواك مطهرة للفم معناه التسوك بالمسواك ينظف الفم من الروائح الكريهة والملائكة يحبون أن يكون فم المسلم طيب الرائحة ليس فيه رائحة كريهة تزعجهم الروئح الكريهة تزعج الملائكة ثم لما قال الرسول مرضاة للرب فهمنا أن الله يحب السواك ثم إن الاسياك الذي يحبه الله يحصل بأغصان شجر الأراك وعروقه ويحصل بغير ذلك من الأشجار التي را ئحتها طيبة كل سواك وكل يحصل به هذا الثواب
سبحان الله كثير من الناس لا يستعملون السواك إذا نظرنا الناس قبل الصلاة من منهم يستعمل السواك ؟ قلة قليلة يستعملون السواك أما في أيام الرسول كان الصحابة يستعملون السواك لدرجة يحطون السوك في الجهة اليمنى بين الأذن والرأس لماذا لأنه يستعملونه كثيرا ثم هذا السواك من فوائده يُبيضُ الأسنانَ ويُقويها ويُطَيِّبُ النَّكهَةَ و يقوي اللِّثَةَ ويقطعُ البلغمَ ويُصفي الصوتَ ويُسهلُ مخارجَ الكلامِ ويُطهرُ المعدةَ ويُعينُ على هضمِ الطعامِ ويقوي الذاكرةَ، ويُسوِّي الظهرَ ويُصفي الخِلقَة ويُزكِّي الفِطنَةَ، ويجلو البصرَ ويُنَشِّطُ للقراءةِ والذكرِ والصلاةِ ويُكَثِّرُ الحَسَناتِ ويُرغِمُ الشيطانَ أي يضعفُهُ، ويذكرُ بالشهادةِ عندَ الموتِ يساعد على ترك الدخان لمن يدخن يساعد على قلة الكلام يمنع الشيب عند الكبر السواك له منافع كثيرة يكفيك أن النبي كان يستعمل السواك لو لم تعرف إلا هذا يكفي أن تستعمل السواك فكل واحد منا يستعمل السواك ويعمل على العادة في بيته عند زوجته وأولاده سبحان الله العظيم عادات الرسول أفضل العادات والله سبحانه وتعالى أعلم وأحكم
:¨·.·¨: ❀
`·. ሻሚል-shamil
https://www.tgoop.com/shamilunkamil

ሸይኽ ሙሀመድ ደሴ መስጂድ ከጁሙዐ ሶላት በፊት የተሰጠ ደርስ
ርዕስ ፦ ለይለቱል ቀድር
12/07/2017
:¨·.·¨: ❀
`·. ሻሚል-shamil
https://www.tgoop.com/shamilunkamil
ርዕስ ፦ ለይለቱል ቀድር
12/07/2017
:¨·.·¨: ❀
`·. ሻሚል-shamil
https://www.tgoop.com/shamilunkamil
🔸የተሞከረ የሪዝቅ ሂርዝ🔸
አሏህ ይዘንላቸውና ከሸይኽ ዐብዱሏሂል ሀረሪይ የተላለፈ ነው። ሪዝቅን ለማስፋት የሚጠቅም ታላቅ ሂርዝ ነው። እሱም يا باسط የሚለውን የአሏህን ስም በሚከተለው መሠረት መፃፍ ነው።
🔹ከሱብሂ በኋላ ፀሀይ ከመውጣቱ በፊት መቶ ጊዜ (100) ከነዚህ ሶስት የተባረኩ የረመዷን ወር ቀኖች በአንዱ መፃፍ ይቻላል።
✨ 21ኛው ቀን - 23ኛው ቀን - 27ኛው ቀን ✨
📜 የሚፃፍበት መንገድ
1⃣ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ሲሆን ፡ በላጩ ቦታችንን ሳንለቅ መፃፋችን ነው።
2⃣ በቀይ እስክርቢቶ መፃፉ ይመረጣል ፡ ቀይ ከለር ቡሽራን (ደስታን) ከሚገልፁ ነገሮች ውስጥ ነው።
3⃣ ከፃፍን በኋላ ኢንሻአሏህ እስከ ቀጣዩ የረመዷን ወር ወረቀቱን ኪስ ውስጥ ወይም ብር ማስቀመጫ ውስጥ ማድረግ።
📢 ኒያን ለአሏህ ከማጥራት እና በአሏህ ከመመካት ጋር በአሏህ ፍቃድ ለሰፊ ሪዝቅ ፈትህ ይገኛል።
🔹አሏህ ሆይ ሪዝቃችን ላይ በረካን አድርግልን የትሩፋትህን እና የልግስናህን በሮች ክፈትልን ኣሚን🔹

እኚህ ሰው ማን ናቸው?
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፣ አጀጋሪ በሌለው፣ ከ 6 ቱ አቅጣጫዎችና ከላይ ታቹ ስፍራ ሁሉ በተጥራራው
አሏህ እሳቸውን የሚሳደቡትን ፣ በሳቸው የሚንቋሹሹትን እና የሚያሾፉትን የሚገባቸውን እንደሚሰጣቸው በቁርኣን 15ኛው ምዕራፍ ላይ 95ኛው አንቀፅ ላይ እንዲህ ሲል ተናግሯል
((إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ)) سورة الحجر /95
((ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንልሃል፡፡))ሱረቱል ሂጅር15፥95
ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከሕፃን እስከ አዋቂ፣ ወጣትም ሆነ አዛውንት ስለ እሳቸው ሲወራ "ጆሮ ዳባ ልበስ" የሚል የለም። ሁሉ ስለ እሳቸው ሲወራ አዳሜ ሆነ ሔዋኔ ጆሮውን አስግጎ ይሰማል፥ ከሁሉም ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ የሚጠሏቸው ሳይቀር እንኳን ቢሆን ስለ እሳቸው ለመስማት እና ስለ እሳቸው ለማወቅ ይፈልጋሉ። ዝም ብለህ ሰው የተሰበሰበበት መሀል ገብተህ እና ድምጽክን ከፍ አድርገህ፦ "ሰኢድ" ብለህ ወይም ሌላ ስም ብትጣራ ፊቱን እና ትኩረቱን ወደ አንተ የሚያዞረው የጠራከውን ስም ባለቤት ብቻ ነው፥ ከሌለም ደግሞ ማንም ፊት እና ትኩረት የሚሰጥክ አይኖርም። ነገር ግን ሰው የተሰበሰበበት ስፍራ ሄደህ የእሳቸውን ስም ጠርተህ ንግግር ብትጀምር ሁሉም ፊቱን እና ትኩረቱን ወደ አንተ ያደርጋል፥ ትኩረት የማይሰጥህ የለም ቢባል ማጋነን እና ማበል አይሆንም። ስለ እሳቸው ለማወቅ የማይሰለፍ አይኖርም፥ እኚህ ሰው፦
1ኛ. የእልፍ አእላፋት መጻሕፍት ርዕስ በመሆን ብዙ ጸሐፊያን የከተቡላቸው ናቸው፣
2ኛ. በሁሉም ልብ ውስጥ በአሉታዊ ሆነ በአንታዊ በሁለት ወገን እንደተሳለ ሰይፍ ሰርስረው የገቡ ናቸው፣
3ኛ. አስተምህሮታቸው የተሟላ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ የሕይወት ዘይቤ በመሆኑ የዓለማችን ተግዳሮት ነው የተባለላቸው ናቸው፣
4ኛ. "የዓለማችን ቁጥር አንድ አውንታዊ እና አሉታዊ ተጽዕኖ አሳዳሪ" ተብለዋል፥ ለሕሩያን አውንታ ተጽዕኖ እንዲሁ ለእኵያን አሉታዊ ተጽዕኖ አሳዳሪ ናቸው፣
5ኛ. ስለ እርሳቸው ማንነት የገባው ሰው፦ "ሕይወትህን መስዋዕት አርግ" ቢባል ያለ አንዳች ማቅማማት ሕይወቱን እስከ ሞት የሚያደርግላቸው ናቸው።
6ኛ. በታሪክ ውስጥ እሳቸውን ለማነወር፣ ለማበሻቀጥ፣ ለማብጠልጠል ብዙ ጦማሪያን ጦምረዋል፣ ብዙ ኃያሲያን ኃይሰዋል፤ ብዙ ተቺዎች ተችተዋል፣ ብዙ ተሳላቂዎች ተሳልቀዋል። ቅሉ ግን የጦማሪያን ጦማር፣ የኃያሲያን ኂስ፣ የተቺዎች ትችት፣ የተሳላቂዎች ስላቅ ከሟቾች ጋር ሲያልፍ የእሳቸው ስም እና የሰዎችን ሕይወት የቀየሩበት መጽሐፍ እስካሁን አለ የተባለላቸው ናቸው።
እኚህ ሰው ማን ናቸው? አዎ! የዓለማቱ ጌታ የአሏህ መልእክተኛ እና የነቢያት መደምደሚያ ነቢዩ ሙሐመድ"ﷺ" ናቸው።
በእርሳቸው ላይ የወረደው ሐቅ ለሰዎች የሚጠቅም ስለሆነ በምድር 1400 ዓመት ቆይቷል፥ ባጢል ቢሆን ኖሮ በእንጭጩ ኮረፋት ሆኖ ተግበስብሶ ይጠፋ ነበር። ይሄም ቁርኣን ላይ በዚህ መልኩ ተገልጿል፦
((كَذَٰلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْحَقَّ وَالْبَاطِلَ ۚ فَأَمَّا الزَّبَدُ فَيَذْهَبُ جُفَاءً ۖ وَأَمَّا مَا يَنفَعُ النَّاسَ فَيَمْكُثُ فِي الْأَرْضِ ۚ كَذَٰلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ)) سورة الرعد / 17
((እንደዚሁ አላህ ለእውነት እና ለውሸት ምሳሌን ያደርጋል። ኮረፋቱማ ግብስብስ ኾኖ ይጠፋል፥ ለሰዎች የሚጠቅመውማ በምድር ላይ ይቆያል፡፡ እንደዚሁ አላህ ምሳሌዎችን ይገልፃል፡፡)) ሱረቱ ረዕድ\13፥17
የነቢያችን ﷺ መላ እሳቦት ከሰው ቢሆን ኖሮ በጠፋ ነበር ግን የነቢያችን ﷺ ግልጠተ-መለኮት ከፈጣሪ ስለሆነ ገና በእንጭጭነቱ የመካህ ቁሬይሾች፣ የመዲና በኑ ቁረይዛህ፣ የሮሙ ባዛንታይን በዕውቀት መሞገት ሲያቅታቸው በጉልበት ሊያጠፉት ሞክረው አልተሳካላቸው። ከርሞም ሆነ ዘንድሮም እሳቸው ላይ ለሚሳለቁትን ተሳላቂዎች አሏህ በቅቶላቸዋል፥ በእርሳቸው ላይ የወረደውን የአሏህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ቢፈልጉ እና ቢጠሩም አሏህ ብርሃኑን ገላጭ ነው፦

((يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ)) سورة الصف /8
((የአሏህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፥ ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ አላህ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡)) ሱረቱ ሶፍ \61፥8
ይህንን ብርሃን ለማጥፋት እፍ ባሉ ቁጥር እያነደዱት መሆኑን ይዘነጋሉ፥ ኢሥላም በፍጥነት መጠነ-ሰፊ የእድገት መርሓ-ግብር እየታየበት ያለው በምዕራባውያን መሆኑ እፍ ባሉ ቁጥር የሚያነዱበት ውጤት ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።
فِدَاكَ أَبِي وَأُمِّي يَا رَسُول اللَّه
“ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሡሉሏህ”
“የአሏህ መልክተኛ ሆይ እናት እና አባቴ ፊዳ ይሁንሎት”