Telegram Web
Update‼️

በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የትምህርት ቢሮን አዲስ ውሳኔ ተከትሎ ወደ ትምህርት ቤት ቢያመሩም፤ ወደ ቅጽ ግቢ መግባት ስላልተፈቀደላቸው ዳግም ከበር እንዲመለሱ ተደርገዋል። ዛሬም በሒጃባቸው ምክንያት የትምህርት ቤት በሮች ተዘግቶባቸዋል። ከአጥር ውጪ ሆነው ሲማሩባቸው የነበሩ ትምህርትቤቶች አሻግረው ሲመለከቱ ታይተዋል። ጓደኞቻቸው ወደ ክፍል ሲገቡ እነሱ ግን በር ተዘግቶባቸው ቆመው ሲመለከቱ ነበር። በጥበቆች ተባረዋል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሐሙስ ጥር 8/2017 ለአክሱም ከተማ ትምህርት ቢሮ የተማሪዎችን አለባበስ በተመለከተ በጻፈው ደብዳቤ ከትምህርት ገበታ ውጪ የተደረጉ ተማሪዎች ቀድሞ የነበረውን ወይም ለመከልከላቸው ምክንያት የሆነው አለባበስ ተጠቅመው ትምህርት እንዲቀጥሉ ውሳኔ አሳልፎ ነበር።

ነገር ግን ዛሬም እነ ወይዘሮ ፀጋ፣ እነ መምህር ስዩም ካሕሳይ በተማሪዎቹ ላይ ሲሳለቁ ታይተዋል! ምንም ዐይነት ውሳኔ አልደረሰንም ብለው ተማሪዎቹ መልሷቻዋል። ለመማር ሰፍ ብለው የመጡ ሒጃብ የለበሱ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የመማር እድል ተነፍገዋል።
Audio
28 خطبة جمعة
(( بعنوان))
" الصدقة وأهميتها"
ሶደቃ እና አሳሳቢነቱ በሚል ርእስ
የተላለፈ የጁምአ ኹጥባ አውረደው ይከታተሉ
🕌ألقيت في مسجد النور الموجود في لام برت أديس أبابا
👤 ألقاها بدر الدين سعيد محمد الولوي البورني
بتاريخ 17/ رجب 1446 هجرية
الموافق 9/5/2017 ميلا دية
የኹጥባ ቁጥር 2⃣8⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
Audio
الدرس الاول من كتاب الصيام من الملخص الفهي
የመጀመሪያ ደርስ ከሙለኹልፊቅሂ
ስለፆም ከሚናገረው የመጀመሪያ ደርስ
ወደፊት መጭው ግዜ ረመዷን ስለሆነ በደንብ ይከታተሉ
በኡስታዝ በድሩሰኢድ አድስ አበባ
بتاريخ 17 رجب 1446 هجرية
ቁጥር 1⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
Audio
الدرس الثاني من كتاب الصيام من الملخص الفقهي
ደርስ ሁለት ኪታቡሲያም ሚነልሙለኸሲልፊቅሂ
በኡስታዝ በድሩ ሰኢድ
بتاريخ 18 رجب 1446 هجرية
ቁጥር 2⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
ረመዷን መግባቱ የሚታወቅባቼው ሶስት ነገሮችን ያደሰሰ ትምህርት
Audio
الدرس الثالث من كتاب الصيام من الملخص الفقهي
ሶስተኛው ደርስ ከኪታቡሲያም ሚንሙለኸሲልፊቅሂ
ፆም ግዴታ የሚሆንባቸውና የማይሆንባቸው ሰዎች የተዳሰሰበት ክፍል ነው
በኡስታዝ በድሩ ሰኢድ

19/ رجب 1446 هجرية

ቁጥር 3⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
حرمان العلم يكون من ستة وجوه:
ترك السؤال ،
وسوء الانصات ،
وسوء الفهم ،
وعدم الحفظ ،
وعدم نشره وتعليمه ؛ فمن خزن علمه ولم يعلمه ابتلاه الله بنسيانه ؛ جزاء من جنس عمله .
وآخر الوجوه عدم العمل بالعلم ؛ فالعمل بالعلم يوجب تذكره فإذا أهمل العمل به نسيه ؛ ولهذا كان السلف يستعينون على حفظ العلم بالعمل به ؛ وقالوا : #العلم يهتف بالعمل فإن أجابه حل وإلا ارتحل .

مفتاح دار السعادة
إذا المرءُ لا يرعـاكَ إلا تكلُّفـــا
فـدَعْهُ ولا تُكثِـرْ عليـه التأسُفَـا

ففي النــاس أبدَـالٌ وفي الترك راحةٌ
وفي القلبِ صبرٌ للحبيبِ ولو جفـا

فما كلُّ من تهــواهُ يهـواكَ قلبـــهُ
ولا كلُّ من صـافيتَهُ لك قد صفـا

إذا لم يكن صفوُ الودادِ طبيعـةً
فـلا خيـرَ في ودٍّ يجيءُ تكلُّفـا

ولا خيرَ في خِلٍّ يخـونُ خليـلهُ
ويَلقـاهُ من بعدِ المـودةِ بالجفـا

ويُنكِرُ عيشـاً قد تقـادمَ عهدُهُ
ويُظهرُ سِـراً كان بالأمسِ في خفـا

سلامٌ على الدنـيا إذا لم يكنْ بهـا
صديقٌ صدوقٌ صادقُ الوعدِ منصفا
Forwarded from ابو عبد الرحمن بدر سعيد محمد
شروط أركان الايمان الستة
1 العلم 2 اليقين 3 الصدق 4 الانقياد والتسليم 5 الاخلاص

የስድስቱ የኢማን ማአዘናት  መስፈርቶች እነዚህናቸው
1  እውቀት  
እነዚህን  ስድስቱንም  በደንብ ሊያውቃቸው ይገባል  ማስረጃው   فاعلم أنه لا إله إلا الله
2   እርግጠኛ መሆን
ማለትም በነዚህ በስድስቱም ነገሮች እርገጠኛ መሆን ያስፈልጋል
ማስረጃው  ይህ የቁርአን አንቀፅ ነው
إنما المؤمنون الذين آمنوا به ورسوله ثم لم يرتابوا
3    እውነተኝነት
ማለትም እነዚህ የኢማን አርካኖች ሲናገርም ይሁን  ሲያምን እውነተኛ መሆን አለበት። ማስረጃው  የሚከተለው ነው።
ومن الناس من يقول أمنا بالله وباليوم الاخر وما هم بمؤمنين
4 الانقياد والتسليم  መሳብ  እና እጅ መስጠት
ማለትም ለነዚህ ነገሮች መሳብ አለብን አለማመፅ እነሱ በሚያስፈርዱት መስራት ታዛዥነትን ማረጋገጥ። ማስረጃው ይሄነው።
فلاوربك لا يؤمنون حتى يحكموك فيما شجر بينهم ثم لا يجدون في أنفسهم حرجا مما قضيت ويسلموا تسليما
5    ኢኽላስ
ማለትም ለአላህ ጥርት አድርጎ መስራት
ማስረጃው ቀጣዩ ሀዲስ ነው
فان الله قد حرم على النار من قال لا إله إلا الله يبتغي بذلك وجه الله
እነዚህ አምስቱ ነገሮች የስድስቱ የኢማን ማአዘን  መስፈርቶች ናቸው። والله  اعلم
Forwarded from ابو عبد الرحمن بدر سعيد محمد
إنا لله وإنا إليه راجعون انظروا هذا الغلط الفاحش الذي ىوحي بكفر من فعل هذا عامدا
إن هذا لشيئ عجاب كيف يفرح مسلم بغمس الخالق في الماء كما يقولون ويزعمون
انتبهوا يا جماعة إن هذا أشنع شيئ رأيناه وسمعناه وكيف طابت لكم أنفسكم بهذا الفعل القبيح لا حول ولا قوة الا بالله
إن كنت لا تدري فالمصيبة عظيم وإن كنت تدري فالمصيبة أعظم
Audio
28 خطبة جمعة
(( بعنوان))
" الصدقة وأهميتها"
ሶደቃ እና አሳሳቢነቱ በሚል ርእስ
የተላለፈ የጁምአ ኹጥባ አውረደው ይከታተሉ
🕌ألقيت في مسجد النور الموجود في لام برت أديس أبابا
👤 ألقاها بدر الدين سعيد محمد الولوي البورني
بتاريخ 17/ رجب 1446 هجرية
الموافق 9/5/2017 ميلا دية
የኹጥባ ቁጥር 2⃣8⃣
https://www.tgoop.com/sheih_bedru_seid
Audio
الدرس الرابع من الملخص الفقهي من كتاب الصيام
ስለፆም አህካም ከኪታቡሲያም ሚንሙለኸሲልፊቅሂ
ደርስ የተወሰደ
የደርስ ቁጥር 04
2025/02/10 21:48:40
Back to Top
HTML Embed Code: