Zenawi Hailemariam - ZERO ZERO / ዜሮ ዜሮ - New Tigrigna Music 2023…
ትግራይ ዘየብሉ ኩሉ ዜሮ እወ ዜሮ
ዝፈትወኩም ተጋርዋይ ❤️💛
ዝፈትወኩም ተጋርዋይ ❤️💛
Good Evening fam
Life is all about ups and down. good times and bad times. You have to find strength to move on and believe that the next chapter of your life will be amazing
Have a lovely day.
@showourfeelings
Life is all about ups and down. good times and bad times. You have to find strength to move on and believe that the next chapter of your life will be amazing
Have a lovely day.
@showourfeelings
21 FEELINGS️
Good Evening fam Life is all about ups and down. good times and bad times. You have to find strength to move on and believe that the next chapter of your life will be amazing Have a lovely day. @showourfeelings
There is always a way to survive so just dont give up My beloved Family ✌️✌️ enjoy every moment of your life
"Some people accidently walk on your feet and apologize. While some people walk all over your heart and don't even realize it." 🥀
የመጥረቢያ «ሌባ» ⛏
ሰውየው ገጠመኙን እንዲህ ያጫውተናል :-
«ትላንት መጥረቢዬ ጠፋኝ። ጎረቤቴ እንደሰረቀኝ ጠረጠርኩ🤔። በአይነ ቁራኛ ተከታተልኩት👀። አካሄዱ መጥረቢያዬን የሰረቀ ሰው አካሄድ ነበር🚶♂️። ንግግሩም መጥረቢያዬን የሰረቀ ሰው ንግግር ነበር🧔። እንቅስቃሴዎቹ ሁሉ መጥረቢያዬን እንደሰረቀ የሚያሳብቁ አይነት ነበሩ🕴። ሌሊቱን ሙሉ ቅስሜ ተሰብሮ አደርኩ🙄። ስለተዘረፍኩት መጥረቢያዬ በምን⛏ መንገድ መጠየቅ አለብኝ እያልኩ ሳሰላስል እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነጋ🏜። ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ልጄ መጥረቢያውን በሳር ክምር ሸፍኖት አገኘሁ።⛏😏
ዛሬ ደግሞ ጎረቤቴን ትላንት ባየሁት አይኖቼ በትኩረት አየሁት👀። መጥረቢያዬን የሰረቀ ሰው ምልክት አጣሁበት😏። ገጽታው ፋስ የሰረቀ አይመስልም😔። እንቅስቃሴው እና ንግግሩ የስርቆት ልምድ ያለው ሰው🙁 በጭራሽ አይመስልም። ሙሉ በሙሉ ንጹህ ሰው ሆኖ ታየኝ🧔። በመጨረሻም ሌባው እኔው እራሴ እንደነበርኩ አስተዋልኩ🙊። የጎረቤቴን አማና በልቻለሁ🙉። የጉርብትና ውሌን አፍርሻለሁ🙈። ንጹህ የሆነን ሰው በሌለበት በስርቆት ለመክሰስ አንድ ሌሊት ሙሉ ዕንቅልፍ ሳይወስደኝ እያሰላሰልኩ ከዕድሜዬ ላይ የተወሰነውን ክፍል ሰርቂያለሁ😡።»
በራሳችን መጥፎ ጥርጣሬ ምክኒያት እምነት ያጣንባቸው ስንት እና ስንት ንጹኋን አሉ ??? ኧረ ለመሆኑ በመጥፎ ጥርጣሬ ምክኒያት ስንት እና ስንት ቤቶች ፈረሱ ??? የስንት ህጻናት ቀሪ የህይወት ዘመን ተበላሸ ? በአጉል ጥርጣሬ ምክኒያት ስንት እና ስንት ደጋግ ጓደኞችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አጣን ???
ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጥያት ነውና እንዲሁ ለመጠራጠር ከመቸኮል ሰከን እንበል ‼
✍✍✍

You have won battles that peoples don't even know about,. these are the silent triumphs, the inner strength keeps you going take a moment to acknowledge your resilience , your courage and the incredible journey you have been on, you are stringer than you realize and your victories both seen and unseen are a testament to your remarkable strength. keep going. you have already overcome so much.
@showourfeelings
@showourfeelings
21 FEELINGS️
Leul Sisay - ይቆጨኛል _ Yikochegnal Track 05 (Official Audio)
Leul Sisay New album Track 5
Vedesh Sookoo - (bone is for dog)
For all BIG SIZE WOMENS
@Showourfeelings
@Showourfeelings
21 FEELINGS️
Voice message
Anyone who knows this song name Dm me ..you will have gift of 100 birr card
@darkenss01
@darkenss01