Telegram Web
#promotion አሪፍ አሪፍ Used ልብሶች በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ +251953844446
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ቻናላችን " ሸገር ኮሌክሽንስ " በሚል አዲስ መጠሪያ በአዲስ መልክ ስራውን ጀምሯል መልካም ቆይታ.
SHÊGER COLLECTIONS pinned «ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ቻናላችን " ሸገር ኮሌክሽንስ " በሚል አዲስ መጠሪያ በአዲስ መልክ ስራውን ጀምሯል መልካም ቆይታ.»
ሰላም ሰላም የኮሜዲ ችሎታ ያላችሁ እና ADMIN ለመሆን የምትፈልጉ 5 የራሳችሁን ቀልዶች በዚህ @Nattyup ላኩልኝ
ሌሎች ሰዎችን Add በማድረግ በጋራ ይህን ቻናል እናሳድግ!
SHÊGER COLLECTIONS.
ሳቅ እድሜን ያረዝማል ያለው ልጅ ሲስቅ ትን ብሎት ሞተ😳😎😎😎😎
አሪፍ የፎቶ አነሳስ ስታይል ለሴቶች👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ሆድህን #ባር_ባር ሲልህ #ባር ወስዶ #ቢራ የሚጋብዝህ ነው።🍻
የረመዳን ጾም በነገው እለት ይጀመራል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
#YouTubers አስደናቂ እውነታዎችን፣ አስቂኝ አጋጣሚዎችን፣ በካሜራ የተቀረፁ ያልተለመዱ ክስተቶችን ለማሳየት ፈልጋችሁ Copy right claim ያስቸገራችሁ ሰዎች እኛ ጋር Copy right free የሆኑ ከላይ ስለተጠቀሱት የተሰሩ ቪዲዮዎችን ከኛ ማግኘት ይቻላል። ( ለመተማመን አንድ ቪዲዮ በነፃ እንሰጣለን Copy right free መሆኑን በራሳችሁ ታረጋግጣላችሁ) 100% Copy right free ነው። please inbox me at @Nattyup
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅርና የእምነት የደስታ ይሁንላችሁ🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
የቻይናው ባሉን የዓለም በከፍታ የመብረር ክብረ ወሰንን ሰበረ!!

የቻይናው ተንሳፋፊ ባሉን ከምድር 9 ሺህ 32 ሜትር ከፍታ ላይ መንሳፈፍ በመቻሉ ነው የዓለም የከፍታ ክብረ ወሰንን የሰበረው።

በጉዙፍነቱ ምክንያት “ተንሳፋፊው መርከብ” ተብሎ የሚጠራው እና‹‹ጂሙ ቁጥር 1›› በሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ባሉን 2.625 ቶን የሚመዝን ሲሆን ሂሊየም በተሰኘ ጋዝ ተሞልቶ በአየር ላይ በሰከንድ 30 ሜትር የሚቀዝፍ እንደሆነ ተነግሯል።

ከ8 ሺህ 840 ሜትር በላይ ከሚረዝመው እና በቻይና እና በኔፓል ድንበር አካባቢ ከሚገኘው ኮሞላግማ ተራራ ጫፍ ከሚገኘው የምርምር ጣቢያ የተለቀቀው ባሉኑ ከ9 ሺህ ሜትር በላይ በመንሳፈፍ ነው ክብረ ወሰኑን ለመስበር የቻለው።
Forwarded from Addis መረጃ
የዝንጀሮ ፈንጣጣ፡ በ11 አገራት 80 ሰዎች መያዛቸው ተረጋግጧል! - የዓለም ጤና ድርጅት

በ12 ሀገራት በዝንጀሮ በሽታ የተጠቁ ከ80 በላይ ተጠቂዎች መኖራቸው ተረጋገጧል። የዓለም ጤና ድርጅት ሌሎች 50 ተጨማሪ የበሽታው ምልክት የታየባቸው ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።

የዓለም የጤና ድርጅት የትኛውንም ሀገር ስም ሳይጠቅስ ተጨማሪ ሰዎች ላይ  ሊገኝ እንደሚችል አስጠንቅቋል።ኢንፌክሽኑ በዘጠኝ የአውሮፓ አገራት እንዲሁም በአሜሪካ ፣ በካናዳ እና በአውስትራሊያ ውስጥ መኖሩ ተረጋግጧል።

የእንግሊዝ ብሄራዊ የጤና አገልግሎት እንደገለጸው ይህ ያልተለመደ የቫይረስ ኢንፌክሽን ቀላል እና አብዛኛው ሰው በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሊያገግም ይችላል ብለዋል። ቫይረሱ በሰዎች መካከል በቀላሉ የማይሰራጭ ሲሆን ይህም ያለው ስጋት በጣም ዝቅተኛ ያደርገዋል። ለጦጣ በሽታ የተለየ ክትባት ባይኖርም ለስሞል ፖክስ የሚዘጋጀው ክትባት 85 በመቶ መከላከል የሚችል ሲሆን ሁለቱ ቫይረሶች በጣም ተመሳሳይ ናቸው ተብሏል።

@Addis_Mereja
Forwarded from Addis መረጃ
በ49 ቢልዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተመንግስት ሊገነባ ነው። ‼️

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በ49 ቢልዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተመንግስት አዲስ አበባ ውስጥ ሊያስገነባ እንደሆነ ተሰምቷል። የካ ተራራ ላይ በ503 ሔክታር መሬት ላይ የሚገነባው ቤተመንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ ትልቁ ፕሮጀክት ይሆናል ተብሏል።

ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለፕሮጀክቱ ሲባል እንደሚነሱ ጠቅሶ ምትክ ቦታ ይሰጣቸዋል ብሏል።

ይህ "ጫካ ፕሮጀክት" የተባለውን ፕሮጀክት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በከፊል እንደሚደግፍ ጋዜጣው ዘግቦ ለዚህ የሚሆን የ20ኪሜ የመንገድ ግንባታ ከሰሞኑ እንደተጀመረ አስነብቧል።

(ኢትዮኒዉስ ፍለሽ)
@Addis_Mereja
Forwarded from Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹 (Bahiru Abas)
የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ስራ የቀበሌውን ነዋሪዎች የመብራት ሀይል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡

በቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ተማሪ አደን ሁሴን የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን የከብቶች አዛባ እና የተለያዩ እንሰሶች አይነ ምድርን በማደባለቅ ባዮጋዛ በማዘጋጀት እንዲሁም ሽቦ እና ፕላስቲክን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ሀይል ማንጨት ችሏል፡፡

በዚህም ከራሱ አልፎ ለ16 የቀበሌው አባወራዎች መስመር በመዘርጋት የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ አድርጓቸዋል፡፡

በአካባቢው የሚከናወነውን የባዮ ጋዝ አሰራር መነሻ በማድረግ እና የራሱን የፈጠራ ችሎታ በማከል ውጤታማ ስራ ማከናወን መቻሉን ተማሪ አደን ለኦቢኤን ገልጧል፡፡

ተማሪው ካናወነው የፈጠራ ስራ በወር 1600 ብር ገቢ እያገኘ እንደሆነም ተናግሯል፡፡

የተማሪ አደን ወላጅ እናት ወ/ሮ መሱ ሁሴን አደን ስድስተኛ ልጃቸው ሲሆን ከልጅነቱም ነገሮችን የመመራመር እና አዲስ ነገሮች የመፍጠር ዝንባሌ እንደነበረው ገልጠዋል፡፡

የዞኑ የውሀ እና ኢነርጂ ፅ/ቤትም ለፈጠራ ስራዎች የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ጨምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደር አረጋጧል ሲል ኦቢኤን ነው የዘገበው።
ይህ መረጃ ጠቃሚ ከመሰላችሁ #ሼር_ማድረግ_አትርሱ
የዩቲዩብ ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇

https://m.youtube.com/channel/UCPeUyORyXZ9tLL7okpkmETQ
Forwarded from Natty
ገንዘብ የሚያስገኝ ቦት ከነ ማረጋገጫው
በቅዲሚያ የ ቴሌግራም ቻናሎቹን ይቀላቀሉ
ትዊተር ፔጃቸውን ፎሎው ያድርጉ እንዲሁም ደስ ያሎትን ኮሜንት ይጻፉ
ከዛ በቪዲዮ ላይ የተቀመጠውን መመሪያ ይከተሉ
በመጨረሻ 4 ሰው ጋብዘው 99$ ማውጣት! ለነሱ ፕሮሞሽን ለእርስዎ ቀላል ገንዘብ።
https://www.tgoop.com/ZEXAirdropRobot?start=Bot32144296
2024/09/28 06:11:36
Back to Top
HTML Embed Code: