SINAHIKING Telegram 1835
Forwarded from 【AB
መስከረም ሰማዩ፣ ወንዙ፣ ጅረቱ፣ የደፈረሰውና የጠቆረው ሁሉ የሚጠራበት ብሩህ ወር ነው፡፡ | ዓመት አልፎ አዲስ እየተተካ የክረምት፣ የጭቃ፣ የዝናብ፣ የብርድና የጭለማ ጊዜ አልፎ የብርሃን ጌዜ እየመጣ ሁሌም እየተደሰተን ከአንዱ ዘመን ወደ ሌላ ዘመን በእድሜያችን ቁጥር ልክ ተሸጋግረናል። በጨዋታችንና በትውስታችን ያሳለፍነውን ጊዜ በዓይነ ህሊናችን እያየን አቤት ጊዜው (ዘመኑ) እንዴት ይሮጣል እንላለን። ባርኔጣ(Trekkings) አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ መነቃቃት እደተለመደው እጅግ ወደ ሚያምረው #ደርባ_ፏፏቴ ድንቅ ስጦታ ወደ ሆኑት አስደማሚ ተፈጥሮዎቸን አብረን ከማይረሳ ጊዜ ጋር እናሳልፋለን መስከረም 8_2015 እንዳያመልጦት

tgoop.com/sinahiking/1835
Create:
Last Update:

BY Sina Travel and Events

Share with your friend now:
tgoop.com/sinahiking/1835

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Concise Activate up to 20 bots Find your optimal posting schedule and stick to it. The peak posting times include 8 am, 6 pm, and 8 pm on social media. Try to publish serious stuff in the morning and leave less demanding content later in the day. Some Telegram Channels content management tips Content is editable within two days of publishing
from us

Telegram Sina Travel and Events
FROM American