Telegram Web
Forwarded from 【AB
መስከረም ሰማዩ፣ ወንዙ፣ ጅረቱ፣ የደፈረሰውና የጠቆረው ሁሉ የሚጠራበት ብሩህ ወር ነው፡፡ | ዓመት አልፎ አዲስ እየተተካ የክረምት፣ የጭቃ፣ የዝናብ፣ የብርድና የጭለማ ጊዜ አልፎ የብርሃን ጌዜ እየመጣ ሁሌም እየተደሰተን ከአንዱ ዘመን ወደ ሌላ ዘመን በእድሜያችን ቁጥር ልክ ተሸጋግረናል። በጨዋታችንና በትውስታችን ያሳለፍነውን ጊዜ በዓይነ ህሊናችን እያየን አቤት ጊዜው (ዘመኑ) እንዴት ይሮጣል እንላለን። ባርኔጣ(Trekkings) አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ መነቃቃት እደተለመደው እጅግ ወደ ሚያምረው #ደርባ_ፏፏቴ ድንቅ ስጦታ ወደ ሆኑት አስደማሚ ተፈጥሮዎቸን አብረን ከማይረሳ ጊዜ ጋር እናሳልፋለን መስከረም 8_2015 እንዳያመልጦት
Channel name was changed to «Sina Travel and Events»
#weeding
#Birthday
#Events
#Fashion
#Maternity
#Bridalshower
#baby shower
#Graduation
#outdoor pictures
Any photography and videorecording works
contact us
+251 933912230
ጉዞ ወደ ፖርቺግዝ ድልድይ

👉ግንቦት 20 - 2015 (እሁድ ቀን )

📍ቦታ- ደብረሊባኖስ

መነሻ ቦታ፦ሜክሲኮ

👉ደርሶ መልስ

👉የሚያካትተው
🥘ምሳ
💧ውሃ
🚌ትራንስፖርት
🧍አስጎብኚ
💵 የመግቢያ ክፍያ
📷ፎቶግራፍ
⚽️ጨዋታ

💵ዋጋ-1400 ብር

👉ለመመዝገብ በቴሌግራም @amdani or @ab45ab እንዲሁም በስልክ
📱0942184113
📱0933912230
አዘጋጅ
ሲና ሀይኪንግ
Channel @sinahiking
#BOOKNOW

#Potuguese_Bridge with #Sina hiking Family.

📅Hiking Date :- May 28, 2023 (ግንቦት 20, 2015)

💵 Hiking Cost #1400 ETB only

Departure Time - 12:00 LT 🍂🌴🍁

Brought to you by
    #Sina travels and event

for more join the
🔸channel @sinahiking🍁

🎫 tickets available at
               @amdani / +251942184113
              @ab45ab / +251933912230
Coming Soon!!!
#loading.......
#Creating_memories
#Sina_travel_and_events
2021 World Best Tourism Village

ጉዞ ወደ ወንጪ | 🥾Hiking to Wenchi Crater Lake

🗓 የጉዞ ቀን እሁድ :  | ጥቅምት 03
      Date : Sunday | October 13
📍መነሻ ስፍራ : ሜክሲኮ
     Departure :  Mexico
መነሻ ሰዓት (Time) : 12:00 (6:00 AM)
💵 Price፡ 2500 Birr

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች | Our Service
🚐 ትራንስፖርት | Transportation
🍽  ምሳ እና ቁርስ | snak & Lunch
🎫  መግቢያ ትኬት | Entrance fee
🧭 አስጎብኚ | Guide
🌊 የተፈጥሮ ፍሉ ውሀ ጭቃ ባዝ  | Natural hot spring water mud bath
♨️ በተፈጥሮ ፍሉ ውሀ መታጠብ |  Bathing in natural hot spring water
🏊 የዋና ቆይታ | Swimming

     
           #ለመመዝገብ
በ 0933912230 (@ab45ab)  0942184113 (@amdani) ይደውሉ።
•••
🔵 Telegram | facebook • instagram @sinahiking

#አዘጋጅ
ሲና ሀይኪንግ ኢትይጲያ
2024/09/27 13:58:04
Back to Top
HTML Embed Code: