🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼
ጎሮ ጎባሽ፤ ጎሮ ጎባሽ፤
የጎመን ምንቸት ውጣ፤
የገንፎ ምንቸት ግባ፤
የበሬ ሻኛማ፤
የላም ጋታማ፤
የሙክት ደንደሳማ፤
የሚመቀኘው፤
አሲዱን ምቀኛውን፤
እንዲህ ተርኩሰው።
ዘመነ ዮሐንስ በሰላም ውጣ፤
ዘመነ ማቴዎስ በሰላም ግባ፤
እንኳን ለዘመነ ማቴዎስ 2013 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በሰላም አደረስዎ።
አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የመቻቻል፤ የመከባበር ይሁንልዎ።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#sodos_Arts
@sodos8

ለወዳጅ፣ ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለቤተሰብ ስጦታ ለመስጠት አስበው ፤ ነገር ግን ምን ልስጥ ብለው ተጨንቀዋል?
እንግዲያውስ ወደኛ ይምጡ፤ የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልግዎትንም ያገኛሉ።
፨ ለመኖሪያ ቤት
፨ ለቢሮ
፨ ለሆቴሎች
፨ ለድርጅቶች
የተለያዩ የክር፣ የቀለም፣ የእርሳስ ስዕሎችን ፣ ቅርፃ ቅርፆችንና ሌሎች የእጅ ስራ ውጤቶችን በሚፈልጉት ዲዛይን በቅናሽ ዋጋ ሰርተን ያሉበት ድረስ እናቀርባለን።
Sodos arts
@sodos8
0983873924
0931429878
0915576038
#sodos_arts