ድንገተኛ የጉበት መድከም
ድንገተኛ የጉበት መድከም ማለት ጉበት በቀናት ወይም ሳምንታት ዉስጥ ለሰዉነታችን የሚሰጠዉን አገልግሎት በሚያጣበት ወቀት የሚከሰት ነዉ። ይህ ችግር በብዛት በጉባት ቫይረስ ኢንፌክሽን ወይም በመድሃኒቶች አማካኝነት ይከሰታል። ድንገተኛ የጉበት መድከም ከፍተኛ የደም መፍሰስ እና በአንጎል ውስጥ ግፊት መጨመርን ጨምሮ ከባድ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል።
የህመም ምልክቶች
❤ የአይን ነጩ ክፍልና የቆዳ ቢጫ መሆን
❤ በቀኝ የላይኛዉ የሆድዎ ክፍል ህመም መሰማት
❤ የሆድ ማበጥ(ዉሃ መያዝ)
❤ ማቅላሽለሽ
❤ ማስታወክ
ድንገተኛ የጉበት መድከም የሚከሰተው የጉበት ሴሎች በከፍተኛ ሁኔታ ሲጎዱና መሥራት ሲያቅታቸው ነው።
ከተለመዱት መንስኤዎች ዉስጥ
❤ ፓራሲታሞል( አሴታሚኖፌን) ከመጠን በላይ መዉሰድ፦ በጣም ብዙ አሲታሚኖፌን (Tylenolና , ሌሎችም) መውሰድ በጣም የተለመደው የጉበት መድከም መንስኤ ነው።
❤ መድሃኒቶች፦ ለህመም የሚታዘዙ መድሃኒቶች ( ፀረ-ባክቲርያዎች፣ለሚጥል በሽታና ነን ስቴሮይዳል አንቲ ኢንፈላማቶሪ ) የጉባት መጎዳት ሊኣይስከትሉ ይችላሉ።
❤ ባህላዊ መድሃኒቶች
❤ ቶክሲኖች
❤ በጉበት ዉስጥ ያሉ የደም መልስ የደምቧዎች ህመም
ለበለጠ ንባብ የ Facebook ገጻችንን ከታች ባለው Link በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/sturaelclinic/
እናመሰግናለን!!!

እድሜዎ ከ50 ዓመት በላይ ነዉን? ወይም ዕድሜያቸዉ ከ50 አመት በላይ የሆነ የቤተሰብ አባል አለዎ?
እንግዲያዉስ እድሜ በመግፋቱ ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች ስላሉ መደበኛ የጤና ክትትል ማድረግን እንዳይረሱ።
ከ10 አረጋውያን ከዘጠኝ በላይ የሚሆኑት አንዳንድ ሥር የሰደዱ በሽታዎች ያለባቸው ሲሆን ከ 10 ውስጥ ስምንት የሚሆኑት ከአንድ በላይ የሆነ ስር የሰደደ ህመም ሊኖራቸዉ ይችላል።
ጤናማ ህይወት አንዲኖርዎ የሚከተሉትን ይተግብሩ
1. የደም ግፊት ክትትል
እድሜዎ በገፋ ቁጥር የደም ቧንቧዎች ስለሚጠነክሩና የመተጣጠፍ እድላቸዉ ስለሚቀንስ የደም ግፊት የመከሰት እድሉ ይጨምራል።
2. ስኳር
እድሜ በጨመረ ቁጥር በስኳር ህመም የመያዝ እድልዎ ይጨምራል። የስኳር ህመም ደግሞ ለኩላሊት፣ ለልብ፣ለአይነስዉርነትና ለሌሎች የጤና ችግሮች የመጋለት እድልን ይጨምራል።ስለሆነም የደም የስኳር መጠንዎን በየግዜዉ ይመርመሩ።
3. የልብ ህመም
እድሜያችን ሲጨምር በደም ቅዳ የደም ቧንቧዎች ዉስጥ የስብ መርጋት ይፈጠራል። ይህም ለልብ ችግሮች የመጋለት እድል ስለሚጨምር የልብ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል።
4. የሰዉነት ዉፍረት
የሰዉነት ዉፍረት መጨመር ለልብ፣ለስትሮክ፣ ለስኳር፣ለካንሰር፣ ለደም ግፊት መጨመር፣ለመገጣተሚያ ህመምና ለሌሎች ህመሞች የመጋለትን እድል ይጨምራል።
5. የመገጣጠሚያዎች ህመም( ኦስቲዮአርትራይቲስ)
የእድሜ መጨመር የመገጣጠሚያዎች መላሸቅ እንዲከሰት ያደርጋል።

ዝንጅብልና የጤና ጥቅሞቹ
ዝንጅብል በተለያዩ ባህላዊና አማራጭ መድኃኒቶች አጠቃቀም ታሪክ በጣም ረጅም እድሜ ያለዉ ነው። ጥቂቶቹን ለመጥቀስ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት፣ ማቅለሽለሽን ለመቀነስና ጉንፋንንና ተመሳይ ህመሞችን ለማከም ይጠቅማል። የዝንጅብል የጤና ጥቅሞች
1. ዝንጅብል በዉስጡ ጂንጅሮል የሚባል ንጥረነገር በዉስጡ የያዘ ሲሆነ ይህም ከፍተኛ መድኃኒትነት ያለው ነዉ። ጂንጅሮል አንቲ-ኢንፍላማቶሪና አንቲኦክሲዳንት ባህሪነት አለዉ።
2. ማቅለሽለሽን ለመቀነስ፦ ሴቶች በእርግዝናቸዉ ወራት የሚመጣባቸዉን በማለዳ የሚከሰት ማቅለሽለሽ ጨምሮ በሌሎች ምክንያቶች የሚከሰትን ማቅለሽለሽ ለመቀነስ ይረዳል
3. የሰዉነት ክብደት ለመቀነስ ይረዳል፦
4. የደም የስኳር መጠንን ለመቀነስ ይረዳል፦ ዝንጅብል በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን እንዲቀንስና ዓይነት 2 የስኳር በሽታ ባለባቸው ሰዎች ላይ የተለያዩ የልብ በሽታ አደጋዎችን ለመቀነስ ይረዳል
5. ስር የሰደደ የምግብ ያለመፈጨት ችግርን ለመቀነስ ይረዳል፦
6. በወር አበባ ዑድት ወቅት ህመምን ለመቀነስ ይረዳል፦ በተለይ በወር አበባ የመጀመሪያዉ ቀናት
7. ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል፦ በዉስጡ ያለዉ ጂንጂሮል ንጥረነገር ካንሰርን ለመቀነስ ይረዳል
8. ኢንፌክሽንን ለመዋጋት ይረዳል፦ ጂንጀሮል የኢንፊክሽን ተጋላጭነትን ለመቀነስ ይረዳል
9. የመገጣጠሚያ መቆጣት ችግሮችን ለመቀነስ ይረዳል
10. የሰዉነት የስብ መጠንን ለመቀነስ ይረዳል

በዚህ በክረምት ወራት እንዴት መጠበቅ አለብን?
በክረምት ወራት ጤናችንን ለመጠበቅና የበሽታ መከላከል አቅማችንን ለማሳደግ ማድረግ ከሚገቡን ነገሮች
1. ቫይታሚን ሲ አብዝተን መመገብ፦ የዝናብ ወራት ለባክቴሪያዎችና ቫይረሶች መራባት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል።ይህም ጉንፋንን ጨምሮ ሌሎች ህመሞች ስለሚበዙ የበሽታ መከላከል አቅማችንን ለማሳደግ የቫይታሚን ሲ አወሳሰድዎን ይጨምሩ
2. ንፁህ ዉሃ መጠጣት፦ ብዙዎቻችን በዝናብ ወቅት በዙ ዉሃ ላንጠጣ እንችላለን። ሰዉነታችን ደግም ጤነኛ ሆኖ ለመቀጠል ዉሃ በበቂ መጠን ማግኘት አለበት። ሰለሆነም የሚጠጡት ዉሃ ንፁህ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
3. እንቅልፍ በበቂ መጠን መተኛት፦ በቀን ከ 7-8 ሰዓታት እቅልፍ መተኛት የሰዉነት የበሽታ መከላከል አቅምን ያጎለብታል። ይህም በክራምት ወራት በብዛት ሊከሰቱ የሚችሉ እንደ ጉንፋን ያሉ ህመሞችን ለመቀነስ ይረዳል።
4. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ክብዳት ለመቀነስና የሰዉነትን አቋም ለማስተካከል ብቻ ሳይሆን የሚረዳዉ የበሽታ መከላከል አቅማችንንም ለማጎልበት ይረዳል።
5. የእጅ ንፅህናን መጠበቅ፦ እንደሚታወቀዉ በዝናብ ወራት ጎጂ የሆኑ ጀርሞች ቁጥር እየሰፋ ይሄዳል። ስለዚህ የእጅ ንፅህናን በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ በእጅዎ ቆዳ ላይ ሊኖሩ የሚችሉትን ተዋሲያኖችን በሙሉ ማለት ይቻላል ይገድላል።ስለሆነም ከመመገብዎ በፊት እጅዎን መታጠብ ወይንም በሳኒታይዘር ማፅዳት ያስፈልጋል።
6. ከአለርጂኖች ይጠበቁ፦ በክረምት ወራት አለርጂኖች በከፍተኛ መጠን ይጨምራሉ። ሰለሆነም ለመጥፎ ሽታ ሰዉነትዎ የሚኖረዉ ምላሽ ያልተገባ ከሆነ ከቤት ሲወጡ የአፍ መሸፈኛ( ማስክ) ያድርጉ።
7. ከታመሙ ሰዎች ያለዎትን ርቀት መጠበቅ፦ ጉንፋንና ሌሎች ተላላፊ ህመሞች በክረምት ወራት ስለሚጨምሩና ብዙ ሰዎች በጉንፋን ስለሚጠቁ ከታመሙ ሰዎች ያለዎትን ርቀት ይጠብቁ።
8. የወባ መራቢያ ቦታዎችን ማጥፋት፦ በዝናብ ወቅት ከሚከሰተው አስከፊ ችግር አንዱ የወባ ትንኞች መራባት ነው። ይህም ያቆሩ የዉሃ ጉድጓዶች፣ በቤት ዉስጥ ክፍት የዉሃ ማጠራቀሚያ እንዳይኖር ማድራግ። ትንኞች የሚራቡት በረጋ ውሃ ውስጥ ነው፤ ስለዚህ መሰል ውሃን የሚያቆሩ ምንጮችን ማስወገድ በጣም ይረዳል.
9. የሚቻል ከሆነ ልብስዎ ከታጠበ በኃላ ቢተኮሱ፦ በክረምት ወራት ሞልድ( ሻጋታ) በብዛት ይከሰታል። በክረምት ወራት ፀሃይ አንደልብ ስለሌ ልብስ ቢተኮስ ይመረጣል።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
መዋጥ መቸገር
ምግብ አኝከዉ ሲዉጡ ወይም ፈሳሽ ሲጠጡ ጨጓራዎ ጋ መድራስ ያለበት ያለምንም ችግር መሆን አለበት። ነገር ግን የጎረሱት ምግብም ይሁን የተጎነጩትን ፈሳሽ ለመዋጥ የሚቸገሩ ከሆነ አሊያም ምግቡ ጨጓራዎ ጋ ለመድረስ ብዙ ሰዓት ከወሰደ የመዋጥ ችግር አለዎ ማለት ነዉ። ይህ ችግር ካለ ምግብ ሲዉጡ ህመም ሊኖር ይችላል። አንዳንዴም ምግብ ጭራሹኑ አልዋጥም ሊል ይችላል።
አንዳንዴ ምግቡን በችኮላ አሊያም በደንብ ሳያኝኩ ሲዉጡ የመዋጥ ችግር ሊገጥሞዎ ይችላል። ይህ ሁኔታ ሲኖር በጭራሽ ሊያሳስብዎ አይገባም።ምክንያቱም ችግሩ ግዜያዊ ስለሆነ።
የመዋጥ ችግር በየትኛዉም የእድሜ ክልል ሊከሰት የሚችል ቢሆንም በብዛት በእድሜ በገፉ ሰዎች ላይ ይከሰታል።
የህመም ምልክቶች
ከመዋጥ ችግር ጋር ሊገናኙ የሚችሉ የህመም ምልክቶች ዉስጥ፡
· ምግብ ሲዎጡ ህመም መኖር
· መዋጥ አለመቻል
· የምራቅ መንጠባጠብ
· የድምፅ መጎርነን
· የወጡት ምግብ እንደሚያመነዥኩ እንስሳት ወደኃላ መመለስ
· ምግብ ሲዉጡ ማሳል ወይም የማስታወክ ስሜት መኖር
አጋላጭ ምክያቶች
· እርጅና፦ በተፈጥሮ የእድሜ መግፋት ወይም እርጅና ምክንያትና በእድሜና አገልግሎት ብዛት የተነሳ የጉሮሮ ጡንቻዎች መላሸቅ ምክንያት አሊያም ከነርቭና ከፓርኪንሰን ህመም ጋር በተገናኘ በሚፈጠር ችግር በእድሜ የገፉ ሰዎች ለመዋጥ ችግር ይበለጥ ተገለጭ ናቸዉ።

ክብደት መቀነስ
ክብደትን ለመቀነስ የሚሞክር ማንኛውም ሰው ክብደትን በፍጥነት ለመቀነስ መፈለግ ተፈጥሯዊ ነው። ነገር ግን ክብደታቸውን ቀስ በቀስና ያለማቋረጥ የሚቀንሱ ሰዎች (በሳምንት ከግማሽ እስከ 1 ኪሎ ግራም የሚቀንሱ) የሰዉነት ክብደታቸዉን በመጠበቅ ረገድ የበለጠ ስኬታማ ናቸው። ጤናማ ክብደት መቀነስ ስለ "አመጋገብ" ወይም ስለ ሆነ " ፕሮግራም" ጉዳይ ብቻ ማዉራት አይደለም። ጤናማ የአመጋገብ ዘይቤዎችንና መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የሚያካትት ቀጣይነት ያለዉ የአኗኗር ዘይቤ ለዉጥ ነው እንጂ።
የሰዉነት ክብደትዎን ቀንሰዉ አንዴ ጤናማ የሰዉነት ክብደት ላይ ከደረሱ በኋላ ክብደትን ለረጅም ጊዜ እንደቀነሰ እንዲቆይ ለማገዝ ጤናማ አመጋገብና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ ያስፈልጋል።
አንድ ሰዉ መጠነኛ የሰዉነት ክብደት ቢቀንስ እንኳን ትልቅ ጥቅሞችን ሊያመጣ ይችላል።
ይህም አንድ ሰዉ ከጠቅላላው የሰውነት ክብደቱ ከ5 እስከ 10 በመቶ የሚሆነውን መጠነኛ ክብደት ቢቀነስ እንኳን እንደ የደም ግፊት፣ የደም የስብ መጠን (ኮሌስትሮል)ና የደም ስኳር መጠን መሻሻል ያሉ የጤና ጥቅሞችን ሊያስገኝለት ይችላል።
ለምሳሌ የአንድ ሰዉ የሰዉነት ክብደቱ 90 ኪሎግራም ቢሆንና ከዚህ ላይ 10 በመቶዉን ቢቀንስ ክብደቱ 81 ይደርሳል።ይሁንና ይህ ክብደቱ አሁንም "ከመጠን በላይ ክብደት" ወይም "ወፍራም" ክልል ውስጥ ሊሆን ቢችልም ይህ መጠነኛ ክብደት መቀነስ ከውፍረት ጋር በተያያዙ ሥር ለሰደዱ በሽታዎች የመጋለጥ እድሉን ይቀንስለታል ማለት ነዉ።

ክፍል ሁለት
ድንገተኛ የጉበት መድከም ሊያመጣዉ የሚችለዉ የጎንዮሽ ጉዳት
❤ የአንጎል አብጠ( በአንጎል ዉስጥ ፈሳሽ መጨመር)፦ በጣም ብዙ ፈሳሽ በአእምሮዎ ውስጥ ግፊት እንዲጨምር ያደርጋል። ይህም ወደ ግራ መጋባት፣ ከፍተኛ የአእምሮ ግራ መጋባት ፣መቀባዠርና እንደሚጥል ህመም ማንቀጥቀጥ ያስከትላል።
❤ ኢንፌክሽን፦ ድንገተኛ የጉባት መድከም የጋጠማቸዉ ሰዎች ለመተንፈሻ፣ ለደምና ለሽንት መተላለፊያ ስርዓት ኢንፈክሽኖች ይበልጥ ተጋላጭ ነዉ።
❤ የኩላሊት መድከም፦ በተለይ አሴታሚኖፌን ከመጠን በላይ የወሰዱ ሰዎች ከጉበት መድከም በኃላ የኩላሊት መድከም ያጋጥማቸዋል።
የጉበት መድከምን መከላከል
ጉበትዎን በመንከባከብ ከድንገተኛ የጉበት መጎዳት እራስዎን ይጠብቁ።
❤ በመድሃኒት ሲወስዱ የአወሳሰድ መመሪያዎችን ይከተሉ፦ አሲታሚኖፌንም ይሁን ሌሎች መድሃኒቶችን ሲወስዱ ምን ያህል ለመዉሰድ እንደሚመከር ያረጋግጡ። ከሚመከረዉ በላይ አይውሰዱ።
❤ የሚወሰዱት መድሃኒቶች ካሉ የህክምና ባለሙያዎ ጋ ሲቀርቡ ይናገሩ
❤ አልኮሆል ከመጠጣት ይቆጠቡ፦ አልኮሆል ከመጠጣት ይቆጠቡ። አልኮሆል የሚጠጡ ከሆን ግን ምጥነዉ ምሆን አለበት።
❤ ክትባት ይዉሰዱ፦ ስር የሰደደ የጉበት ችግር ካልዎ ወይም ለግዩብተ ኢንፌክሽን ተጋላጭ ከሆኑ የጉበት ቫይረስ ክትበቶችን ይወሰዱ።
❤ የሌሎች ሰዎችን የሰዉነት ፈሳሽና ደም ከመንካት ይቆጠቡ፦ ድንገተኛ በመርፌ መወጋት አሊያም በአግባቡ የልፀዱ የሰዉነት ፈሳሾችን መንካት የጉበት ቫይረሶች እንዲተላለፉ ወይም እንዲሰራጩ ያደርጋል።

አለርጂን መከላከል
ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ የተነሳ ቅዝቃዜና መጥፎ ጠረን ወይም ሽታ ሊኖር ይችላል። ይህም አለርጂ ላላቸዉ ሰዎች ፈተና ሊሆንባቸዉ ይችላል። ስለሆነም መሰል ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል ምን ማድረግ እንችላለን?
የቤት ዉስጥ ብናኞችና ነፍሳቶች
የአለርጂን መነሻ ከሚባሉት ትላልቅ መንስኤዎች መካከል አንዱ ከቤት ከሚነሱ አቧራ ውስጥ የሚገኙት ጥቃቅን ነፍሳትና የአቧራ ብናኝ ናቸው።
በቤትዎ ውስጥ ያሉትን ብናኞችና ጥቃቅን ነፍሳቶችን ቁጥር ለመገደብ
· የቤትዎ ወለል ከስጋጃ ምንጣፍ ይልቅ ከእንጨት ወይም ከታይልስ እንዲሆን ማድረግ
የቤት ዉስጥ የሚቆዩ እንስሳት
አለርጂን የሚያመጣው የቤት እንስሳ ፀጉር አይደለም። ይልቁንም የሞተ ቆዳቸው ቡናኝ፣ ምራቃቸዉና ከደረቀ ሽንታቸው የሚነሱ ቅንጣቶች ናቸው።
· የቤት እንስሳትን በተቻለ መጠን ከቤት ውጭ ማቆየት ወይም በአንድ የተወሰነ የቤቱ አካባቢ መገደብ፣ በተለይም ምንጣፍ በሌለበት ቦታ ላይ አንዲሆኑ ይመከራል።
የሻጋታ ቡናኞች
ከግድግዳም ይሁን ከሌሎች እርጥበት ካላቸዉ ነገሮች የሚነሱ የሻጋታ ጥቃቅን ቅንጣቶች በአንዳንድ ሰዎች ላይ የአለርጂ ምላሽ ሊያስከትሉ ይችላሉ። ሰለሆነም
· የቤትዎ ግድግዳዎችና ሌሎች ነገሮች እርጥበት የሌላቸዉ ደርቅና አየር በቀላሉ የሚዘዋወርባቸዉ እንዲሆን ማድረግ
· ማንኛውንም የቤት ክፍል ውስጥ በእቃ የተተከሉ እፅዋትን ከቤትዎ ዉጪ ማድረግ

መልካም እንቅልፍ ለመተኛት የሚመከሩ ምክሮች
ጭንቀትና ህመምን ጨምሮ ጥሩ እንቅልፍ እንዳይተኙ የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ። መልካም እንቅልፍ አንዳይኖርዎ የሚያደርጉ ወይም ጣልቃ የሚገቡትን ነገሮች መቆጣጠር ላይችሉ ይችላሉ። እነዚህን ልምዶች ለማዳበር የሚከተሉትን ቀለል ያሉ መንገዶችን ይተግብሩ
1. እንቅልፍ የሚተኙበትን መደበኛ ሰዓት አለማሳለፍ፦ በቀን ከስምንት ስዓታት ያልበለጠ የእንቅልፍ ሰዓታትት ሊኖርዎ ይገባል።
2. ለሚመገቡት ነገሮች (ለሚበሉም ሆነ ለሚጠጡ) ነገሮች አትኩርዎት ያድርጉ፦ ከመጠን በላይ ጠግበዉ አሊያም ተርበዉ አይተኙ።ምቾት ማጣት እንቅልፍ ሊከለክልዎ ስለሚችል በተለይም ከመተኛትዎ በፊት ባሉት የተወሰኑ ሰዓታት ውስጥ ከባድ ምግቦችን ወይም ከመጠን በላይ መመገብን ያስወግዱ።
3. የመኝታ ቦታዎችን ምቹ ማድረግ፦ የመኝታ ክፍልዎ ቀዝቀዝ፣ ፀጥና ደብዘዝ ያለ እንዲሆን ማድረግ። ቦግ ያለ ብርሃን ያለዉ ክፍል እንቅልፍ እንዳይተኙ ያደርጋል።
4. የቀን እንቅልፍ ወይም ናፕ መቀነስ ወይም መገደብ፦ ቀን ለረጅም ሰዓታት መተኛት ሌሊት እንቅልፍ እንዳይተኙ ሊያደርግዎ ይችላል።
5. በየቀኑ በሚያከናዉኑት የተለመዱ ክንዉንዎ ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መጨመር፦ በመደበኛነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ መልካም እንቅልፍ እንዲኖርዎ ሊያግዝዎ ይችላል።
6. ጭንቀትን መቀነስ፦ ከመተኛዎ በፊት ጭንቀትዎን መቀነስ ወይም ለመፍታት መሞከር ያስፈልጋል። በአዕምሮዎ ዉስጥ የሚመላለሱ ነገሮችን ይፃፉና ለሚቀጥለዉ ቀን ( ለነገ) ያስተላልፉት ።

ጉድፍ (Chickenpox)
ጉድፍ በጣም ተላልፊ የሆነ በሽታ ሲሆን ቫሪሴላ ዞስተር በሚባል ቫይረስ ይከሰታል። ህመሙ በአብዛኛዉ በልጆች ላይ የሚከሰት ሲሆን አዋቂዎችም ላይም ይከሰታል። ጉድፍ በተለይ በህጻናት፣ ወጣቶች፣ ጎልማሶች፣ ነፍሰ ጡር ሴቶችና በሽታ የመከላከል ስርዓታቸው በተዳከመ ሰዎች ላይ ከባድና ለሕይወት አስጊ ሊሆን ይችላል።
አንድ ሰዉ ቫይረሱ ካለበት ሰው ጋር ከተገናኘ በኋላ የህመም ምልክቶቹ ከ10 እስከ 21 ቀናት ውስጥ ሊታይበት ይችላል።
የህመም ምልክቶች
የጉድፍ በሽታ አብዛኛውን ጊዜ ከ 4 እስከ 7 ቀናት ይቆያል። ነገር ግን ብዙ ሰዎች በ2 ሳምንታት ውስጥ ያገግማሉ።
· ትኩሳት
· መደካከም
· ሽፍታ፦ ሰዉነት ላይ ሽፍታ ይከሰታል ፤ ከዚያም ሽፍታዉ የሚያሳክክ፣ ዉሃ የቋጠረ እየሆነ ይሄዳል። ሽፍታው በመጀመሪያ በደረት ፣ ጀርባ እና ፊት ላይ ይታያል ፣ ከዚያም በአፍ ዉስጥ፣ አይንና ብልት አካባቢን ጨምሮ በመላው ሰውነት ላይ ይሰራጫል።
ተጋላጭ እነማናቸዉ?
· ከዚህ በፊት ለቫይረሱ ተጋላጭ ያልነበሩ
· ለጉድፍ ቫይረስ ክትባት ያልወሰዱ
· በትምህርት ቤት ወይም የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት የሚሰሩ ሰዎች
እንዴት ይሰራጫል
ጉድፍ በቀላሉ ከሰዉ ወደ ሰዉ የሚዛመት ነዉ
· ዉሃ ከቋጠረዉ ሽፍታ የሚወጡ ቅንጣቶችን ወደ ሳንባችን በመተንፈስ
· ቅርብ ለቅርብ በሆነ ቀጥተኛ ኒክኪ መኖር( ከሽፍታዉና ከፈነዱ ሽፍታ ፈሳሾች ጋር ንከኪ መኖር)

ጤናማ ያልሆነ ውፍረትን(Obesity) ለመከላከል ወይም ለመቀነስ የሚረዱ የአመጋገብ ዘዴዎች
አብዛኛውን ጊዜ የአንድን ሰው ውፍረት ጤናማነት የሚለካው የሰውነት ክብደቱ ከቁመቱ ጋር በማነፃፀር ነው፡፡ አሁን በተለይ በከተሞቻችን ጤነኛ ያልሆነ የሰውነት ክብደት መጨመር (መወፈር) ያላቸው ሰዎች ቁጥር እየበዛ ነው፡፡ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት ለተለያዩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያጋልጥ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
1. የምንመገባቸው አትክልትና_ፍራፍሬ መጠን ላይ ትኩረት ማድረግ፡፡ አትክልትና ፍራፍሬዎች ከፍተኛ የሆነ የሚሟሟ አሰር (Soluble dietary fiber) ይዘት አላቸው፡፡
· አንድ ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ዘይትሁን፣ ወይም ሌላ ተመሳሳይ መጠን ያለው ፍራፍሬ
· ግማሽ አቮካዶ
· አንድ ትልቅ የሀብሀብ(ብርጭቅ) ወይም የፓይን አፕል ቁርጥ
2. ሰው_ሰራሽ_ስኳር ላይ መጠንቀቅ፡፡ ይህ ስኳር በለስላሳ መጠጦች፣ የታሸጉ ምግቦች፣ ኬኮች፣ እንዲሁም ለሻይ የምንጠቀመውን ስኳር የሚያጠቃልል ሲሆን ጥቅሙም ለሰውነታችን ኃይል ማቅረብ ብቻ (Empty Calorie) ነው፡፡
3. ቅባት ወይም ዘይት ላይ ጥንቃቄ ማድረግ፡፡ አንድ ጤነኛ ክብደት ላይ ያለ/ች ሰው በቀን ከምግብ ከሚያገኘው ኃይል ዉስጥ ከ30-35% በታች የሚሆነዉን ከቅባት ማግኘት አለበት/ባት፡፡

ወቅቱ ክረምትና ብርድ ነዉ። ብርዱን ለመቀነስም ይሁን ሌሎች የቤት ዉስጥ ስራዎችን ለመከወን ከሰል አቀጣጠሎ መጠቀም በሀገራችን የተለመደ ነዉ። ከሰል፣ ኩበትም ይሁን ሌሎች በነዳጅ የሚሰሩ ምድጃዎች ጭስ አላቸዉ። ለመሆኑ ካርቦን ሞኖኦክሳይድ ምንድነዉ? ለምን አይነት ችግር ያጋልጣል? እንዴትስ መከላከልና ማከም ይቻላል?
በከሰል ጭስ መታፈን (Carbon monoxide poisoning)
የከሰል ጭስ (ካርቦንሞኖኦክሳይድ ) - የማይታይ ገዳይ!!!!
ክፍል አንድ
አንድ ሰዉ በካርቦን ሞኖኦክሳይድ የሚመረዘዉ በደሙ ዉስጥ ያለዉ የካርቦን ሞኖኦክሳይድ መጠን ከፍተኛ ሲሆን ነዉ።
በካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ የህመም ምልክቶች
በጣም በብዛት ከሚታዩ የህመም ምልክቶች ዉስጥ
· የራስ ምታት
· መደካከም
· ማዞር/ማጥወልወል
· ማቅለሽለሽና ማስታወክ
· የደረት ህመም
· የትንፋሽ ማጠር
· ብዥ ማለት
በተለይ በተኙበት ወይም መጠጥ ወስደዉ ሰክርዉ ከሆነ በካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ አደገኛ ነዉ።
ለካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ በይበልጥ ተጋላጭ እነማናቸዉ
ሁሉም ሰዉ ለካርቦን ሞኖኦክሳይድ መርዝ ተጋላጭ ነዉ። ሕፃናት ፣ አዛውንቶች ፣ ሥር የሰደደ የልብ በሽታ ፣ የደም ማነስ ወይም የመተንፈስ ችግር ያለባቸው ሰዎች በካርቦን ሞኖኦክሳይድ የመመረዝና የህመም ምልክቶች የማሳየት እድላቸዉ ከፍተኛ ነው።
ለበለጠ ንባብ የ Facebook ገጻችንን ከታች ባለው Link በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/sturaelclinic/
እናመሰግናለን!!!
በከሰል ጭስ መታፈን (Carbon monoxide poisoning)
የከሰል ጭስ (ካርቦንሞኖኦክሳይድ ) - የማይታይ ገዳይ!!!!
ክፍል አንድ
አንድ ሰዉ በካርቦን ሞኖኦክሳይድ የሚመረዘዉ በደሙ ዉስጥ ያለዉ የካርቦን ሞኖኦክሳይድ መጠን ከፍተኛ ሲሆን ነዉ።
በካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ የህመም ምልክቶች
በጣም በብዛት ከሚታዩ የህመም ምልክቶች ዉስጥ
· የራስ ምታት
· መደካከም
· ማዞር/ማጥወልወል
· ማቅለሽለሽና ማስታወክ
· የደረት ህመም
· የትንፋሽ ማጠር
· ብዥ ማለት
በተለይ በተኙበት ወይም መጠጥ ወስደዉ ሰክርዉ ከሆነ በካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ አደገኛ ነዉ።
ለካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ በይበልጥ ተጋላጭ እነማናቸዉ
ሁሉም ሰዉ ለካርቦን ሞኖኦክሳይድ መርዝ ተጋላጭ ነዉ። ሕፃናት ፣ አዛውንቶች ፣ ሥር የሰደደ የልብ በሽታ ፣ የደም ማነስ ወይም የመተንፈስ ችግር ያለባቸው ሰዎች በካርቦን ሞኖኦክሳይድ የመመረዝና የህመም ምልክቶች የማሳየት እድላቸዉ ከፍተኛ ነው።
ለበለጠ ንባብ የ Facebook ገጻችንን ከታች ባለው Link በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/sturaelclinic/
እናመሰግናለን!!!
የአሳ ዘይትና 10 የጤና ጥቅሞቹ
1. ለልብ ጤንነት ይጠቅማል
2. ሰዉነታችን ዉስጥ መቆጣትን(Inflammation) ይቀንሳል
3. ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል
4. የመገጣጠሚያ ህመሞችን ለመቀነስ ይረዳል
5. ድብታን ለመቀነስ ይረዳል
6. ለአንጀታችን ጤንነት ይጠቅማል
7. የሰዉነታችን ቆዳ ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል
8. ለፀጉር ጤንነት ይጠቅማል( ፀጉር እንዲወፍር ያደርጋል)
9. የአልዚሄመር ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል
10. ህፃናት ላይ ኤዲኤችዲ (ADHD) ችግሮችን ለመቀነስ ይረዳል።

የጆሮ ደግፍ
የጆሮ ደግፍ በመምፕስ ቫይረስ (Mumps virus) ምክንያት የሚከሰት ኢንፌክሽን ሲሆን በዋነኝነት ለጆሮያችን ቅርብ የሆነዉን የምራቅ ዕጢዎች የሚያጠቃ ነዉ። የጆሮ ደግፍ አንዱን ወይም ሁለቱን የምራቅ ዕጢዎች በብዛት ያጠቃል ። የጆሮ ደግፍ በወረርሽን መልክ ሊከሰት ይችላል። ወረርሽኑ በአጠቃላይ ያልተከተቡ ሰዎችን የሚያጠቃ ሲሆን፣ እንደ ትምህርት ቤቶች ፣ የኮሌጅና ካምፓሶች ባሉ ሰዎች የቅርብ ግንኙነት ያላቸዉ ቦታዎች በብዛት ይከሰታል።
የህመም ምልክቶች
አንዳንድ በመምፕስ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ወይ ምንም የህመም ምልክቶች ላይኖራቸዉ ይችላል አሊያም ምልክቶች ካሳዩ ቀለል ያለ ሊሆን ይችላል። የህመም ምልክቶቹ የሚከሰተዉ( የሚታየዉ) ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከሁለት ወይም ሶስት ሳምንታት በኋላ ነዉ።
የጆሮ ደግፍ ዋነኛዉ የህመም ምልክት የምራቅ ዕጢዎችን በማሳበጥ ከጆሮ ማንጠልጠያ በታች ያለዉ የጊንጫችን ክፍል ህመም ያለዉ የጉንጭ ማበጥ እንዲከሰት ያደርጋል። ሌሎች የህመም ምልክቶች
· በአንዱ ወይም በሁለቱም በኩል ባሉ ባበጡ ምራቅ ዕጢዎች ላይ ህመም መኖር
· ትኩሳት
· የራስ ምታት
· የጡንቻ ላይ ህመም
· መደካከም
· የምግብ ፍላጎት መቀነስ ናቸዉ።

መንስኤ
የጆሮ ደግፍ በቫይረስ አማካኝነት የሚከሰትና በተበከለ ምራቅ ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ የሚተላለፍ ህመም ነው። የጆሮ ደግፍ የያዘው ሰዉ የበላበትንና የጠጣበትን ዕቃዎች በጋራ መጠቀም ቫይረሱ ሊይዝዎ ይችላል።
ቫይረሱ ሊያመጣዉ የሚችላዉ የጎንዮሽ ጉዳት
በጆሮ ደግፍ ሊያመጣዉ የሚችለዉ የጎንዮሽ ጉዳት አምብዛም ባይሆንም ከተከሰቱ ግን አንዳንዶች ከባድ ሊሆን ይችላል። መምፕስ በአንዳንድ የሰውነት ክፍሎች ላይ እብጠትና መቆጣት ሊኣስክትል። ለምሳሌ
· አንጎል ላይ፦ እንደመምፕስ ቫይረስ ኢንፌክሽን ሲከሰት የአንጎል ላይ ኢንፌክሽንና መቆጣት እንዲከሰት ያደርጋል።
· የኡንጎልና ህብለሰረሰር ሸፋን ኢንፌክሽን፦ ይህ ሚንንጃይትስ( የማጅራት ገትር) ህመም እንዲከሰት ያደርጋል።
· ቆሽት፦ የቆሽት መቆጣት እንዲከሰት ያደርጋል
· መስማት መቀነስ
· የልብ ችግሮች
· ዉርጃ አንዲከሰት ማድራግ ናቸዉ።
መከላከል
የጆሮ ደግፍን ለመከላከል ወሳኙ መንገድ ክትባት መዉሰድ ነዉ። ብዙ ሰዎች ሙሉ በሙሉ ከተከተቡ በኋላ የጆሮ ደግፍ በሽታን የመከላከል አቅም አላቸው።
የመምፕስ ክትባት ከሌሎች ክትባቶች ጋር በአንድነት የሚሰጥ ሲሆን ኤም ኤም አር (MMR) ይባላል። አንድ ልጅ ትምህርት ቤት ከመግባቱ በፊት ሁለት ጊዜ የ MMR ክትባት እንዲወስድ ይመከራል። ሕፃናት እነዚህ ክትባቶች በሚከተሉት መርሃግብር እንዲወስዱ ይመራል
· ከ12 እስከ 15 ወራት ባለው ጊዜ ውስጥ
· ከ 4 እስከ 6 አመት እድሜ መካከል

የደም ግፊት ማነስ
የአንድ ሰዉ የደም ግፊቱ ትክክለኛ/ ኖርማል ነዉ የምንላዉ የደም ግፊቱ የላይኛዉ ከ90 አስከ 120 ሚሊ ሜትር ሜርኩሪ ሲሆና የታችኛዉ ደግሞ ከ60 እስከ 80 ሚሊ ሜትር ሜርኩሪ ሲሆን ነዉ። የአንድ ሰዉ የግፊት መጠን የላይኛዉ ወይም ሲስቶሉ ከ90 ሚሊ ሜትር ሚርኩሪ በታችና የታችኛዉ ልኬት ደግም ከ60 ሚሊ ሜትር ሜርኩሪ በታች ሲሆን የደም ግፊት ማነስ ችግር አለ እንላለን።
የደም ግፊት ማነስ አይነቶች
· ኦርቶስታቲክ( ፖስቸራል) ሃይፖቴንሽን
· ፖስትፕራንዲያል ሃይፖቴንሽን
· ከነርቭ ጋር የተያያዘ የደም ግፊት መቀነስ( ሃይፖቴንሽን)
· መልትፕል ሲስተም አትሮፊ ዊዝ ኦርቶስታቲክ ሃይፖቴንሽን
የህመም ምልክቶች
· አይን ላይ ብዥ ማለት
· ማዞር ወይም መግለፅ የሚከብድ የራስ ምታት
· ድንጋት ታዝለፍልፎ መዉደቅ( ፌንት ማድረግ)
· ድካም
· አትኩሮት መቀነስ
· ማቅለሽለሽ ናቸዉ።
በጣም ዝቅተኛ የደም ግፊት መከሰት ሾክ ( የደም ግፊት ከመጠን በላይ መከሰት) ዉስጥ ሊከተን ይችላል። የሾክ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:-
· እራስን መሳት በተለይም በዕድሜ የገፉ ሰዎች
· ቀዝቃዛ ቆዳ
· የቆዳ ቀለም መገርጣት(Pallor)
· ከላይ ከላይ ቶሎ ቶሎ መተንፋስ
· ደካማና ፈጣን የልብ ምት ናቸው።

የምግብ መፈጨት ችግር መንስኤዎች
የምግብ ያለመፈጨት ችግር ብዙ መንስኤዎች አሉት። ብዙ ጊዜ የምግብ አለመፈጨት ችግር ከአኗኗር ዘይቤ ጋር የተያያዘ ሲሆን በምግብ፣ በመጠጥ ወይም በመድሃኒት ሊነሳ ይችላል። የተለመዱ የምግብ አለመፈጨት መንስኤዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ:-
ከመጠን በላይ መብላት ወይም በፍጥነት መብላት
ቅባትና ቅመም የበዛባቸው ምግቦች
ከመተን ያለፈ ወይም በጣም ብዙ ካፌይን፣ አልኮል፣ ቸኮሌት ወይም ለስላሳ መጠጦች
ሲጋራ ማጨስ
ጭንቀት
የተወሰኑ ፀረ-ባክቴሪያና ህመም ማስታገሻዎች
ሌሎች የምግብ መፈጨት ችግር ሊያመጡ የሚችሉ
የጨጓራ መቆጣት
የጨጓራ ቁስለት መኖር
የሃሞት ጠጠር ካለዎ
ድርቀት
የቆሽት መቆጣት
የስኳር ህመም መኖር
እርግዝና ናቸዉ።
የምግብ ያለመፈጨትን ለመቀነስ በቤትዎ ሊደረጉ የሚችሉ ህክምናዎች
ትንሽ ትንሽ በተዳዳዳሚ ብዙ ጊዜ መመገብ፦ ሲመገቡ በቀስታና በደንብ ማኘክ
አባባሽ ነገሮችን ማስወገድ፦ ቅባትና ቅመም የበዛባቸው ምግቦች፣ በፋብርሪካ የተቀነባብሩ ምግቦች፣ ጋዝ የበዛባቸዉ መጠቶች፣ ካፌይን፣ አልኮልና ሲጋራ ማጨስ የምግብ አለመፈጨት ችግርን ሊያስከትሉ ይችላሉ።
የሰዉነት ክብዳትዎን ማመጣጠን
በመደበኛነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፦ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሰዉነት ክብደትዎን ለማመጣጠንና የምግብ በተሻለ ሁኔታ እንዲፈጭ ይረዳል።
ጭንቀትን መቀነስ፦ በምግብ ሰዓት የተረጋጋ ሁኔታ መፍጠር፣ የሚወዷቸውን ነገሮች በማድረግ ጊዜዎን ያሳልፉ። በቂ እንቅልፍ ያግኙ።

ለጤናማና ደህንነቱ የተጠበቀ አዲስ ዓመት ጠቃሚ ምክሮች
1. ከተላላፊ በሽታዎች እራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቀ፦ ኮቪድን ጨምሮ ሌሎች በትንፋሽ፣ በንፅህና ጉድለትና በግብራስጋ ግንኙነት ከሚተላለፉ ህመሞች ተገቢዉን ጥንቃቄ በማድረግ ይከላከሉ። መከላከያ ክትባት ያላቸዉ እንደ ኮቪድ፣ ኢንፉሌንዛና የጉበት ቫይረስ ቢ አይነቶችን ክትባት በመዉሰድ ይከላከሉ።
ስር የሰደዱ ህመሞችን ለመከላከል
2. ለመዝናናትና ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመገኛነት ጊዜ ይስጡ( ይኑርዎ)፦ ለጭንቀትዎ እፎይታ አየር በደንብ ወደዉስጥ ምገዉ ይተንፍሱ፣ የሚያስደስትዎን ወይም የሚወዷቸውን እንቅስቃሴዎች ያድርጉ፤ ምን እንደሚሰማዎ ከምታምኗቸው ሰዎች ጋር ይነጋገሩ ምስጋናም ይግለፁ።
1. በቂ እንቅልፍ መተኛት፦ አዋቂዎች ቢያንስ በአንድ ሌሊት 7 የእንቅልፍ ሰዓታት ያስፈልጋቸዋል ። ለጤናማ እንቅልፍ፣ ወጥነት ያለው ይሁኑ። በእያንዳንዱ ምሽት በተመሳሳይ ሰዓት መተኛትና ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በእያንዳንዱ ጠዋት በተመሳሳይ ሰዓት ከእንቅልፍ መነሳት ያስፈልጋል።
2. ጤናማ አመጋገብ ይኑርዎ፦ ከጨዋማ ወይም ከስኳርና ጣፋጭ ምግቦች ይልቅ እንደ አትክልትና ፍራፍሬ ያሉ ጤናማ አማራጮችን ይጠቀሙ።
3. የበለጠ መንቀሳቀስ፣ ብዙ መቀመጥን መቀነስ፦ በየሳምንቱ ቢያንስ ለ150 ደቂቃ (ወይም በቀን ለ30 ደቂቃዎችና በሳምንት ለ5 ቀናት) የኤሮቢክስ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም በሳምንት ቢያንስ 2 ቀናት ጡንቻን የሚያጠናክሩ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ።
4. ስለሚጠጡት ነገሮች በደንብ ያስቡ፦የሚወስዱትን ካሎሪ ለመቀነስ ከስኳር ወይም የአልኮል መጠጦች ይልቅ ዉሃ ይጠጡ።
5. ሲጋራ ከማጨስ ይቆጠቡ፤ እያጨሱም ከሆነ ያቁሙ፦ ሲጋራ ብዙ የጤና ችግሮችን ያመጣል። ስለሆነም እያጨሱ ከሆነ ዛሬዉኑ ለማቆም ይወስኑ።
6. የቆዳዎን ጤንነት ይጠብቁ፦ አልባሳትን በአግባቡ ይልበሱ፣ የፀሃይ መከላከል አቅሙ ቢያንስ 15 የሆነ የፀሃይ መከላከያ ቅባት (sun screen with SPF of 15) ይጠቀሙ።
7. ጥርስዎን ይቦርሹ ወይም ይፋቁ፦ ፍሎራይድ ባለዉ የጥርስ ሳሙና ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ይቦርሹ።