Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
☀️አፉታ
3 ስራዎች ከትልቅነታቸው የተነሳ ሚዛን ላይ አይገቡም።

ከነሱም ውስጥ...
ለሰዎች ይቅርታን ማድረግ ( ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ )
ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም..
አሏህ ﷻ እንዲህ ይላል ...

* ﻓَﻤَﻦْ ﻋَﻔَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺢَ ﻓَﺄَﺟْﺮُﻩُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪ* 

" ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአሏህ ላይ ነው... "
⠀እንደ ምሳሌ...
👉መስዑድ ኢብኑ ሙሀመድ አል ሀመዳኒይ
     ከሷሊህ ሰዎች መካከል ነበር አብዛኛውን
    ጊዜ ሰዎችን ዐፍው የሚለው
"ያለፈው አይታወስም (አልፏል )" እያለ ነበር
     ከሞተ በኋላም በህልም ታይቶ
 "አሏህ በአንተ ላይ ምን ሰራ"??ተብሎ
       ተጠየቀ
  ▪️እንዲህም አለ ከፊት ለፊቱ አስቁሞኝ
       እንዲህም አለኝ
"አንተ መስዑድ ሆይ ያለፈው #አይታወስም
    (አልፏል) ወደ ጀነት ይዛቹልኝ ሂዱ።"

تاريخ الإِسلام، للذَّهبيِّ، ٤٢/٣٢٧.

#ወሰላሙዐለይኩም
ኢ  ላ  ሂ
ደካማ ባሮችህ ናቸው። ፍርሃት ለወረሳችሁ ፍጡራንህ ሁሉ እርጋታህን ላክ ደህንነት ላልተሰማቸው ሁሉ ሰላምህን አስፍን  ምህረትህ ለናፈቃቸው ሁሉ እዝነትህን ለግስ ያ ረብ🌸


https://www.tgoop.com/tdarna_islam
ዉጤታማ ትዳር የሚባለዉ በሰላም ከባለቤትህ ጋር መኖር ማለት አይደለም
((ያለሷ በሰላም መኖር ሲያቅትህ ነዉ🌸
 ለኛ ከባድ መስሎ የሚታየን ነገር ለአላህ ቀላል ነው
   ለኛ ትልቅ መስሎ የሚታየን ለአላህ ትንሽ ነው፣
  ለኛ የማይታሰብ
#መስሎ የሚታየን ለአላህ ተራ ነገር ነው፣
 
ጉዳያችሁን ሁሉ ለአላህ ስጡና ተኙ እሺ 🌸
ፈጅር (ሱብሂ) ሰላት🌸 

ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ،الحمد لله والصلاة وسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه.

ሰላት የአይን ማረፍያ ተብላ በረሱል ዓለይሂ
ሰላት ወሰላም የተሞካሸች ዒባዳ ናት። ሀቢብ ﷺ ከጌታቸው ዘንድ የተቀበሏት ታላቅ ስጦታ

የሙናፊቆች ምልክት ነው
🌸የሰይጣን መፀዳጃ መሆን ነው
🌸ስንፍና ይጫጫንሀል
🌸ቀብር ውስጥ እስከ ቂያማ የሚዘልቅ
ቅጣት ይጠብቅሀል
🌸እና ሌሎችም


የፈጅር ቀብልያ ሁለት ረክዓ ሰላት ብቻ ዱንያና በውስጧ ካሉ ሁሉ ነገሮች በላጭ ናት።

የፈጅርን ሰላት የሰገደ ሰው በጌታው ጥበቃ
           ስር መሆንን ይታደልበታል🌸
_እየተጋባን 🙌
አላህ የመረጠው ከሐሙስ እስከ ሐሙስ ለመፆም ነይቶ ፆሙን 1 ብሎ ዛሬ ጀምሮታል

ሐሙስ ዛሬ የሳምንቱ የሱና ፆም ቀን ነው
ጁሙዓ የሙሐረም 9ኛው ቀን ነው
ቅዳሜ የአሹራ ቀን 10ኛው ቀን ነው
እሁድ 11ኛው የሙሐረም ቀን ነው
ሰኞ የሳምንቱ የሱና ፆም ቀን ነው
ማክሰኞ አያመልቢድ 13ኛ ቀን ነው
እሮብ አያመልቢድ 14ኛ ቀን ነው
ሐሙስ አያመልቢድ 15ኛ ቀን ነው

https://www.tgoop.com/tdarna_islam
ጥፍር ሲያድግ ዳግመኛ ጥፍራችንን እንዳያድግ ብለን ጣታችንን አንቆርጥም
ያደገውን ጥፍር ነው የምንቆርጠው

እናም አለመግባባት ሲፈጠር አለመግባባቱን እና ያጋጨንን ጉዳይ መፍታት እንጂ ትዳርን ማፍረስ እና መለያየትን ማሰብ የለብንም

ትዳር ማለት ህይወት ነው አትግደሉት🙌
🆕አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📣

ኪታብ📶  ቀዋዒዱል አርበዓ💡

አስተማሪ 📶ወንድም ሰዒድ ሙሀመድ

የሚተላለፍበት ቻናል 📶ትዳር እና ኢስላም ቻናል

ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናቶች

ሰዓት ምሽት 4️⃣:0️⃣0️⃣ጀምሮ

ለሌሎችም ሼር አድርጉት🔽🔽
https://www.tgoop.com/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 pinned «🆕አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📣 ኪታብ📶  ቀዋዒዱል አርበዓ💡 አስተማሪ 📶ወንድም ሰዒድ ሙሀመድ የሚተላለፍበት ቻናል 📶ትዳር እና ኢስላም ቻናል ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናቶች ሰዓት ምሽት ከ4️⃣:0️⃣0️⃣ጀምሮ ለሌሎችም ሼር አድርጉት🔽🔽 https://www.tgoop.com/tdarna_islam»
በጣም መጥፎው እና ከባዱ ስሜት ማለት ለአንድ ሰው አንተ የምታስብለትን
ያክል በዛ ሰው ዘንዳ ትርጉም እንደሌለህ ስታውቅ
እና ለዛ ሰው በማሰብህ እንደ ሞኝ መታየትህ ሲገባህ ነው
☀️ለአንድ ባላገር የሆነ ግለሰብ የሚስጥር ጠባቂነቱን ደረጃ ሲጠየቅ:-"በልቤ ሽፋን ውስጥ #እበታትነዋለው ከዘማ ሰምቼው እንደማላውቅ ሰብስቤ እረሳዋለሁ።"

........#እኛስ????........
ጌታዬ ሆይ! ባሮችህን በምትቀሰቅስበት ቀን ከቅጣትህ ጠብቀን🤲
ሡብሐነላህ ያ ሁሉ ሙስሊም ጋዛዊያን
ሲጨፈጨፉ ሲያልቁ ያላነቡ አይኖች

ያ ሁሉ ህፃናት ሲያልቁ ያላዘኑ ያልተሰበሩ ልቦች

ያ ሁሉ ጋዛውያን እያለቁ አንድም ቀን እነሱን የሚያስታውስ profile picture ያላደረገ

ዛሬ አንድ አላህን የማያውቅ ኳስ ተጫዋች ሞተ ብሎ ይህ ሁሉ የሀዘን ግርግር ማየት

ምንኛ ያሳዝናል ወጣቱ ያለበት
ተጨባጭ ይህ ነው ?
ሰላት ግዴታ እንጂ  ውዴታ
     አይደለም ❗️❗️

እናንተ ደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ሆይ ተነሱ በመስገጃችሁ ላይ ታገሱ ወደሱም ተማፀኑ 🌸
በስጦታ እና በጥቅማጥቅም  የተቋቋመ ፍቅር
መጨረሻው ሂሳቡን እንጂ ፍቅሩ አይታይም

ልክ በንፋስ እንዳለ አመድ ይበተናል 🥀
ሞያ የሌላት ሴት ንግግር .....👇

(👐ልስራ ካልኩ ሁሉም ነገር እሰራለሁ ) ትላለች

እውነት ተደብቆ አይቀርም አጋልጣለሁ 🙌
በቀዘቀዘው ቡና አትዘን ችላ ብለኸው
እንጂ ትኩስ ነበር👐
የልባችሁን ካርታ ምኑም ለማይታወቅ ለማንም ሰው አሳልፋችሁ  አትስጡ
አንዳንዶች የድክመት ጎናችሁን ሲያውቁ በዚያ በኩል ይኅዳሉ🌸
2025/07/05 09:08:52
Back to Top
HTML Embed Code: