Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
🍂ጣፋጭ መሳዩ መርዝ የሃራም ፍቅር!

ይሄ  ነገር በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው። በጣም  የሚገርመው ዛሬ ላይ ብዙ ወጣቶች የተዘፈቁበት  ጉዳይ ሆኗል። አላህ ካዘነላቸው ውጪ ቂርአታቸው  ላይ  ጠንካራ  የሆኑ፣ መድረሳ የሚከታተሉ ሁሉ ሳይቀር ለወደፊቱ እንጋባለን በሚል አጉል ተስፋ የሀራም ፍቅር  ይጀምሩና መሀል ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ይቋረጣል፤ ታድያ በዚህ ጊዜ ሴቷ ሌላ ወንድ ለሃላል ፈልጓት  ቢመጣ እንኳን ከመጀመሪያው ጋር በሀራም  ፍቅር  የደራ ወሬ ስለጀመረች ለኒካህ ቆርጦ የመጣውን እሺ  አትልም። የሚገርመው ያኛው እንደማያገባት እያወቀች  ሁሉ ቆረጦ ለመጣው መልሷ እንቢታ ይሆናል። እሺ ብላ ብታገባው ራሱ ቀልቧ ሁሉ  ከመጀመሪያው በሀራም ስታወራው ከነበረው  ልጅ ጋር ነው። አሏህ  ይጠብቀን! አስብ ለኒካህ ሲፈልጋት፣  መድረሳ ውስጥ ነበረች፣ ዲን ላይ ጠንካራ ናት ብሎ  ነው  ያገባት። ልቧ ያለው ግን ያ በሀራም ሲደበርባት  የነበረው ልጅ ጋር ነው። ያማል!!!
ጭራሽ  አንዳንዶቹ ከመጀመሪያው ጋር በሀራም የጦፈ  ወሬ  ስለ ሚጀምሩ ጭራሽ ለኒካህ ቆርጦ የመጣውንም  ይመልሳሉ።

ውስጣችን በወንጀል ያደፈ ሆኖ፤ ከላይ መልካም መስለን ብንታይም ሁሉን አዋቂ ከሆነው አሏህ ሚሰወር ነገር የለም!  ሸሪዓችን ለሁሉም ነገር ልክ አስቀምጧል። ከልኩ ካለፍን ክሳራው በዱንያም በአኼራም ይጎዳናልና እንጠንቀቅ። 

ከ تراب መልእክት በትንሹ ኤዲት የተደረገ።


https://www.tgoop.com/tdarna_islam
ድናችን እንኳን ከመህረም ውጭ ላሉ ለባእዳን ወንዶች ይቅር እና
አባት ፣ወንድም፣ አጎት ፊት የምንለብሰው ልብስ ስነ- ሰረዓት አለው አባቴ ነው ወንድሜ ነው ብለን ሰውነታችንን ልንገላልፅ አይገባም ፀጉር፣ ፊት ፣እጅ ፣እግር ከነዚህ ውጭ
የምንለብሰው ልብስ ሊወጣጥረን ሰውነታችንን ቅርፅ ሊያሳይ የሚችል ልብስ መልበስ የለብንም አባት ወንድም ቢሆኑ እንኳን
እኳን ለሌሎች ለቤተሰብም አለባበሳችን አደብ አለው

=
ትክክለኛ ደስታን
የሚገነው
በሀሏል በተደረ ኒህ
ብቻ ናቸነው
☀️አለመግባባት የሚበዛበት ጓደኝነት ያስጨንቃል።....የአንዱ አቋም ልክ ከመሆኑም ጋር ቢፀናም የሌለኛዉ ስሜታዉ መሆን ሚዛን አያነሳም።.....በዚህ ሁኔታ መሰለቻቸት ይመጣል። ....አረ እሱ ጨቅጫቃ ነዉ ሰዉ አይፈታም ትባላለህ....ብቻ ብዙ።.....እናም ይቅር በቃ አንሰለቻች።
ጋብቻ እና ተያያዥ ነጥቦች 6
abdu shikur abu fewzan
ጋብቻ እና ተያያዥ ነጥቦች 

የጋብቻ መስፈርቶችና ማእዘኖቹ

📣በኡስታዝ አብዱ ሽኩር አቡ ፈውዛን🔺

ክፍል6⃣
በሰርግ ቀንም ሞት አለ መለከል መውት በታዘዘባት ቀን፣ ሰዓት፣ ደቂቃ ፣ሰከንድ ከች ይላል
ወደ ኋላ ወደፊት ቆይ ሰርጋቸው ነው ይደሰቱ ይጨርሱ   አይልም ከስንት ከተሰበሰበ ሰው መሀል
መንጥቆ ያወጣል ታዳ እንደት በሰርጋችን ቀን አላህን እናምፃለን በዛው  በለበስነው ቤሎ ሜካብ ብንሄድስ
ሰርጌ ነው ስንት ብር ያወጣሁበት ሜካፔን ታጥቤ አልሰግድም ብለው ስንቶቹ ናቸው ሶላት የሚያሳልፉት  የማይሰግዱት በሰርጋቸው ቀን አላህን እሚያምፁት

አትሞችም ያለሺ ማነው?
አላህ አይደለም እንዴ ለዚች ለሰርግስ ያበቃሺ
ከሶላት ለብር ያወጣሺው ዱቄታ ዱቄት በለጠብሺ?
ታጥበሺው ብሰግጅስ ምን ከለከለሺ?
ለፈጠረሺ ጌታ  ከመስገድ ምን አገደሺ!?
ሰርጉ፣ የሰርጉ ጨዋታ፣ የሰው መሰብሰብ፣ ጭፈራው  ነውን??????
ልትነቂ ይገባል እህቴዋ ምክንያቱም ሞት...... ከግንባራችን ተደቅኖ ነው ያለው

እንዴ ሰርግ ቀን አላህ የሚታመፅበት የለም
አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አላሁል-ሙስተዓን።
=
ኢ ላ ሂ

ዱዓችንን ማሳመር ባንችል እንኳ
ሓጃችንን አንተ ታውቃለህ
 ምላሣችንን ቢንተባተብም
ሀሳባችንን ትረዳለህ

አንደበታችን ቢተሳስርም
ምኞታችንን ታውቃለህ
የቱን ያህል ብናስመስልም
ውስጣችንን ታነባለህ

#ከኛ ጉዳይ ካንተ የተደበቀ ምን ነገር አለ
ብናሳይህ ባናሳይህ ምን ይሳንሃል ጌታዬ

ደክሞናል =ደግፈን ያ ረቢ
ከፍቶናል =ጠግነን ፈጣሪዬ
ሆድ ብሴናል = ዳብሠን አካሚያች

ኢ ላሂ እንገናኛለን ብለው በተስፋ ያሉ ልቦችን ከወዳጆቻቸ አገናኛቸው


www.tgoop.com/tdarna_islam
ስጋት!!ጭንቀት !!ሽብር ዱ ኒ ያ እንዲህ ናት ...

ተማሪው እወድቅ ይሆናል ብሎ ሊወድቅ ይደርሳል
ተመራቂው ሥራ አላገኝም ብሎ ይሸበራል
አባት ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው ብሎ ይብሰለሰላል

በዕድሜ የገፋው በሽታ ሊጥለኝ ነው ብሎ ይሰጋል
ኮረዳዋ  ሳላገባ ዕድሜዬ ገፋ ብላ  ትጨነቃለች
ወጣቱ ከምንም ሳልሆን ጊዜው ሄደ ብሎ ይደነግጣል

እናት ልጄን ክፉ ያገኘዋል ብላ ትቆዝማለች
ነጋዴው እከስር ይሆናል ብሎ ይንቀጠቀጣል
ኪሣራ  ዉድቀት በሽታ እንቅፋት ሐዘን ፍርሃት ስጋት

ሽብር  ትካዜ  ከጥንት ጀምሮ የዚህ ዓለም መገለጫዎች ናቸው ዱንያ አላህ ሲፈጥራት ቀድሞውኑ እንዲህ ናት!!!

አብሽሩ

ነገሮች
#አላህ ካለው ልክ ላያልፉ
ማሰብ መጨነቅ ምንድነው ትርፉ??


www.tgoop.com/tdarna_islam
ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
www.tgoop.com/+xN5NLvItoepjYjc0
www.tgoop.com/+xN5NLvItoepjYjc0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
<<በአሰሪዎቿ ለደረሰባት ጉዳት መጠኑ ከፍ ያለ ገንዘብ በፍርድ ቤት ተወሰኖላታል።ግን ጠፋች>>ከዱባይ የደረሰኝ መረጃ ነው

ይህንን መረጃ በደንብ ተመልከቱትና በግሩፖቻችሁ ሼር አድርጉት

በፓስፖርት ምስሉ ላይ የምትታየው ዘምዘም መሐመድ አሊ ትባላለች።ከአመታት በፊት(2004ዓ.ም)የተባበሩት አረብ ኤምሬት በሰው ቤት ስትሰራ በአሰሪዎቿ ጉዳት ደርሶባት ነበር በማለት ጥቆማውን ያመጡት ወዳጆች አስረድተዋል።

በወቅቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠበቃ ቀጥሮላት ጉዳዩ በህግ እንዲያዝ ተደርጎ እሷ ወደ ሀገሯ ተላከች።የፍ/ቤት ክርክሩ በተጎጅዋ ጠበቃ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ለእሷም ጉዳቷን ታሳቢ ያደረገ ጥሩ ገንዘብ ተወሰነላት።አሁን አድራሻዋ ጠፋ።ፓስፖርት ያወጣችው ደሴ ከተማ ኢሚግሬሽን ስለነበር ኤምባሲው ሰነዷን አስፈልጎ በጊዜው ሁሉም ዲጅታል ስላልነበር በሀርድ ኮፒ የተቀመጠው በሰሜኑ ጦርነት ጠፍቷል።በዚህም ምክንያት አድራሻዋን ማግኘት አልተቻለም ሲሉ ወዳጆቼ ነግረውኛል።

ለተጎጅዋ ዘምዘም መሐመድ አሊ በፍርድ ቤት የተወሰነላትን ዳጎስ ያለ ገንዘብ ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በፊት መወሰድ አለበት።በህይወት ካለች ራሷ ከሌለች እናትና አባት ከህጋዊ አካል የወላጅነታቸውንና በህይወት አለመኖሯን የሚያስረዳ መረጃ ይዘው መውሰድ እንደሚችሉ እነኝሁ ኢትዮጵያዊያን ነግረውኛል።ስለትክክለኛ ወላጅነታቸው የዘረመል(DNA) ምርመራ ይደረጋል ያሉት ወዳጆቼ መልዕክቱንም ፅፌ በማስተላለፍ እንዲተባበራቸው ጠይቀውኛል።ይሄው አስተናግጃለሁ።እናንተ ደግሞ ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱት
ከዋሱ ሙሀመድ ነው መረጃው
☀️አሏህ የተመኘሽዉን ላንቺ መልካም ሲሆን አይከለክልሽም።....



አብሽሪ በቅርብ ተሞሻሪዋ አንቺ ትሆኛለሽ።

#አትጨነቂ_እህቴ
ሙስሊሙ ማህበረሰብ የ social media
አጠቃቀም ላይ እጅ ወደ ኋላ ቀርቷል በብዙ ነገር
ቀላሉን መንገድ እያለ ከባዱን እንመርጣለን ለቴክኖሎጂ ቦታ አንሰጥም አንዳንድ አጫጭር እቤታችን ልንማራቸው የምንችላቸው ኮርሶች  ንቀት አለን

ይህ ተገቢ አይደለም 
social media ብዙ ጉዳት እንዳለውም ሁሉ ብዙ ጥቅምም አለው በተቻለን ያክል ብልጥ እንሁን
በፍየል ዘመን በግ አንሁን እንወቅ እንማር  እላለሁ
#ውዷ እህቴ  ሆይ ••••

    👉ሳታገቢ 
#ከዘገየሽ  የሙዕሚኖች እናት  #ኸዲጃን ረዲየሏሁ ዐንሃን )) አስታውሽ  በመጨረሻ  የፍጡር  የበላይ  የሆኑትን ነብይ አግኝታለች ))

ጭራሽ  ካላገባሽም 
//መይረም  ቢንት  ኢምራንን  አስታውሽ   በዱንያም  በአኼራ  እንደት  ከፍ እንዳደረጋት  

ከመጥፎ ባል  ጋር 
#ከሆንሽ  //አስያን  የፊርአወንን  ሚስት  አስታውሽ   አላህ  በጀነት  ወስጥ  ቤት  እንደገነባላት  //

ከትዳርሽ  ከተፋታሽም  የአላህን  ቃል  አስታውሽ  እህት  አለምዬ ሪዝቅ //ሲሳይ // ተፅፈፎ   ያለቀ  ነውና አትቻኮይ   አላህ ሰብር ይስጥሽ………

      👉ውዷ እህቴ 
#ትዳርሽን  አደራ 💍

       🌸በኢስላም  ባልን መንከባከብ  ትልቅ ቦታ  ተሰጥቶታል   በአላህ መንገድ ላይም  ከሚደረገው  ትግል  ጋርም  እኩል ደረጃ  አለው // አሊይ  ረዲየሏሁ ዐንሁ   የሴት ልጅ  ጅሀዷ  ባሏን በጥሩ ሁኔታ መንከባከቧ ነው ብለዋል

       🌸በኢስላም  ክብርና 
#እድገት  የሙስሊም  ድንበሮችን ለመጠበቅ  ማህበራዊ ፍትህን ለማስፈን  እንደሚደረገው  ትግል  ሁሉ  የባልን  ሀቅ በተገቢው  ሁኔታ  መጠበቅ ትልቅ  የኢባዳ  አካል  ነው  //ኡሙ ሰላማህ // ነብዩ  صلى الله عليه وسلم   ባሏን አስደስታ  የሞተች  ሴት  የጀነት  ናት  ማለታቸውን  አስተላልፈዋል   ታላቁ  ነብይ  አክለውም  "ሚስት  ያለባትን  የባሏን  ሀቅ  በትክክል  ካልተወጣች  አላህ  ከሷ  የሚፈልገውን  ነገር  አላሟላችም" ሲሉ አሳስበዋል

ለማስታወስ

www.tgoop.com/tdarna_islam
ከአላህ ፍራቻ አንፃር ዐይናችን እንባ ከቋጠረች ሰላም ነን።

የደረቀች እንደሆነ ግን አደጋ ላይ ነን።

www.tgoop.com/tdarna_islam
አትጨነቁ  አትብሰልሰሉ አብሽሩ

ዛሬ ላይ ጭንቀት በየአካባቢው በዝቷል የዱዓእ አድርጉልኝ  ድምጽ ከወዲህ ከወዲያም ይሰማል ባልተፈጠርኩ ብሎ የሚያማርር ብን ብዬ ወዴት ልጥፋ ብሎ የሚያለቅስ ብዙ ነው

ዱኒያ በብዙ ፈተናዎቿ ብዙዎችን አስጨንቃለች ብልሆች ከሚያስጨንቃቸው ነገር ለማምለጥ የዘየዱት መላ ቢኖር ነገሮችን ቆም ብለው አለማዳመጥን ነው፣

ሀሳብ ፊት ከሰጡት አናት ላይ ይወጣል

ሌሎች ደግሞ ጊዜ ወስደውና ሆነ
#ብለው ያስባሉ  ይጨነቃሉ  በጭንቀት ነገሮችን መለወጥ እንደማይችሉ እያወቁ ትካዜ ያበዛሉ  በገዛ እጃቸው ራሣቸውን ያስራሉ

አብሽሩ  አታስቡ አትጨነቁ!!!

ሥሩ እንጂ አትጨነቁ ጣሩ
#እንጂ አትብሰልሰሉ
ዘና በሉ በሀሳብ አትብከንከኑ ጭንቀት ችግርን አይፈታም  ሀሳብ ማብዛት ሸክምን አያራግፍም ማማረር ጉዳይን አያቃልልም .. እናም አታስቡ አትጨነቁ


ነገ አሏህ ካለ #ሀሙስ ነው እንፁም # የቻልን ያልቻልን ደግሞ በዱዓ እንበረታ 🌸

www.tgoop.com/tdarna_islam
#ፈጅር ... ሰላት     
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡     
   ፈጅር ....         
ለፊትህ ብርሀን ፣  ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስህ መርጊያ ናት ! 
 
حي على الصلاة
حي على اافلاح   
الصلاة خير من النون  ❗️ 

 🇰🇼ፈጅር አዛን 5.28
وَالْفَجْرِ
(አል-ፈጅር - 1)
በጎህ እምላለሁ፡፡


የፈጅር  ወቅት አላህ ምሎበታል  የፈጅር ግዜዋ ከባድ እንደሆነ ለእኛ ለሰወች እንድንረዳ !!
ከወርቅ የበለጠች ውድ የሆነች
ሙናፊቆች የማይገኙባት ልዪ የሆነች ወቅት ናት!!
ጫጫታ የለለበት ረጋ ያለ ወቅት
ሰወች  ከተኙበት ለመነሳት የሚከብዳቸው  ከባድ የሆነች ሰዓት ብትኖር  አላህ ካገራለት ውጭ
ፈጅር ነው።
ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሀድሳቸው
የፈጅር  እና የዒሻ ሶላት በሙናፊቆች ላይ ከባድ ናቸው ብለዋል።ከሙናፊቆች እንዳንሆን በወቅቱ እንድንሰግድ አላህ ያግዘን!!
=
2024/11/14 03:53:38
Back to Top
HTML Embed Code: