Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Termux Telegram marketing tool for mobile - telegram member scraper tool
ሰላም የኢትዮ ቴች ዞን ተከታታዮች
ዛሬ ስለአንድ በኢትዮያዊያን ስለተሰራ አስደናቂ ቦት ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ
ይህ ቦት በኢትዮጵያዊው ልጅ ሳሚ (@samiiiiabcd) የተሰራ ሲሆን
አንባቢያንን ለማበረታታት የተሰራ ቦት ነው ።
ስለ ቦቱ ለመነጋገር ያህል
ቦቱ ከ 15 በላይ ልብአንጠልጣይ ልቦለዶችን የያዘ ቦት ነው
🔑ሳይቆራረጡ ሙሉው ያገኛሉ
እንዲሁም ከ 💯 (100) በላይ መፅሐፍትን በቅናሽ ዋጋ ይዞ ቀርቧል
እንዲሁም የተለያዩ አዳዲስ ልቦለዶችን እየገቡ ይገኛል
ከልቦለዶቹ መሀል
1⃣ባሌ በሀምሳ ብር ሸጠኛ
2⃣ተወዳጁ
3⃣ያሜናዳብ
4⃣ባለታክሲው
5⃣ሮማን
6⃣አለመታደል ነው ቀላውጦ ማስመለስ
7⃣መቅደላዊት
8⃣የደሀ ልጅ ፍቅር
9⃣የተራራቀ ልብ
🔟መንታ መንገድ
1⃣1⃣ሴና
1⃣2⃣መልካሙ ዶክተር
1⃣3⃣ከረፈደ
1⃣4⃣ሄዋን
1⃣4⃣ፈተና
1⃣5⃣ብቸኝነቴን መልሺልኝ
.............................................................
‼️ ሁሉም በሚያስብል ሁኔታ ስላለቁም ሳይቆራረጡ ያገኛሉ‼️
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
@ethio_lebweld_bot
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለማንኛውም መረጃ ቢያስፈልግ‼️⬇️

በአማራ ክልል የዞኖች፣ የብሔረሰብ አስተዳደሮች እና የከተሞች የፖሊስ እና የመብራት ኃይል ስልክ ቁጥሮች

1.የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058- 226-4666
•የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር እሳት አደጋ፡-
058- 220-0022

2.የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 011-681-2567
•የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ፡- 011-681-2216
•የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል - 011-681-2678

3. የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-111-5576
•የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕል፡- 033-111-7748
•የደሴ ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 033-111-1341
•የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-551-0005

4. የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-033-331-0281
•የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-331-0283
•የወልዲያ ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 033-331-0118 4

5.የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033- 440-0292
•የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033- 440-9084

6. የደቡብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 441-0118
•የደብረታቦር ከተማ ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-058- 441-0490
•የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 058- 441-0223

7.የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-
058- 111-0397
•የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 111-0401
• የጎንደር ከተማ አስተዳደር እሳት አደጋ፡- 058-111-0122
°ምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ
058-331-0722

8.የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ፡-058-775-0972
•የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡-
058- 775-1097
•የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 058-775-0077

9.የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058-227-0181
•የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ፡- 058-227-0289
•የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር መብራት ሀይል፡-
058 -227-0289

10.የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መረጃ፡- 058-771-2844
•የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡-058-771-1232

11.የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ
መረጃ፦033-554-0092
መብራት ኃይል፡- 033-554-0454

#SHARE
©አማራ ፓሊስ ኮሚሽን
@techzone_ethio
@techzone_ethio
🙏ጤና ይስጥልኝ ወድ የቻናላችን ተከታታዬች ዛሬ 5 ጠቃሚ ሶፍትዌሮች ይዘን መተናል...

🥴 ድንገት Delete ያረግናቸውን ፋይሎች....
ለምሳሌ :-
◉ፍይል
◉ዶክመንትን
◉ፎቶዎችን
◉ቪዲዮዎችን
►ሌሎችም በድጋሜ ለመመለስ የሚጠቅሙ TOP 5 ሶፍትዌሮች ►ለዊንዶውስ ►ለማክ እና ►ሊኒክስ ተጠቃሚዎች:-

1- Disk Drill
●Platform - Windows & Mac

2- EaseUS Data Recovery Wizard
●Platform - Windows & Mac
#Support የሚያደርጋቸው Device
PC,laptop, Hard Drive, Pen drive, Digital Camera, Video Player,SDcard....

3- Wondershare Recoverit
●Platform - Windows & Mac

4- Stellar Data Recovery
●Platform - Windows & Mac

5- Advanced Disk Recovery
●Platform - Windows & mac

++++ተጨማሪ☺️
6. R-Studio Data Recovery Software
●Platform - Windows, Mac, Linux

⚠️ ከላይ የለቀቅናቸው ሁሉም ( ►FREE) ሶፍትዌር አይደሉም (Pad Version) ገዝታቹህ ወይንም ከ Torrent ማግኘት ይችላሉ።

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

╭─••─═•📱••••••••═─•📱•─╮
@techzone_ethio
╰─••─═•📱••••••••═─•📱•─╯
Dark tech

✳️ የዊንዶዉስ-10 ቨርዥን "1809" በሚቀጥለዉ ሳምንት አገልግሎቱ ይቋረጣል

ግዙፉ #የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት የዊንዶዉስ-10 የቨርዥን (version-1809) ምርቱ ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ አገልግሎቱን እንደሚያቋርጥ ገለጸ፡፡
አገልግሎታቸዉ ላበቃ ምርቶች ቴክኒካዊ ድጋፎችን እንደማያቀርብ የገለጸዉ ማይክሮሶፍት ይህን ተከትሎ በሶፍትዌሮቹ ላይ ለሚከሰቱ የሶፍትዌር ክፍተቶች እና ተጋላጭነቶችም ማዘመኛዎችን እንደማያቀርብ እና የደህንነት ጥገናዎችንም እንደማያደርግ አሳውቋል።

የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያበቃ ሶፍትዌሮችን አሁንም ድረስ የሚጠቀሙ ደንበኞች የሲስተሞቻቸዉን ከጉዳት ነፃ እንዲሆኑ እና ከመረጃ ጥቃቶች እንዲጠበቁ በፍጥነት ምርቶቻቸዉን ወደ ቅርብ ጊዜ የዊንዶዉ-10 ቨርዥኖች እንዲያሻሽሉ ማይክሮሶፍት አሳስቧል፡፡
የኢንተርፕራይዝ (Enterprise)፣ የኢዱኬሽን (Education) እና ከኢንተርኔት ጋር የተቆራኙ ቁሶች (IoT Enterprise) ሆነዉ የዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 1809 ተጠቃሚዎ አገልግሎቱን እስከ ፈረንጆቹ ግንቦት 11/2021 እንደሚቆይላቸዉ ታዉቋል፡፡
በመሆኑን እርስዎ እየተገለገሉበት ያለዉ ኮምፒዉተር ዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 1809 ከሆነ በመጀመሪያ ወደ ዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 1903 ካዘመኑ በኋላ ወደ የዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 2004 ማሳደግ እና በኮምፒዉተሩ በመተግበር (installed) ይኖርዎታል፡፡
ይህንን የዝመና አማራጭ ማይክሮሶፍት ባያበረታታዉም ተጠቃሚዎች Media Creation Tool ተጠቅመዉ ምርቶቻቸዉን ማዘመን ይችላሉ፡፡
እርስዎ እየተጠቀሙበት ያለዉን የዊንዶዉ ቨርዥን ለማወቅ በመጀመሪያ Start የሚለዉን በመጫን > "Settings" የሚለዉን መምረጥ > ከዚያም "System" ሲስተምን በመጫን > "About" የሚለዉን መምረጥ የኮምፒዉተርዎን ቨርዥን ማወቅ ይችላሉ፡፡ አልያም window + R ተጭነው በሚመጣላቹ ዊንዶውስ ላይ winver ብላቹ enter ስትሉት ያሳያችዋል።
@techzone_ethio
@techzone_ethio
White hat hackers


አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ጥቆማ
1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን Photo
identifier
2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ File Hide expert
3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
Distance from me
4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
Global Climates
5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት Quick World News
6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት Ethio Tv
7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
Ethio newspapers
8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት Anita iit
9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ Email king
10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ Cf Cheap flights
@techzone_ethio
@techzone_ethio
Any comment
@samiiiiabcd
ሰላም ሰላም ውድ የኢትዮ ቴች ቤተሰቦች ብዙዎች በኢንቦክስ የኦንላይን ብር መስሪያ አፕና ዌብ ሳይት ንገረን ስትሉኝ ነበር እነሆ ቀኑ ደርሶ እውነተኛ የኦንላይን ብር መስሪያ አፕና ዌብ ሳይት ይዤ ተከስቻለሁ
👍 አይገባኝም

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁👏👏👏👏

💰💰🎁አዲስ አና መልካም ዜና 👍👍 ሁላችሁም አንዴ ስሙኝ...
🔔ከታች የምትመለከቱትን ሊንክ በመንካት በ email regiester ታረጉና ወደ email አካውንታችሁ ገብታችሁ confirm ትነካላችሁ ማለት ነው ከዛ የራሳችሁን ሊንክ ይሰታቹሃል አሱን ብዙ ሰው refer ታረጋላችሁ ማለት ነው •°•

➡️ቶፕ 500 ሰዎች ማለትም ብዙ refer ያረጉ ሰዎች 25000 CVCs = $1,000=32,000 ብር

➡️ከዛ 501-5,000 ሰዎች ደሞ 5000 CVCs =$200=6,400 ብር

➡️ከዛ ከ 5,001-25000 ሰዎች ደሞ 1,000 CVCs =$40=1,200 ብር

➡️ከዛ የመጨረሻው ደሞ ከ 25,001-100,000 ሰዎች ደሞ 500 CVCs = $20= 640 ብር

➡️ስለዚህ የናንተ ቆራጥነት ይወስነዋል ለብዙ ሰው share አድርጉ...

‼️ማሰሰብያ: ይሄ 100% የሚሰራ ስለሆነ ከ 2-3 ወር ቡሃላ distrubute ማረግ ይጀምራሉ ስለዚህ ከጀመረ ቡሃላ sign up ባረጋቹበት email login ታረጋላችሁ ከዛ vervication ይጠይካቹሃል ማለትም passport or driving license or Gov't ID በ አንግሊዘኛ የተጻፈ (ግዴታ ናቸው)...ከዛ ትክክለኛ ሰው መሆናችሁን ሲያረጋግጡ ይከፈላቹሃል ማለት ነው...

የሚከፈላችሁ በ online curruncy ነው ለምሳሌ እንደ Bitcoin ይሄኛው ደሞ CVCs ይባላል...

ስለዚህ አኔ አንኩአን በንደዚህ አይነት ወደ $75 ሰርቸበታለው😱😱

Civic technologies sign up here

This is 100% true...
✳️ Chrom Browser ተጠቃሚዎች በአስቸኳይ ⚠️ (Update) ⚠️ እንዲያደርጉ ጉግል አሳሰበ!

💠አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2013፡- በጉግል ክሮም የመረጃ ማፈላለጊያዉ (Browser) ላይ ከፍተኛ የሚባል የደህንነት ክፍተት መከሰቱን ተከትሎ ተጠቃሚዎች ክሮምን (Chrome) በፍጥነት እንዲያዘምኑ ጉግል አሳሰበ፡፡

💠ከዚህ ቀደም ወቅታቸዉን ጠብቀዉ በሚለቀቁ የሶፍትዌር ዝመናዎች ያልተለዩ የዜሮ ደይ (zero-day) ተጋላጭነቶች እና የደህንነት ክፍተቶች መከሰታቸዉን ጉግል ኩባንያ ገልጿል፡፡ ይህን ተከትሎም ጉግል ድንገተኛ የሆነ እና ለክፍተቱ መድፈኛ የሚሆኑ ዝመናዎችን (Update) ለክሮም መረጃ ማፈላለጊያ ተጠቃሚዎች አቅርቧል፡፡

💠በጉግል የስጋት ትንተና ቡድን የተገኘዉ የጥቃት ተጋላጭነት (CVE-2020-16009) ዘግይቶ የተገኘ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ሲሆን ጉግል ባለፈው ወር 'ለዜሮ-ደይ' ክፍተት የሚሆን መጠገኛ ያቀረበ ቢሆንም የዊንዶውስ ስርዓትን የሚጎዳ ተጨማሪ ክፍተት ተከስቷል፡፡

💠በክሮም የተገኘዉ (CVE-2020-16009) ተጋላጭነት የጃቫ ስክሪፕትን (JavaScript) ኮድ በሚያስተዳድረው የአሳሽ ክፍል ውስጥ ተደብቆ ተገኝቷል፡፡ ሆኖም ተጠቃሚዎች የክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ ወደ version (86.0.4240.183) ወይም ከዚያ በኋላ ወደ ተለቀቁ የክሮም ስሪቶች እንዲያሳድጉ ጉግል አሳስቧል፡፡

💠Chrom ተጠቃሚዎች ብሮዉዘሩን ለማዘመን "Customize and control Google Chrome" የሚለዉን በመክፈት "Settings" መምረጥ ከዚም "about chrome"ን በመጫን እየተጠቀሙበት ያለዉ ከ 'Version 86.0.4240.183' በታች ከሆነ አሁኑኑ ክሮሙን Update ያርጉ፡፡

© መረጃው ከ Mame Tech የተወሰደ ነው።


▫️JOIN👉
@techzone_ethio
@techzone_ethio
ከFacebook ላይ እንዴት Video ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል።

💠Facebook ላይ የምንፈልገው ዓይነት Video እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።

💠Facebook ላይ ማንኛውም Video ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያለምንም ተጨማሪ application እንዴት Download ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።

💠1. ፌስቡካችሁን ትከፍቱና Download ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል(...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ

💠2. "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ

💠3. አሁን Facebook ትወጡና(log out ሳታደርጉ)chrome Browser ወይም ያላችሁን Browser ክፈቱ

💠4. ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ Copy ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።

💠5.ብራውዘራችሁ አድራሻ ላይ ያለውን የቪድዮው አድራሻ ማለትም፦https://www.faceboo...የሚለው አድራሻ ላይ https://www የሚለውን እናጠፋና ባጠፋነው ምትክ mbasic በሚል እንተካዋለን።

💠አሁን አድራሻው፦ mbasic.facebook.com/...የሚል ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መልኩ ካስተካከላችሁ በኋላ Go በሉት።

💠6. ቪድዮ ይከፈታል። ቪድዮ እንደተከፈተ Play በሉት። ቪድዮ ይጀምራል

💠7. Video ከፍታቹት በጣታችሁ ቪድዮው ጫን በሉት።ጫን ስትሉት "Download Video" የሚል ሲመጣ አሱን ነክታቹ Download አድርጉት።

💠በቃ አሁን ቪድዮው Download ማድረግ ይጀምራል።ሲጨርስ የፈለጋችሁትን ቪድዮ አገኛችሁ ማለት ነው።

@techzone_ethio
@techzone_ethio
GROUP ለመክፈል ያሰባቹ i have 9k member so inbox
👇👇👇👇👇👇
@samiiiiabcd
#የዌብሳይት_ጥቆማ

🔆የኮምፒዩተር ሳይንስ💻 ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ

#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች 👇👇👇

(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)

1⃣᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE)

✔️ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

2⃣᎐ MIT Open እና Courseware

✔️የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።

3⃣GitHub.com

✔️GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው።

4⃣᎐ W3 Schools

ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።

✔️ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።

5⃣᎐ Codecademy

✔️አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨‍💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።



⚠️ብዙ #መማር👨‍💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...

@techzone_ethio
@techzone_ethio
How to Install

Open the terminal and type following commands.

apt update

apt install git

git clone https://github.com/Rajkumrdusad/Tool-X.git

cd Tool-X

chmod +x install.aex

sh install.aex if not work than use ./install.aex

Share

@techzone_ethio
@techzone_ethio
ሰላም sami ነኝ

📢 ስልኮዎን ከቫይረስ እንዴት ነጻ
ማድረግ እንደሚችሉ የሚያሳይ ትምህርትቶችን እንይ ።


📢1 በስልኮዎ ውሰጥ ያሉ ፐሮግራሞቸ አልከፍት ይላሉ

✴️2 በሚሞሪ ካርድዎ እና በስልክዎ ውስጥ ያሉ የራስዎ ፋይሎች ራሳቸውን ይቀይራሉ።

📢 በተለይ ደግሞ በቫይረስ
የተጠቃው ስልክዎ ከሆነ ፋይሎችን አልያ ሶፍትዌሮችን ለመክፈት ሲሞክሩ application not supported or file dasn’t exist የሚል ሜሴጅ ሊመጣ ይችላል

✴️3 የስልክዎ የባትሪ ጉልበት በጣም እየደከመ ለምሳሌ ይሀ ምልክት ግነ በኖርማል ስልኮች ላይም ሊስተዋል ይችላል።

ያ የሚሆነው ደግሞ የሚጠቀሙት ባትሪ ኦርጅናል ባለመሆኑና በሌሎችም ችግሮች ሊሆን ይችላል ለምሳሌ የስልክዎ ባትሪ ኮኔክተር ችግር ካለበት ባትሪዎን ቶሎ ቶሎ ይጨርስቦታል።

✴️4 ምናልባት ስልክ ደውለው እያናገሩ እያለ አልያባጋጣሚ ገና እየደወሉ እያለ ስልክዎ ይቋረጣል :

📢 ይህም ሌላ ምክነያትሊኖረው ይችላል ለምሳሌ የስልክዎ ስክሪን ችግር ካለበትና ስልክዎ ባጋጣሚ የሚጠፋ ከሆነ፣የባትሪዎ ችግርም ሊሆን ይችላል

✴️5 በስልክዎ ላይ በጫኑት አፕልኬሽን እየተጠቀሙ እያሉ
ፕሮግራሙ በራሱ ጊዜ ሊዘጋቦ ይችላል

✴️6 እንደ አጠቃላይ ልናየው የምንችለው ደግሞ የስልክዎ ነገራቶችን በፍጥነት የመከወን ብቃት እጅጉን ይቀንሳል።

📢 ተሰላችተ እስከመወርወር ድረስ ሊያናድድዎም ይችላል።



📢 ስለምለክቶቹ ይህን ያክል ካልን እንዴት መከላከል እንዳለብንና እንዴትስ ሁነቱ ከተከሰተ በኋላ ማስወገድ እንደምንችል አንዳንድ ነገራቶችን እንጥቀስ።



✴️1 ኢንተርኔት እየተጠቀሙ እያለ ከሆነ ክስተቱ የተፈጠረው ስልክዎን ወዲያውኑ አጥፍተው ያብሩት/ ያስነሱት ይህን ማድረግዎ ኦንላይን የተለቀቁ ቫይረሶች በስልክዎ ላይ ለውጥ ማምጣት እንዳይችሉ ይረዳወ ዘንድ ነው።

✴️2:የተጠራጠሩትን ፕሮግራም ከሞባይልዎ ሾርትከት ላይ ለማጥፋት ይሞክሩ። ይህ አልሆን ካለ


✴️3 ከስልክዎ ውሰጥ setting የሚለውን በተን ተጭነው app የሚለውን ጠቅ ሲያደርጉ ብዙ ፕሮግራሞች ይታያሉ ከነኛ መካከልእርስዎ የተጠራጠሩትን ያጥፉት select and then press uninstall

✴️4: ከ setting ሳይወጡ ወደሆላ በመመለስ security የሚለውን ይምረጡ።

📢 ከዚክ ጋ device adminstartore የሚለውን ይጫኑትና በ ቼክ ቦክስ cheekbox ቲክ የተደረጉትን በሙሉ አጥፍተው ስልክዎን ሪስታርት ያድርጉት።

📢 ምናልባት ስልክዎ ቫይረስ ከሌለው ይህኛው አማራጭ በ ቼክ ቦክስ cheekbox ቲክ የተደረጉነ ፕሮግራሞችን ላያመጣይችላል

✴️5.ስልኮን አጥፍተው የድምፅ መቀነሻው ይጫኑና
እሲከበራ አይልቀቁ በዚህን ጊዜ ስልኮ ሴፍ ሞድ የሚል ፅሁፍ ያመጣልናል።

📢 ይህ የሚጠቅመን አልጠፋም ያሉ
የቫይረስ አፕሊኬሽኖችን ከሴቲንግ መተግበሪያ ውስጥ በቀላሉ ለማጥፋት ነው::


White hat hacker
Join and share


@techzone_ethio
@techzone_ethio
🌐 የአለማችን 1⃣0⃣ የማህበራዊ ኔትወርክ ሚዲያዎች ተጠቃሚዮች ብዛት ደረጃ...

1⃣. Facebook – 2.23 billion
2⃣. YouTube – 1.9 billion
3⃣. WhatsApp – 1.5 billion
4⃣. Messenger – 1.3 billion
5⃣. WeChat – 1.06 billion
6⃣. Instagram – 1 billion
7⃣. QQ – 861 million
8⃣. Tumblr – 642 million
9⃣. Qzone – 632 million
1⃣0⃣ tik Tok – 500 million

@techzone_ethio
@techzone_ethio
#part_2
Python

Printing Text

The print statement can also be used to output multiple lines of text.

For Example:

print('Hello world!')
print('Hello world!')
print('Spam and eggs...')

#Note
Python code often contains references to the comedy group Monty Python. This is why the words, "spam" and "eggs" are often used as placeholder variables in Python where "foo" and "bar" would be used in other programming languages.

Each print statement outputs text from a new line.

#share

@techzone_ethio
@techzone_ethio
⚡️10 ጠቃሚ የሆኑ አፖች እንጠቁማቹ!


📱📱📱📱📱📱📱📱📱

1⃣ ትሩኮለር/True Caller/ ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዪ ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል!

🔰🔰🔰 https://apkmos.com/truecaller-premium-apk/

2⃣ ሴክሪቲ 360 /360 Security/
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።
🔰🔰🔰
https://rexdl.com/android/360-security-antivirus-boost-apk.html/

3⃣ ዋይፋይማፕ/WiFi Map/
በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።
🔰🔰🔰
https://wifi-map-pro.en.uptodown.com/android

4⃣ ዊስትል ፎን ፋይንደር/Whistle Phone Finder/
ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።
🔰🔰🔰
https://m.apkpure.com/whistle-phone-finder-pro/com.usefullapps.whistlephonefinder

5⃣ ኔክስትዶር/NextDoor/ ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻቸን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት አያስፈልገዎም::
🔰🔰🔰
https://m.apkpure.com/nextdoor-local-neighborhood-news-classifieds/com.nextdoor

6⃣ ኢንስታፔፐር/Instapaper/ ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል
🔰🔰🔰
https://m.apkpure.com/instapaper/com.instapaper.android

7⃣ ዪቱዪብኪድስ/YoutubeKids/ ይህ አፕ የዪቱብ አፕ በጎግል በራሱ የተሰራ ሲሆነ ለልጆች ተብሎ የተሰራ አፕ ነው:: በዚህ አፕ ለልጆች የሚሆኑ ሙዚቃ የትምህርት መረጃዎች ቪድዮዎች ወዘተ ይገኛሉ! ከ18 አመት ለሆኑ ይህንን አፕ ብጨንላቸው ተመራጭነው::
🔰🔰🔰
https://www.apkmirror.com/apk/google-inc/youtube-kids/

8⃣ ለርንሲፕላስፕላስ/Learn C++/ ይህ አፕ ሲፕላስፕላስ ለመማር ለሚፈልጉ በጣም ምርጥ አፕ ነው! በሞባይልዎ ሁነው ሲፕላስፕላስ በመማር የተሻለ ፕሮግራመር ይሁኑ::
🔰🔰🔰
https://m.apkpure.com/learn-c/com.sololearn.cplusplus

9⃣ IDM download manager
በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።
ከዚህ አፕ በተሻለ ፍጥነትና በነፃ የምናገኛቸው ዶወንሎድ ማድረግያ ለማየት እዘሁ ይጫኑ
🔰🔰🔰 https://m.apkpure.com/idm-download-manager-%E2%98%85%E2%98%85%E2%98%85%E2%98%85%E2%98%85/idm.full.free

🔟 ዲስክዲገር/DiskDigger/
ዲስክዲገር ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን ዲስክዲገር አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው።
🔰🔰🔰
https://m.apksum.com/app/diskdigger-pro/com.defianttech.diskdiggerpro


@techzone_ethio
@techzone_ethio
ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 9 ወሳኝ ነገሮች

1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::

2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን #password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::

3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም #ብር_እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ
when using mobile data -OF-አድርጉት ::

4ኛ :- የላክነዉን message ከደረሰ በኃላ #delete ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::
5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ
በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት

6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን #በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::

7ኛ :- ቴሌግራም ያሉ ጽሁፎች አልነበብ እያሎት ተቸግረዋል ማለት ፊደሎቹ አንሰዉ ለዓይን አልታይ ካለ #ፊደሎቹን_ትልቅ ማድረግ ይቻላል እንዴት ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::

8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ቻናል መክፈት እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን
ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ::

9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ግሩፕ እንከፍታለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን የግሩፕ ስም እናስገባለን ::

ምንጭ : https://www.tgoop.com/computer_mobile21




@techzone_ethio
@techzone_ethio
Our link @samiiiiabcd
Forwarded from Hahu apps ️
እንደተጠበቀው ተመለስናል
እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ
ዛሬ ስለ @ethio_adss ሙሉ ማብራሪያ ይዤ ተመልሻለሁ
.................................................................
ኢትዮ አድስ ምንድን ነው
👉 ኢትዮ አድስ ለቴሌግራም ቻናል ላላችሁ (250 - 50 k ) በቀላሉ የምታድጉበት አካሄድ ነው
እንዴት
👉 በመጀመሪያ ቻናላችሁን አምጥታችሁ እኛ ጋር ማስገብ
👉 ለማስመዝገብ
🚀 https://www.tgoop.com/ethio_ads_register_bot?start=r00669484130
ሊንኩን በመጫን ወደ ቦታችን መቀላቀል
🚀 ኢትዮ አድስ ቦትን ለመቀላቀል የሚለውን መንካት
🚀 ከዛም የሚያመጣላችሁን መመሪያ በመከተል መስራት
የከበዳችሁ ነገር ካለ ኢን ቦክስ ( @ETHIO_ADS_SUPPORT_BOT )
🚀 ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ በቦቱ አማካኝነት መልዕክት ይላክሎታል
የሚላክላችሁም username ነው ያንን username በቻናላችሁ ላይ በመሄድ አድሚን ማድረግ ብቻ
🚀 በዚህ መልክ የ ኢትዮ አድስን ፕሮሞሽን መቀላቀል ይችላሉ
‼️ ኢትዮ አድስ ገንዘብ ይጠይቃል
👉 ኢትዮ አድስ ምንም አይነት ገንዘብ 💰 የማይጠይቅ system ነው
‼️ ፕሮሞሽናችንን ለማስጀመር በጣም ጥቂት ቀናት ቀርተውታል
😱 አስቡት የርሶ ቻናል ከ 10,000 20,000 50,000 member ካላቸው ቻናሎች ጋር ማስታወቂያ ሲሰራ

ኢትዮ አድስና wave /ዌቭ ምን ያለያያቸዋል
♻️Wave በአንድ ሰው የሚሰራ የሜምበር ውስንነት ያለው ማስታወቂያ ነው
እናም አንዳንድ ዌቨሮች የራሳቸውን ቻናል ለማሳደግ ብቻ ዌቭ ይከፍታሉ
‼️ ዌቭ በምትጀምሩበት ጊዜ በቻናሎ ላይ ብዙ ማስታወቂያ ስለሚኖር ሜምበሮች ይወጣሉ
👍 ነገርግን ኢትዮአድስ 100% ታማኝነት ያለው
👍 በአንድ ማስታወቂያ ብዙ ሜምበር የሚጨምር
እንዴት
ኢትዮ አድስ ምንም አይነት disc / fack prmo ከናንተ አይቀበልም
እራሳችን የሁሉንም ተመዝጋቢዎች የያዘ አሪፍ button / disc ሰርተን ነው የምናስተዋውቀው
👍 ስለዚህ ብዙ ማስታወቂያ ስለማይኖር ሜምበሮች ሌፍት አይሉም
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ



ቻናል @ethio_adss
መመዝገቢያ ቦት @ethio_ads_register_bot
ለጥያቄ @ETHIO_ADS_SUPPORT_BOT
2025/02/18 21:27:58
Back to Top
HTML Embed Code: