Telegram Web
የአድማጭ ድምጽ(40%)

1.ሀፒ - 14.7

2.ሱራፌል - 9

3.ዳዊት - 7.6

4.ናሆም A - 4.7

5.ናሆም B - 4.1

||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||

የዳኞች ነጥብ(60%)

1.ሀፒ- 50

2.ናሆም B - 40

3.ዳዊት- 38

4.ናሆም A - 38

5.ሱራፌል- 34

@tewodros_tadesse
አጠቃላይ ውጤት (100%)

1.ሀፒ - 64.7

2.ዳዊት- 45.6

3.ናሆም B - 44.1

4.ሱራፌል - 43

5.ናሆም A - 42.7

@tewodros_tadesse
ከ 1 - 3 የወጡ ተወዳዳሪዎቻችን ወደ ቀጣዩ ክፍል አልፈዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✦✧✧ ምዕራፍ - 3 ✧✧✦

ውድ የቴዎድሮስ ታደሰ ቤተሰቦች ለምዕራፍ ሦስት ለሦስተኛው ዙር ውድድር ምዝገባ ስለጀመርን ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።


☞ ተወዳዳሪዎቻችን ሙዚቃውን ከመጀመራችሁ በፊት ስማቹን እና ቻናሉን ማስተዋወቅ ይኖርባችኋል

ለመመዝገብ
👇👇👇
@dakimu123
@jo_yopia

@tewodros_tadesse
☞የምዕራፍ ሦስት የሦስተኛው ዙር ውድድር የሚካሄደው ማክሰኞ ታህሳስ 27 ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ ውድድሩን እንድትታደሙ በአክብሮት እንገልፃለን።

@tewodros_tadesse
የምዕራፍ ሦስት የሦስተኛው ዙር ተወዳዳሪዎቻችን ስም ዝርዝር

❶̣̣̣.ነጋ

❷̣̣̣.ልዑል

❸̣̣.ማርታ

❹̣̣̣.ወንዴ

❺̣̣̣.ሮቤል

@tewodros_tadesse
@tewodros_tadesse

☞የተመቾትን ድምፃዊ አንድ ጊዜ በመጫን ድጋፎን ይስጡ

❶̣̣̣.ነጋ - 13
👍👍👍👍👍👍👍👍 52%

❷̣̣̣.ልዑል - 13
👍👍👍👍👍👍👍👍 52%

❸̣̣.ማርታ - 5
👍👍👍 20%

❹̣̣̣.ወንዴ - 4
👍👍 16%

❺̣̣̣.ሮቤል - 3
👍 12%

👥 25 people voted so far.
የድምፅ መስጫ ሰዓት ተጠናቋል።

በመቀጠል የውድድሩን format እና ውጤት የምናሳውቅ ይሆናል።

@tewodros_tadesse
በውድድራችን መስፈርት መሰረት የአድማጭ ድምፅ 40% የሚሆነውን የሚሸፍን ሲሆን የዳኞች አስተያየት ደግሞ 60% የሚሆነውን የሚሸፍን ይሆናል።

@tewodros_tadesse
የአድማጭ ድምጽ(40%)

1.ነጋ - 13.7

2.ልዑል - 13.7

3.ማርታ- 5.3

4.ወንዴ - 4.2

5.ሮቤል - 3.2

||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||

የዳኞች ነጥብ(60%)

1.ነጋ - 50

2.ወንዴ - 42

3.ማርታ- 35

4.ልዑል - 30

5.ሮቤል- 30

@tewodros_tadesse
አጠቃላይ ውጤት (100%)

1.ነጋ - 63.7

2.ወንዴ- 46.2

3.ልዑል - 43.7

4.ማርታ - 40.3

5.ሮቤል - 33.2

@tewodros_tadesse
ከ 1 - 3 የወጡ ተወዳዳሪዎቻችን ወደ ቀጣዩ ክፍል አልፈዋል።
✦✧✧ ምዕራፍ - 3 ✧✧✦

ውድ የቴዎድሮስ ታደሰ ቤተሰቦች ለምዕራፍ ሦስት ለአራተኛው (ለመጨረሻው) ዙር ውድድር ምዝገባ ስለጀመርን ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።


☞ ተወዳዳሪዎቻችን ሙዚቃውን ከመጀመራችሁ በፊት ስማቹን እና ቻናሉን ማስተዋወቅ ይኖርባችኋል

ለመመዝገብ
👇👇👇
@jo_yopia
@dakimu123

@tewodros_tadesse
ውድ የቴዎድሮስ ታደሰ ቤተሰቦች ውድድራችንን ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጣችን ይታወቃል ለዚህም ውድ የቻናላችንን ቤተሰቦች ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።

ማስታወቂያ : ዳይናሚክስ የተሰኘ የሙዚቃ ባንድ ያቋቋምን ስለሆነ በሀዋሳ የምትገኙ ብቻ የድምፅ ተስዕጦ ያላቹ በውስጥ መስመር አናግሩኝ👉 @jo_yopia

@tewodros_tadesse
2024/11/20 07:40:21
Back to Top
HTML Embed Code: