Telegram Web
Forwarded from Deleted Account
: በህይወት መንገድ ላይ🍂
(የሆነን ቀን)
ወዳጄ...የባሰው ሳይመጣ የባሰ አታምጣ
ብለህ ፀልይ...ከረፈደ በኋላ ብዙ ነገር ሳይሆን
ምነም ነገር ደስ አይልምና...


✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙 ረድኤት

🍇 @filimonhappy 🍓
🍇 @itsmehappy 🍓
Forwarded from 🌿🌿 መርጌታ ይግዛው ባህላዊ መዳኒት ህክምና 🌱🌱 (𝑭𝑰𝑳𝑰𝑴𝑶𝑵 👑)
: የፊሊሞን ደብዳቤ
( ተማሪ እያለሁ )

እኔ ብቻ ስለ እኔ እማውቀው ብዙ ነገር አለ…እሙ አሁን ላይ ብዙ ነገሮች ደስ አይሉም አደል?…ዝምታ እኮ አንዳንዴ ህመም…ልክ እንደ ህይወት ትምህርትም ላይ ብዙ እማይገቡኝ ነገሮች አሉ…

ሰላሜ እወድሻለው ❤️

🌸 @filimonhappy 🥀
🖤 @itsmehappy 🖤
የከፋው ሰው ደብዳቤ 489 🖤

ጌታ ሆይ ያላደረክልኝን እና ያስቀረህብኝን አስቤ ልወቅስህ እልና ያደረክልኝን ሳስብ ደሞ እፀፀታለው…በአንቺ ጥፍት እራሴን ነው እምወቅሰው…

ሰላሜ እወድሻለው 💖

🩸 @filimonhappy 🩸
🖤 @itsmehappy 🖤
በህሊና ቋጥኝ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በህሊና ቋጥኝ ዘልቀው ሲራመዱ
ዳገቱን ለመግፋት ቁልቁል ከወረዱ
ሰማይ ደመና አዝሎ ተስፋን ካረገዘ
በኑሮ አንሳንሳር ላይ ብዙ ከተጓዘ
ሰው የለኝም ብለህ ፍለጋ አትውጣ
ከጠበከው ቦታ ራስህን ስታጣ
በምኞት ጉዞ ላይ ዙሪያህን ብቃኝም
ከአንተነትህ በላይ ሰውም አታገኝም !

ከሶላ
Forwarded from የሶላ ደብዳቤ (Śola M12•)
ከህይወት ማህደር
ክፍል ገፅ-በገፅ ከሶላ ( @sola1612 )
It was pall lately...🙁
👂🚶 @Ammelakuletters
Forwarded from 🌿🌿 መርጌታ ይግዛው ባህላዊ መዳኒት ህክምና 🌱🌱 (FILIMON 👑)
:
"ህያብ"
(ክፍል አንድ )

አዲስ እና ተከታታይ እረጅም ልብወለድ በቴሌግራም።

ፀሐፊ… ፊሊሞን የ ማርያም ልጅ።
🎙ተራኪ… ዬሐንስ ቢኒያም

ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@nateyheyab
🎉🎊🎊🎈🎈🎈🎈🎊🎉🪅🎉🪅🎊
የፊሊሞን ደብዳቤዋች በአዲስ መልኩ ከሰኞ 3/8/2014 ምሽት ጀምሮ
🎉🎊🎈🎊🎉🎊💌🎊💌🎉🎊🪅💌

🎉 አዳዲስ ደብዳቤዋች 💌
🎉 ግጥሞች 💌
🎉 ልብወለዶች 💌
🎉 አነቃቂ መልዕክቶች 💌
🎉 የዘፈን ግብዣዋች 💌
🎉 ተጋባዥ አንባቢዋች 💌
🎉 ጥቅሶች 💌
እና ሌሎችም……

🎉🪅🪅ምን ይጨመር ምንስ ይስተካከል በዚህ አድርሱኝ አንብቤ መልስ እመልሳለው
👉🏽 @itsmehappy 🥀🎉🎉

🪄 @filimonhappy 🪄
🧸 @itsmefilimonhappy 🧸
🎈@itsmehappy 🎈

ፊሊሞን የማርያም ልጅ
ልነግርሽ ነበረ ☹️

ከበላይ በቀለ ወያ 👏

"ወንዶች እብድ ሴት ይመቻቸዋል ስለተባሉ ብቻ ያበዱ ብዙ ሴቶች አሉ።"

©በሶፊ

👉👂😍 @bestletters
፡ ለፊሊሞን የማርያም ልጅ የተፀፈ
ለእኔ የተፀፈ ደብድቤ 😍

ትውውቄ ከድምፅህ ጋር ነው... ምፅፈውም ለድምፅህ ነው!…ማውቀውም ፁሁፍህን ነው... ፊሊሞን ያው እንደነገርኩህ ትውውቄ የራሴን ጩኸት፣ የልቤን ጓጓታ እያለሰለሰ፣ እየከበከበ፣ እያሰማመረ ከሚያስኮመኩመኝ ድምፅህ ጋር ነው…

ፀሀፊ፦ ቅድስት 🌺
አንባቢ፦ ፍላጎት (ፍና) @jotterr 🌸

🍂 @filimonhappy 🎏
🌹 @itsmehappy 💐
🥀 @itsmefilimonhappy 🥀
፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልሽ ነይ…የዛኔም ደብሮት ይሆናል ወይ ደሞ እረስቶኝ ይሆናል ብለሽ እንዳታስቢ…በፍፁም አረሳሽም…በርግጥ እንደ ድሮው ላታገኚኝ ትችይ ይሆናል…ያው ሰው አደለሁ…ቢሆንም ብሸኝሽ እና በሰው ብተካሽም ዛሬም አረሳሁሽም 🖤

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
ከተቀደደው ማስታወሻ 😍
©ሶፊ

Post card story by sofi

(ከ112 ሰው 61 ሰው በድምፅ ብሏል...እነሆኝ በምርጫችሁ።)

👉👂🙄 @bestletters
cross promotion ለሚፈልግ
👉🏽 @itsmefilimon
...ከዕለታት በአንዱ ቀን...

ፀሀፊ፦ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
አንባቢ ፦ ፍላጎት (ፍና) @jotterr

🌺 @itsmehappy 🌺
🌺 @filimonhappy 🌺
💖 @itsmefilimonhappy 💖
፡ የፊሊሞን ደብዳቤ
አልመጣም ቀርቻለው 👋🏼

እማልመጣልመጣው መምጣት ስላልፈለኩ አደለም…ፍፁም ሰላም እዚ አለ ቢባል መጀመሪያ እእሄደው እኔ እምሆን ይመስለኛል…

26/8/2014
እሮብ
🩸 @itsmefilomonhappy🩸
🌺 @filimonhappy 🌺

አልመጣም ቀርቻለው 👋🏼

ፍፁም ሰላም እዚ አለ ቢባል መጀመሪያ እምሄደው እኔ እምሆን ይመስለኛል…

✍🏽 ፀሐፊ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ ቤቲ የፅጌ

🩸 @itsmefilomonhappy🩸
🌺 @filimonhappy 🌺


🌸🌺🌼🌸🌺🌼🌸🌺🌹🥀🌺🌸🌼🌸
የሶፊ ደብዳቤ

ቁጥር አይታወቅም🙅‍♂


"ብዙ ውብ የመሰሉኝ ቃላት ሊገልፁሽ ስላልቻሉ ሰርዣቸዋለሁ..."


"እሳት ሲሆን ኑሮሽ ወርቅ የሆንሽው አንቺ
ነጥረሽ እየወጣሽ ደክሜ እንዳልቀር የምታበረቺ
ምሰሶ ሳትሆኚው ጎጆ መች ይቆማል
ሙሉነት ያላንቺ እንዴት ይታለማል"

እናቴ💙

#Worth to share ❤️

👉👂😮 @bestletters

የቀረቀርኩትን አንገቴን ቀና አለደረኩም…ልትውጣም ስትል ተከትያት ሄጄ… " እማ እወድሻለው…በርግጥ ይህን ካልኩሽ በጣም ቆይቻለው ግን አሁንም እንደድሮው በጣም ነው እመወድሽ " …አቅፌ ሳምኳት… መልሼም በሬን ዘጋሁ…ጋደምም አልኩ…ምናልባት እንቅልፍ ከወሰደኝ…

እዉነት ነው ሆድ ከሀገር ይሰፋል 🥺

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙ማህደር አወቀ

🌼 @filimonhappy 🌼
🌸 @itsmehappy 🌸
🦚 @itsmefilimonhappy 🦚
ሞኝ ነኝ አይደል?!

ከተቀደደው ማስታወሻ
©ሶፊ

👉👂🤌❤️ @bestletters
፡ የለኮሰቺውን ሲጋር በምስጠት እያጨሰች…

" ከሆነ ቀን ቡኋላ ግን እንደሌለን አስበህው ታውቃለህ?…በርግጥ አንተ ስትሰክር ብቻ ነው እሱ ትዝ እሚልህ (እረጅም ሳቅቅቅ )የምር እኔ ሳስበው ደስ ይለኛል ይከፋኛልም…ስለ እኛ ግን እኛ ስንሞት ሰዎች ምን እያሉ እሚያወሩ ይመስልሀል?…ባክህ እንደውም ገደል ይግቡ!… የዛኔ እኛ እንደሆን ሞተናል ( ሳቋ ከፊትዋ የለም ጠፍቶዋል ) "

የጀመረቺውን ሲጋራ ለእኔ ሰታኝ ከተቀመጠችበትም መስኮት ወረደች……አልጋው ጋር ሄዳም በፊትዋ ድፍት አለች…ለቅሶዋም ይሰማል…ስቅስቅ እያለች ነው…እኔም ሄጄ ጎንዋም ቁጭ አልኩ 🚬

ሰላሜ እወድሻለው ❤️
፡ ሰለምወድሽ ነበር እምትወጂኝ ወይስ ስለምትወጂኝ ነበር እምትወጂኝ…አብረሺኝስ እያለሽ አብረሺኝ ነበርሽ?…ወይስ እኔ ጋር ሆነሽ ሌላ ቦታ ነበርሽ?…እኔ አላውቅም 😔

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
2024/10/02 10:24:44
Back to Top
HTML Embed Code: