Telegram Web
Arduino uno, arduino mega ወይም raspberry pi በተጨማሪም ማንኛዉም አይነት microcontroller ወይም wireless RF module መሸጥ ሚፈልግ ካለ ያነጋግረኝ..


👇👇👇👇
@niko12
DIY projects (arduino) pinned «Arduino uno, arduino mega ወይም raspberry pi በተጨማሪም ማንኛዉም አይነት microcontroller ወይም wireless RF module መሸጥ ሚፈልግ ካለ ያነጋግረኝ.. 👇👇👇👇 @niko12»
Project title: line follower robot car control board..
Project title: raspberry pi 3B+ and 7" touchscreen display interface.
Congratulations..
1st round WARKA winners!🌱💡
Final thesis - projects: doc 📑
👇👇 join for more final thesis documets..
@thesisprojectsDoc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Project title: density based trafic control system using ir sensor
👇👇👇👇👇
@thesisprojects
@niko12
@thesisprojectsDoc
Teensy4, teensy4 audio shield, gain amplifier, electret mic

For any audio processing projects..
Product : ender 3pro (3d printer)

👇👇👇👇👇
@ethioinvention
@vectorfour
የሥራ ፈጠራ ውድድር
የሁለተኛ ዙር #አሁን የዲጂታል አንተርፕነሮች የሀሳብ ማበልፀጊያ ፕሮግራም
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አጋዥነት በመጀመሪያ ዙር አካሂዶት አሸናፊዎችን ለሥራ ያበቃው የዲጂታል አንተርፕርነሮች #አሁን ሁለተኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ውድድር በይፋ ተጀምሯል፡፡ ፕሮግራሙ የ4 ወር የሀሳብ ማበልፀጊያ ድጋፍና የሥራ ማስጀመሪያ ሽልማት ያካትታል፡፡ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የዲጂታል የሥራ ሃሳብ ያላችሁ አመልካቾች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ።
የማመልከቻ ቅጹን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡ https://enkopa.org/high-growth/
አለያም በመልዕክት ሳጥን ቁጥራችን 25534 ቅፁን ሞልቶ መላክ ይቻላል፡፡
ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ጊዜ፦ ሐምሌ 24, 2014 ዓ/ም


Please follow the link to apply: https://enkopa.org/high-growth/
Or use P.O. Box 25534
Application Deadline: July 31, 2022
Ender 3pro 3d printer.. የመጀመሪያ ሙከራ..
2025/07/09 19:02:59
Back to Top
HTML Embed Code: