ስሜትህን በመከተል አላህን አምፀህ ከምታገኘው ዝናና ሃብት በላይ በድህነት ተጎፃቅለህ፣ የምትበላው አጥተህ በረሃብ እርሱን አላህ ሱ.ወ ታዘህ ብትኖሮ ሺ እጥፍ እጅ ይሻልሃል።
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ሃብት እና ትዳር
~
ለትዳር ሃብት ያለውን ወይም ያላትን መምረጥ ምንም የሚያስወቅስ ነገር የለውም። የሚያስወቅሰው ሃብትን ብቻ በማየት የማይሆን ሰው ማግባት ነው። "ባለ ዲኗን ምረጥ" የሚለው ሐዲሥ መልእክቱ ከዚህ አንፃር የሚታይ ነው።
ስለዚህ ሴቷ ተውሒድ ያለው፣ ሶላት የሚሰግድ፣ አላህን የሚፈራ እስከሆነ ድረስ ሃብት ያለውን ብትመርጥ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነችው። ሃብት አይታ ሄደች ተብላ የምትወቀስበት ምንም አይነት ውሃ የሚያነሳ ምክንያት የለም።
ወንዱም ላይ ተመሳሳይ ነገር ማለት ይቻላል። የእውነት ትዳር ፈላጊ እስከሆነ ድረስ ገንዘቤን ፈልጎ ሊሆን ይችላል የመጣው እያልሽ አትመልሺ። ወይም ከገባሽ በኋላ ትዳርሽን በአጉል ስሜት አትበጥብጪ። ሃብትሽ ለትዳርሽ ፈተና አይሁንብሽ። ትዳር ጌጥ ነው። ትዳር መከበሪያ ነው። ትዳር ዱንያ ብቻ ሳይሆን ዲንም ነው። እንዲያውም አላህ ሃብት ሰጥቶሽ ከሆነ ሁነኛ ሰው አፈላልገሽ ጥሩ ትዳር ለመመስረት ተጠቀሚበት። "በሃብቷ ልትጫነኝ ትፈልጋለች" የሚል ስሜት አድሮበት ሳይሳቀቅ ቤቴ ብሎ ዘና ብሎ በርትቶ ስራ ላይ እንዲሰማራ አድርጊው። የኸዲጃን - ረዲየላሁ ዐንሃ - ታሪክ አስታውሺ። በሃብታቸው ጥሩ ትዳር የመሰረቱ ብልጥ ሴቶችን እናውቃለን። ሃብታቸው ፈተና ሆኖባቸው ምን የመሰለ ትዳራቸውን አፍርሰው የተፀፀቱ ሴቶችንም እናውቃለን።
በሌላ በኩል ከገንዘብ ውጭ ለትዳር ቦታ የሌለው፣ ስግብግብ ወንድም ያጋጥማል። ሰው እንደ አገዳ ተነክሶ አይለይም። አስተውሎ፣ ሰው አማክሮ ዲኑ እና ስነ ምግባሩ ያማረ የሆነውን መምረጥ፣ ዱዓእ ማድረግ፣ በአላህ ላይ መውወከል፣ በራስ በኩል ያለን ኃላፊነት እስከ ጥግ መወጣት ለዘላቂ ትዳር ሁነኛ ሰበቦች ናቸው።
Ibnu Munower

ሰዎች በየማሕበራዊ መገናኛ ታዋቂ ስለሆኑ ብቻ ደስተኞች የሆኑ መስሎን እንዳንሸወድ። ደስተኝነት ማለት የውስጥ፣ የልብ ደስተኝነት እንጂ ውጫዊ ገፅታ በማማር አይደለም። የውስጥ ደስተኝነት አላህን በመታዘዝ ብቻ ነው።
ሌላው ሁሉ የውስጥ ደስታን ሊሰጥ አይችልም!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ሌላው ሁሉ የውስጥ ደስታን ሊሰጥ አይችልም!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
የሰዎችን ነውር ከመመልከት ቀፊት የራስህን ነውር ተመልከት፣ ወደ ሰዎች በጥፋት እጅህን ቀስረህ ከመውቀስ በፊት እራስህን በጥፋትህ ውቀስ፣ ሰዎችን ከመምከርህ በፊት አንተ እራስህ ምከር፣ ሰዎቸ ለመለወጥ ከማሰብህ በፊት አንተ ተለወጥ፣ ሰዎችን ከማጠንከርህ በፊት አንተ ቀድመህ እራስህን ጠንካራ ለማድረግ ሞክር። ያኔ ሰዎች ዘንድ ተፅእኖክ የላቀ ይሆናል !!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝ ምን እያሉ ይሁን 🤔🦻
ያው እኛስ ገና አልደርስንም እስቲ የደረሳቹ ወንድሞች አስቡበት😊
ግንኮ ኡስታዝ እውነታቸውን ነው። ዛሬ ላይ አንዴ ቤተሰብ ሲያከር፣ አንዴ ወጣቱ ሲፈራ፣ አንዴ አህቶች ነገሮችን ሲያካብዱ ሰንት ነገር እየተፈጠረ መሰላችሁ። ስንት ወንድምና እህቶች ለፈተና የተጋለጡ መሰላችሁ። አላህ ይሁነን። እንደው የለውም የላትም፣ አልተመቸኝም አልተመቸኝም እያሉ ለፈተና ተጋልጠው ከሚንከራተቱ ትዳርን ይዘው ሰክነው መኖር በብዙ ሺ እጥፍ ይበልጣል።
አንዳንዴ አንደው በመሓል ማስታወሱም የተሻለ ነው ብለን ነው። በተለይ በዚህ ፈሳድ በበዛበት ዘመን!!!!!

እራሰን ለመለወጥ፣ ጨክኖ ለመጀመር ቀን የምንጠብቀው ነገር መች ይሆን የሚለቀን። ዛሬውኑ መጀመር፣ መለወጥ ሲገባን ቆይ ከሰኞ ጀሞራለሁ፣ ቀጣይ ሳምንት እጀምራለሁ፣ ቀጣይ ወር እጀምራለሁ እያልን እስካሁን ሳንጀምር የቀረነው ስንት ስራ አለ ይሁን። እውነተኛ ለውጥን የፈለገ ለመለወጥ፣ ለመስራት ቀጠሮ አይዝም። ነገ ሞት ሊቀድም ይችላል።ቀጠሮ መያዝ በራሱ ስንፈት ነው። እስቲ ይሄ ነገር እኔን ብቻ ያጠቃ ባህሪ ይሆን??? አስቡበት !!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ወንድምነት እና እህትነት የከበረ ነገር ነው። እኛ አንደምናቀለው አይደለም። አንድን ወንድም ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ እያልክ ከአላህ እንዲርቅ የምታደርገው ከሆነ እየወደድከው ሳይሆን እየጠላሀው ነው። አንዲትን እህት የሙስሊም እህቴ ናት፣ ወንድምና አህቶች ነን እያልክ ከአላህ አንድትርቅ የምታደርጋት ከሆነ፣ ሐራምን አንድትዳፈር እያደረካት ከሆነ እውነት ለአላህ ብለህ እየወደድካት ሳይሆን ለስሜትህ ብለህ እየወደድካት አንደሆነ እወቅ። ለአላህ ብሎ መውደድ ማለት በአላህ መንገድ ላይ መተጋገዝ ማለት አንጂ በወንጀል ላይ መተጋገዝ ማለት አይደለም።
ለአላህ ብለን እንዋደዳለን ተብሎ የአላህን ድንበር መዳፈር ከተጠያቂነት ነፃ አያደርግም።
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ለአላህ ብለን እንዋደዳለን ተብሎ የአላህን ድንበር መዳፈር ከተጠያቂነት ነፃ አያደርግም።
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
Forwarded from Daandii Milkaa'inaa
Rakkoo namaa laaluun duratti rakkoo kee ilaali. Bakka namni jiru laaluun duratti bakka ati jirtuu of ilaali. Nama madaaluun duratti of madaali.
Yeroo ati kan namaa dhiftee kan ofirratti xiyyeeffannoo goote bakka yaddeetti ga'uu ni dandessa. Jalqaba ofirratti xiyyeeffannoo taasis, nama jijjiiruun duratti of jijjiiruuf yaali!!!!
@daandii_milkaaina

እስቲ ቀስ ብላችሁ እንደምንም ብላችሁ ጨክናችሁ አስከመጨረሻ አንብቡት !!!!!
•ትዳር መልካም ነገር ነው፡፡ መልካም ነገሮችን ሁሉ ስንጀምር ጥሩና ደግ ሀሳብ አስበን እንጀምር፡፡ጥሩ ካላሰብን እና ካላመሰገንን የመሻገር ጉልበቱን አናገኝም፡፡ ከመስመሩም እንወጣለን፤ ከብዙ በረከቱም እናጣለን፡፡
ወደ ትዳር ስንገባ መሠረቱ ሀሳብ ነዉና ሀሳባችን ይስተካክል፡፡ በጥርጣሬና በግማሽ ልብ የሚገቡበት ቤት ከቶዉኑ ቤት ሆኖ ሊቆም አይችልም፡፡ ዕድሜም፣ ደስታም፣ በረከትም አይኖረዉም፡፡ ምንጊዜም ቢሆን ጋብቻ ታላቅ እና የተከበረ ተቋም መሆኑን አንርሳ፡፡ ታላቁን የትዳር ዓላማ ዘንግቶ ኑሮን ገና ሳይጀምሩ ንብረቱን አስቆጥሩኝ፣ ምን ምን እንዳለው አሳዩኝ፣ በስሜ አዙሩልኝ፣ ይሄን ይሄን መዝግቡልኝ … ብሎ መጨቃጨቅ ገና ከወዲሁ የጥርጣሬን በር መክፈት፣ አለመተማመንን ማስፋት፣ የአይጥና የድመት የመጠባበቅ ኑሮ ለመኖር ምክንያት ነው፡፡
የትዳርን ቁሳዊ ጥቅሙ ላይ ብቻ ማተኮር ለዘላቂነቱ እክል ነው፡፡ ራስን ብቻ ማሰብ፤ የለየለት ራስ ወዳድነትም ነው፡፡ ለጋራ ሕይወት ያለመጨነቅ ምልክትም ነው፡፡ የትዳርን ትልቅ ዋጋ ማርከስ፣ መንፈሱንም መረበሽ፣ ዓላማዉንም ማበላሸት ነው፡፡
ትዳር አላህን በመፍራት ከሐራም ለመሰተር ብለን የምንገባበት ማዕከል እንጂ ዱንያዊ ጥቅም ልናፍስበት፣ ብዙ የገንዘብ ትርፍ ልናጋብስበት የምንመሠርተው ሼር አይደለም፡፡ ተደጋግፎ ለመኖር ብሎ ዲናዊ ቤተሰብ መመሥረትን እንጂ ቪላና ህንፃ ለመገንባት ዓላማ ተይዞ የሚገቡበት አክሲዮን አይደለም፡፡ በልቼው ልውጣ፣ ንብረቱን ልካፈል … ተብሎ ኒያ ተደርጎ፣ታስቦና ታቅዶ የተገባበት ቤት ከቶዉኑ መቼም ቢሆን ቤት ሊሆን እንደማይችል ካሁኑ መታወቅ አለበት፡፡ መሠረቱ የሆነው አስኳል ነገር ንያው ተበላሽቷልና፡፡
ብዙ ትዳሮች መንገድ ላይ የሚቀሩት የንያቸው መሠረቱ ስላላማረ ነው፡፡ቆንጆ አገባ ለመባል፣ ሀብታም አገባች ለመባል፣ ኡስታዝ ጋር ተጣመረች ለመባል፣ ታዋቂ ሰው ያዘች ለመባል፣ የታዋቂ ሰው ልጅ አገባ ለመባል … የሚገቡበት ትዳር ዘላቂነቱ አጠራጣሪ ነው፡፡
ከሐራም ለመሰተር፣ ኢስላማዊ ትውልድ ለመገንባት፣ ራስንና ሌላዉንም ለመጥቀም ብለው በመልካም እሳቤ የሚገቡበት ትዳር ደግሞ ዘላቂነቱ ከፍ ያለ ነው፡፡
በጊዜያዊ ጥቅም ኒያ የገቡበበት ማንኛዉም ነገር ከጥቅሙ ጋር እንደሚከስም ልብ እንበል፡፡ ጥቅም ሲጠፋ፣ ገንዘብ ሲያልቅ፣ ዉበት ሲረግፍ፣ ጉልበት ሲደክም ትዳሩም አብሮ ይወድቃል፡፡
ኒያዎች ከሥራ ይቆጠራሉና፤ ሁሉም የሰው ልጅ የሮጠለትን ነገር ማግኘቱ ግድ ነዉና ነገሮች የተበላሹ እንደሆነ ምን ሆነው ነው የተበለሻሹት ብለን ከመነጫነጫችን በፊት ከአሁኑ መጀመሪያ ላይ ኒያችንን እናሳምር፡፡ ነገር ተበላሸ ማለት ኒያ ላይ ችግር አለ ማለት ነው፡፡
©

ወደ ሰዎች ከመታየት ይበልጥ ወደ አላህ ሱ.ወ ለመታየት ሞክር፣ ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ ከመሞከር ይልቅ አላህ ዘንድ ለመታወቅ ሞክር፣ ሰዎች ዘንድ ተሰሚነት ለማግኘት ከመጣር ይልቅ አላህ ዘንድ ተሰሚነት ለማግኘት ሞክር። ያኔ ሰላም ትሆናለህ፤ ልብህ ይሰፋል፤ ለሰው ሙገሳና ወቀሳ ቦታ አይኖርህም፤ ሁሌም ቢሆን እራስህን ሆነህ መኖር ትችላለህ!!!
ከሰው ይልቅ አላህ ዘንድ ስላለህ ቦታ ተጨነቅ። እርሱ ዘንድ ያለህ ደረጂ ያስጨንቅህ !!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ከሰው ይልቅ አላህ ዘንድ ስላለህ ቦታ ተጨነቅ። እርሱ ዘንድ ያለህ ደረጂ ያስጨንቅህ !!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ከጌታህ ጋር ያለህን ግኑኝነት ማስተካከል ስትችል ህይወትህ በሙሉ ይስተካከላል። በህይወቱ ሰላምና ደስታን ማግኘት የፈለገ ሰው ከጌታው ጋር ያለውን ግኑኝነት ለማጠንከር ይሞክር። ወደ ጌታህ በቀረብክ ቁጥር ደስታ ይቀርብሃል፣ ሰላምና እርጋታን ታገኛለህ። ከአላሁ ሱ.ወ እየራክ በሄድክ ቁጥር ግን ደስታ ይርቅሃል፣ ህይወትህ በጭንቀትና ጥበት ይሞላል። ትክክለኛ ደስታን ማግኘት ይሳነሃል። ምንም ሀብት፣ ዝና፣ ልጆች ቢሆሩህም ውስጣዊ ደስታን ግን ማግኘት አትችልም።
ደስታን ከአላህ ሱ.ወ ፈልገው። ከዚያ ውጭ ማግኘት አትችልም!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ደስታን ከአላህ ሱ.ወ ፈልገው። ከዚያ ውጭ ማግኘት አትችልም!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ዲን(ኢማን) ማለት ሥነምግባር ነው። ውጫዊ ገፅታህን አሳምረህ ሥነምግባርህ ችግር ካለበት እምነትህ ላይ ጉድለት አለብህ ማለት ነው። እውቀትህ ሥነምግባርህን ማስተካከል ካልቻለ እውቀትህ እንዳልጠቀመህ ተረዳ። መማርሽ፣ ማወቅሽ፣ ማንበብሽ ማንነትሽ ላይ ለውጥ ማምጣት ካልቻለ ደግመሽ እራስሽን ግምግሚ። ሙስሊም እየተባልን ተግባራችን እና ንግግራችን ያማረ ካልሆነ፣ ሰዎች ከኛ ክፉ መላስና ተንኮል መዳን ካልቻሉ እምነቱን አልተረዳንም ማለት ነው። ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከተላኩበት ዓላማ አንዱ ሥነምግባርን ማሳመር ነው!!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ከውጫዊ ማንነትህ በላይ ውስጣዊ ማንነትህ ያሳስብህ፤ ቅድሚያ ለርሱ ትኩረት ስጥ። አላህ የሚመለከተው ልብህን እና ተግባርህን ነው። ዛሬ አብዛኞቻችን ውጫዊ ማንነትን በማሳመር ላይ ተጠምደናል፤ ውስጣዊ ማንነታችንን ዘንግተናል። ሃሳብ ጭንቀታችን ምን ለበስኩ፣ ምን ልልበስ፣ ሰው ምን ምን ይለኛል እንጂ ሰለ ውስጣችን ጉዳይ የሚያሳስበን ጥቂቶች ነን።
ውስጥህ ካማረ ውጭህ ማማሩ የማይቀር ነው!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ውስጥህ ካማረ ውጭህ ማማሩ የማይቀር ነው!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ስኬት በአቋራጭ የሚመጣ አይደለም። መልፋት፣ መትጋት፣ ካለማቋረጥ መሞከርን ይፈልጋል። በአቋራጭ የተገኘ ነገር ዘላቂነቱም አያስተማምንም። ስለዚህ አቋራጭ መንገድን መፈለግ ትተህ በርሱ ፍቃድ ካሰብከው ለመድረስ ጥንክረህ ስራ፤ ሁሌም እራስህን ለመለወጥ ዝግጁ ሆን፤ በመንገድህ ላይ ትዕግሥት ይኑርህ። በአላህ ፍቃድ ያሰብከውን ማሳካት ትችላለህ!!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ተወዳጁ ነብይ ነቢ ሙሳ ዓ.ሰ መጠጊያ ባጣበት፣ የሚበላውና የሚጠጣውን ማግኘት በተሳነበት፣ ቸግርና መከራ በተደራረበበት ጊዜ ሁሌም የችግር ጊዜ ደራሹን አላህ ሱ.ወ አንዲህ ሲል ለመነው
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ» አለ፡፡
አላህም አላሳፈረውምና የሚጠጋበት፣ እረፍት የሚያገኝበት፣ የሚፅናናበት፣ ጥሩና መልካም ነገሮችን ሁሉ ሳይቆይ ሰጥተው።
አንተም ያለብህን የምታውቀው፣ በልብህ ያለውን የሚያውቀው አንዱ ጌታነውና ለርሱ አመልክት በቅርብ ፈረጁ ይደርስሃል!!!!

አላህ ሱ.ወ ለባሮቹ በተለያዩ ጊዜያት ለነገ ቤታቸው ይሰነቁ ዘንድ የተለያየ ዕድሎችን ይሰጣቸዋል። ታዲያ በልጥ ሰው ማለት የተሰጠውን ዕድል መጠቀም የቻለ ሰው ነው። አህባቢ እነዚህ ውድ 10 ቀናት አላህ ዝንድ የተከበሩ፣ የላቁ ቀናቶች ናቸው። አላህ የማለባቸው፣ በነዚህ አስር ቀናት የሚሰሩ ስራዎች ከሌላው ቀን እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚገኝባቸው ምርጥ ቀናቶች ናቸው። ብልጥ ሆነን፣ ነቃ ብለን በነዚህ ቀናቶች መልካም በተባሉ ተግባራት እናሳልፋቸው፤ ዕድላችንን አናባክን እንጠቀምባቸው፤ እራሳችንን እንለውጥባለቸው !!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ወንጀል ርክሰት ነው፣ ጥበት ነው። ወንጀል ሁሌም ፀፀት ነው። ምናልባት ጊዜያዊ ደስታ ሊሰጥ ይችላል አንጂ ዘላቂ ደስታን ማምጣት አይችልም። ወንጀለኛ ሰው ሁሌም አንደፈራ ነው፣ ልቡ ይሸበራል፤ ውስጡ ይረበሻል፤ ሁሌም ሰላምን አያገኘም። የድብርት፤ ጭንቀት፣ ጥበት፣ ሀዘን መንስዔው ወንጀል ነው። መልካም ስራ እረፍት ይሰጣል፤ ውስጥን በሃሴት ይሞላል።
አላህ ወንጀሎቻችንን በሙሉ በዚህ በተከበረው ይቅር ይበለን🤲
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
አላህ ወንጀሎቻችንን በሙሉ በዚህ በተከበረው ይቅር ይበለን🤲
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
አሁን ላይ አንደ ስለካችን ለኢማናችን፤ ለትምህርታችኝ አደጋ የሆነብን ነገር የለም። እንዳንለወጥ፣ እንዳንሻሻል፣ አንዳንማር ቆልፎ አንቅፋት ሆኖ የያዘን ነገር ካለ ስልካችን ነው። የመማር፣ የማሰብ፣ የማስታወስ ችሎታችንን ገሎዋል። ምንም እንኳን ጥቅም ቢኖረው አጠቃቀሙን ባለማወቃችን ለከፋ ጉዳት አድርጎናል። እስቲ አስቡት ብዙን ነገር እንዳንሰራ ቆልፎ የያዘን ነገር ምንድነው ?!!
አስቲ አጭር ስሌትን እንስራ። አንድ ሰው በቀን ለ 1 ሰዓት ስልኩ ላይ የሚያሳልፍ ከሆነ በዓመት 360 ሰዓታቶችን በስልክ ላይ አናጠፋልን። ያ ማለት በዓመት ቢያንስ 15 ቀናችን በስልክ ተቃጥሏል ማለት ነው። አስቡት በቀን ከዚህ በላይ የሚጠቀም ሰው ሁኔታ!!!
እስቲ ይህን ጉዳይ አስቡበት?? ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ ማምጣት ካልቻልን ለውጥን ማሰብ ይከብደናል!!!!

ለምን ዓላማ እየኖርክ ነው??
እዚህ የተገኘነው በጥቃቅን ደስታዎች እራሳችንን ገድብን አንድንኖር አይደለም። በጥቃቅን ዓላማዎች ተገድበን በዛ ተብቃቅተን አንድንኖር አይደለም። ሃብት ማግኘት፣ መኪና መግዛት፣ ጥሩ ትምህርት ተምሮ ደረጃ ማግኘት የመጨረሻ ግብ ሊሆን አይገባም። አኛ የተፈጠርነው ከዚህ በላይ ለመስራት ነው። ለሁለት ሀገር ስኬት የተፈጠርን ሰዎች ነን።
ለትልቅ ስኬት ነው ወደዚህ ዓላም የመጣነው። የራሳችንንም ሆነ የሰዎችን ህይወት የቸሻለ ለማድረግ ነው የተፈጠርነው። ለሰው ዘር በሙሉ የተላኩ ነብይ ተከታኖች ነን።
ስለዚህ ዓላማችን ከመብላት፣ መዝናናት፣ መልበስ በላይ ከፍ ብሎ ወደ ነገው ዓለም ተሻጋሪ መሆን አለበት። ለመብላት፣ መጥታት እና መዝናናት እንስሶችም ያደርጉታል። ከፍ ብለህ አስብ፤ ለምን እዚህ እንዳለ እራስህን ጠይቅ፤ ነገ ምንድነው የሚጠብቀኝ የሚለውን አስተውል። በጥቃቅን ደስታዎች ተዘናግተህ የተፈጠርክለት ዓላማን አንዳትረሳ!!!!

በህይወትህ ደስተኛ ሆነህ መኖርን ከፈለግክ ሰላትና ቁርዓንን አጥብቀህ ያዝ። ሁለቱ ዋነኛ የደስታ ምንጮች ናቸው፤ ሁለቱ የሁለት ሀገር ብርሃን ናቸው። ከቁርዓንና ሰላት ርቆ ደስታን መፈለግ ዘበት ነው፤ የማይሆን ነገር ነው። ጭንቀት፣ ጥበት፣ አለመረጋጋት ሲሰማህ ከሁለቱ ጋር ያለህን ግኑኝነት ገምግም። ከሁለቱ የሆነን ነገር ጥለህ ነው። መረጋጋት፣ ስክነትን ና ደስታ በሁለቱ በቃ!!!!
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
@to2success
@to2success
✍✍✍✍✍✍✍✍✍