Telegram Web
አይ ኢቲቪ ስብከት ማስተላለፉ ሳያንስ ጭራሽ ለአፅዕኖተ ነገር እንዲሆን ቆርጦ በድጋሚ “የፍራንክሊን ግራሃም ስብከት” ብሎ ጫነ።

በነገራችን ላይ እንዲህ ያለ መድረክ ቀርቶ በዓመት በሚታወቁና በካሌንደር በሚዘጉ ሃይማኖታዊ በዓላት አከባበር በሚኖር የቀጥታ ሥርጭት የetv ኤድቶሪያል ፖሊሲ ጥቅል ሃሳብ ይህ ነው።

ማንኛውም የሃይማኖት በዓል የቀጥታ ሥርጭት ላይ ስብከት ወይንም ሃይማኖታዊ ትምህርቶች አይተላለፉም። ይህ ግን መልእክቶችንና ክዋኔዎችን አይመለከትም።

ለዚህም ነው ካያችሁ መስቀል ወይ ጥምቀት አከባበር በቀጥታ ሲሰራጭ ስብከት መርሐ ግብር ላይ ጋዜጠኞቹ ተሳታፊ እንግዳ በማስገባት ተሯሩጠው ሚያቋርጡት።

ዛሬ እንደመንፈሳዊ ጣቢያ የእገሌ ስብከት ቢል የቀድሞ ቤቴ ምን አገኘው ብዬ ነው እንጂ ለማን አማው ነበር?

ደግሞም አምቼውም አላውቅ!

ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው እንደጻፈችው
ስለ ሰሞኑ ጉዳይ ...
***
1. ያለሕግ ፍርድ የግድያ ቅስቀሳ ማድረግ ወንጀል ነው። እስከምናውቀው ድረስ ኢትዮጵያ ለሃይማኖት የማይወግን (secular) ሕገ መንግሥት ያላት ሀገር እንጂ በሸሪዓ የምትተዳደር ሀገር አይደለችም። በመሆኑም የሚያስቆጣ ነገር ሲኖር ወደ ሕግ መውሰድ እንጅ በደቦ ለመግደል መነሣት ትልቅ ስሕተት ነው። ሰው ሁሉ ፍርድን በእጁ አድርጎ መገዳደል ከጀመረ የሚነደው እሳት መጥፊያው ጭንቅ ይሆናል።
2. የሃይማኖት ውይይት (ክርክር) መደረጉ አስፈላጊ እና የማይቆም ነገር ነው። ሁሉም ሃይማኖቶች ዕቅበተ እምነት የመሥራት እና ሌላውን ወደራስ የማምጣት ኃላፊነት አለባቸውና።
3. በውይይቶች ምን ዓይነት መንገድ እንከተል? የሚለው ወሳኝ ነገር ነው። Double standard አያስኬድም። "እኔ እንደ ልቤ ልናገር። ሌሎች ግን እኔ እስከፈቀድኩት ልክ ብቻ ይናገሩ" ማለት ፍትሕ አይሆንም። ዘላለማዊ እውነትን ከሚፈልግ ሃይማኖተኛ የሚጠበቀው ለራስም ለሌሎችም አንድ አይነት መሥፈርት ማውጣት ነው። በመሆኑም አንዳንድ ጠንከር ያሉ የእቅበተ እምነት አካሄዶችን የሚያወግዝ ሰው በሁለቱም በኩል ያለውን ቢያወግዝ ቢያንስ ፍትሐዊ ይሆናል።
4. ከሰሞንኛው ችግር ተነሥተን የክርስትና-እስልምና ተዋሥኦ እንዴት ይሠራ? እኛ ላለንበት ሁኔታ ትክክለኛው ተግባራዊ አካሄድ የትኛው ነው? በሚሉ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች ቢደረጉ ጥሩ ይመስለኛል።

ዲያቆን በረከት አዝመራው እንደጻፈው
👍12
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የጥቃት ዓላማ ያደረጉ የጥላቻ ንግግሮች እንዲቆሙ ምእመናን ጠየቁ !

በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዒላማ ያደረጉ የጥላቻ ንግግሮች እና መልእክቶች በአፋጣኝ እንዲቆሙ እና መንግስትም ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ቲኤምሲ ያነጋገራቸው ምእመናን ገልጸዋል።

ማናቸውም ቤተ እምነቶች መብቶቻቸው እንዲከበር እንደሚፈልጉትና የሃይማኖታቸውን አስተምህሮ በነጻነት ማስተላለፍ ሕገ መንግስታዊ መብታቸው እንደሆነ የጠቆሙት አስተያየት ሰጪ ምእመናኑ በተመሳሳይም ሁሉም ቤተ እምነቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እምነት እና አስተምህሮ ባከበረ መልኩ ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ገልጸዋል።

ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሃይማኖት ነጻነታቸውን ተጠቅመው በማናቸውም መልኩ ሃይማኖታቸውን ማራመድ ሕገ መኖግስታዊ መብታቸው ቢሆንም የሌላውን እምነት ማንቋሸሽ፣ ማኮሰስ እና ማጥላላት ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው እና ግጭት ቀስቃሽና ጸረ ሰላም እንቅስቃሴ መሆኑ ነው የተገለጸው።

ባለፉት ጊዜያት ከአንዳንድ ቤተ እምነት ተከታዮች ስለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ስለ ቅዱሳን፣ ስለ ንዋያተ ቅድሳት ብሎም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በምታስተምቸው ትምህርቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ የጥላቻ ንግግሮች ሲተላለፉ መቆየታቸው የሚታወስ ነው።

በተለይም መዋቅራዊ ድጋፍ እየተሰጠው በሚመስል መልኩ የጥላቻ ንግግሮች ተባብሰው መቀጠላቸው እና ይኸው ጥላቻም በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ብቻ ሳይሆን በሜንስትሪም እና በመጽሐፍትም ጭምር ሲካሄድ መቆየቱ እና እየተካሄደ መሆኑ በርካታ ምእመናንን ያሳዘነና ያስቆጣ መሆኑ ተመላክቶአል።

መንግስት እነዚህን የጥላቻ አራማጆች እና ጸረ ሃይማኖት ግለሰቦችን በሕግ አግባብ እንዲጠይቅም ምእመናን ጥሪ አቅርበዋል።

@ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
👍3
† እኛም በአምላካችን ድርድር አናውቅም †

★ እነዚህም በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ !! ★

እኛ ክርስቲያኖች አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ከነፍሳችን በላይ እንወደዋለን።የሕይወታችን መመሪያ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስንም ከምንም ነገር በላይ እናከብረዋልን።

እነዚህ ከታች የምንመለከታቸው ሙስሊሞች በአምላካችን ላይ የዘለፋ፣የንቀት፣ የጥላቻና ክብሩን የሚያቃልል ርካሽ ቃላት ተናግረዋል። የሕይወታችን መመሪያ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስንም አራክሰዋል፣አቃለዋል ተሳድበዋል። እነዚህ አጉራ ዘለል ሰዎች በተለያየ ጊዜ ሲያሰራጩ ለኖሩት የጥላቻ ንግግርና ፀባ ጫሪ ትንኮሳዎች ከነገዛሬ ይስተካከላሉ ብለን በትዕግሥት ዝምብለን ብንቀመጥም መንግሥትም ሆነ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አንዳቸውንም ሥርዐት እንዲይዙ ሲገስጹ አልታዩም። የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትም መደዴ የሆኑ ሙስሊም ወጣቶች እየተነሱ በክርስቲያኖች ላይ ጸያፍ ቃላትን ሲሰነዝሩና ሕገ ወጥ ተግባራትን ሲፈጽሙ አንድም ቀን መሪዎቻቸው ስህተት ነው ብለው ሲቃወሙ አልታየም ይልቁንም በየመስኪዱ በኡላማዎችና በኡስታዞች ተመሳሳይ ድርጊቶች ሲፈጸሙ ቆይተዋል።ዛሬ ላይ ነቢያችን ተነካ ብላችሁ እንደተነሳችሁት እኛም ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ነውረኛ ቃላት ሲናገሩ የኖሩት ሁሉ በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ዘንድ አጥብቀን እንጠይቃለን።

ከታች ያሉት ኡስታዞችና የሙስሊም አክቲቪስቶች ለፍርድ ይቅረቡ !!

ሼር በማድረግ ክርስቲያኖች ሁለ ተባበሩ

1ኛ.አቡ ሃይደር ወይም ሳዲቅ መሐመድ

አድራሻ= አዲስ አበባ

2ኛ አህመዲን ጀበል

3ኛ =ኢምራን
አድራሻ=የሚኖረው አዲስ አበባ ነው

4ኛ =ሳላህ
አድራሻ=አዳማ

5ኛ =ኦሳማ ጁሄር
አድራሻ=

6ኛ=አስረስ
አድራሻ=ስልጤ

7ኛ =ሙሐመድ ከድር
አድራሻ=አዲስ አበባ

ሌሎቹንም በዝርዝር እንቀጥላለን

እኛም በአምላካችን ድርድር አናውቅም ለህግ ይቅረቡ ።
👏6👍2
ይህ በሶሪያ የሚኖር ሰው የመስቀል አንገቱን ማንጠልጠያ ለማውለቅም ሆነ በክርስቶስ ያለውን እምነት ለመካድ ፈቃደኛ አልሆነም። በእስላማዊ አክራሪዎች አንገቱ ተቀልቷል።
7😢1
ወንጀል ከሆነ የመጀመሪያው ወንጀለኛ ይህ ነው፡፡
======================
ይህ አቡሃይደር የሚባል ነው፡፡ ታዲያ አቡሃይደር መጽሃፍ ቅዱስን በመተቸትና ክርስቶስን በመስደብ ነው የጀመረው፡፡ ስድብ ማለት ያልሆነው ሆነ ማለት ነው፡፡ ክርስቶስ አምላክ አይደለም ማት በራሱ ስድብ ነው፡፡አይሁዶች ክርስቶስ በከሰሱ ጊዜ ስለ ስድብህ ሰው ሆነህ ሳለ አምላክ ነኝ ስለማለትህ ነው ብለው ነበር፡፡ስድብ ማለት ውሸት መናገር ነው፡፡
በዚህ መልኩ አቡሃይደር እጁን መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ መስደድ የጀመረው ጉዳይ ነው፡፡ ሁለት የወሎ አካባቢ ሰዎች ነን ከኦርቶዶክስ ወደ እስልምና መጣን በማለት ኦርቶዶክስን ስላሴን ሲያበሻቅጡ ሁላችንንም እናስታውሳለን፡፡ ከዚያ ኦርቶዶክሶች መልስ መስጠት ጀመሩ፡፡ የኦርቶዶክሶች ተግባር ግብረመልስ ነው እንጂ ጀማሪዎች አይደሉም፡፡መጀመሪያ መምህር ምህረተአብ መልስ ሰጠ፡፡ መምህር ምህረተአብ መልስ በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ ነበር፡፡
በኋላ ዲያቆን ቢኒያም ፍሬው፡፡ የሙስሊሞችን ቁርዓኖችና ሀዲሳትን በማጣቀስ እስልምናን በመግለጥ ግንባር ቀደምት ነው ማለት ይቻላል፡፡ ዲያቆን ቢኒያም ያረገው ኡስታዝ አቡሃይደር በክርስትያን እና በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ላደረገው የሰጠው መልስ ነው፡፡ ይሄን ዛሬ ወንጀል የሚባለውን ተግባር የጀመረው አቡሃይደር እንደፈለገ ሲፏልል፣ ለዚያውም ቢለ*ዋ አዘጋጁ ለጅ*ሃድ ተዘጋጁ እያለ፣ ዲያቆን ቢንያም ዛሬ ጫካ ለጫካ ከቤተሰቦቹ ከልጆቹ ተለይቶ ይንከራተታል፡፡ዲያቆን ቢንያም ወንጀል ሰርቶ አይደለም፣ሙስሊሞች የሚያፍሩበትን የእስልምናን እውነት ስለገለጣ ብቻ ነው፡፡
አቡሃይደር በተገኘበት ቦታ ሁላ ያለ ፍርሃት በክርስትና ላይ ሲዝት ፣ በክርስትና ላይ ሲቀጥፍ፣ሌሎችም የሙስሊም ኡስታዞች በአደባባይ ተመሳይ ተግባር ሲፈጽሙ፣ ሲሳደቡ፣ ይታሰሩ ያልተባሉት፣ ኦርቶዶክሶች ሀቁን ከቁርዓን እና ሀዲሳት እንዲሁም ሱናዎች ላይ ተመስርተው እውነቱን ስለገለጡ እንገደል፣ ይታሰሩ የሚለው ለምንድን ነው፡፡ እውነት እፎይ እና ዲ/ቆን ቢኒያም የሰሩት ወንጀል ከሆነ የመጀመሪያ ዎንጀለኞች የሙስሊም ዎሃቢ ኡስታዞች ናቸው፡፡ክርስቶስን በብልግና የሚሳደቡ፣ አምላክን በብልግና የተሳደቡ የዎሃቢ ኡስታዞች በክርስቶስ ላይ ስለተናገሩት አንዳች ክርስትያናዊ ማስረጃ ሳይኖር ቀጠፉት መጀመሪያ ለፍርድ ይቅረቡ፡፡
ፓፓሳት አባቶች ድሆች ከሚበሉት ቀንሰው በሚሰጡት አስራት ሆዳቸውን አንዘርጠው ከመሄድ ይልቅ ለራሳቸውም ሲሉ ኦርቶዶክስን መከላከል አለባቸው፡፡ ለነፍሳቸው መኖሩን ስለተዉት፣ ለሆዳቸው የሚባሉትንም እንደያጡ፡፡
ለፍርድ ይቅረቡ ከተባለም ሙስሊሞቹም ኦርቶዶክሶቹም ይቅረቡና ለተናገሩት ነገሮች ማስረጃ ያቅርቡ፣ ችሎቱም ክፍት ይን ህዝብ ይስማው፡፡ እውነት ፍትህ ካለ፡፡ እያንዳንዱ ቪዲዮ ለፍርድቤትና ለህዝብ በህዝብ ሚዲያ ይፋ ይሁን፡፡
ሲኖዶስ እንደው አምላክ ልብ ይስጣቸውና፣ማስረጃዎች ከወዲሁ ማዘጋጀት፣የህግ ጠበቆችን ማደራጀት፣እስካሁን በኦርቶዶክሶች ላይ ከጂማ፣አርሲ፣ባሌ፣ስልጤ ጀምሮ የደረሰው ማውጣት፣ የሙስሊም ኡስታዞች በክርስትና ላይ የቀጠፉት ማስረጃዎችን ማደረጀት ማሰባሰብ፣ በሰነድ አለባት፡፡
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አጠቃላይ ክርስትያን በአንድነት መቆም አለብን፡፡ በአንድነት የምንቆመው ለእኩልነት ሀሳብን በነጻነት ስለመግለጽ መብት እና ስለ ሀይማኖት መብት ነው፡፡ በናይጂያ በተመሳሳይ የዎሃቢያ እሳቤ እየተገደሉ ያሉት ክርስትያች ኦርቶዶክሶች አይደሉም፡፡
የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡ ዋቄፈታዎች እንዲያውም ይስባቸዋል፣ ጊዜ እየተጠበቀላቸው ነው፡፡እንዲየውም ዋቄፈታዎችን ክርስትያኖችን እንዲያዳክሙላቸው እየተጠቀሙኣቸው ነው፡፡መጨረሻ ግን እንሱም አይቀርላቸውም፡፡ሀይማኖትን መተቸት መብት ነው፡፡
👍7
አሁንም ደግመን ደጋግመን የምነግራቹ ነገር ቢኖር
እፎይ ያለመረጃ አያወራም።!!
የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ ደረታቹን ነፍታቹ እፎይ ያለመረጃ አያወራም ብላቹ።የእነሱ ኡስታዞች ግን ያለመረጃ እንደሚያሰድቡ እውነቱን ግለጡ።

እፎይ እና ወንድም እህቶቹ ለተናገሩት ነገር በመረጃ ጠይቁን ኢስላማዊ ቁብልነት ባለው ማስረጃ ትላትም ዛሬም ነገም ሁሌም እንደምናረጋግጥ በተደጋጋሚ አረጋግጠናልም እናረጋግጣለንም።

እነሱስ ለተሳደቡት ስድብ መፅሀፍቅዱሳዊ እና ክርስቲያናዊ መረጃ ማቅረብ አይችሉም።

ይህ ደሞ ንቀት ስድብ ወንጀል ነው።

በወንጀል ይጠየቁልን
በወንጀል ይጠየቁልን
በወንጀል ይጠየቁልን
በወንጀል ይጠየቁልን
👏4
ለኅብረተሰቡ የሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን በማለት የሃይማኖት ተኮር እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆኑን ምእመናን ገለጹ !

መጋቢት ፫/፳፻፲፯ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

በአሪ ዞን በባካ ዳውላ ወረዳ ለኅብረተሰቡ የሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን ፣ መነጽር እናድላለን በማለት ምእመኑን ስብከት ለመስበክ እና ለማደናገር ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ምእመናን ጠቁመዋል።

ሕክምና እንሰጣለን በማለት ከእስራኤል ሀገር በመጡ የሕክምና ባለሙያዎች "ጉዞን ከመሲሁ ጋር መጀመር" የሚሉ ወረቀቶችን በመበተን ምእመኑን የማወዛገብ ሥራ እየተሠራ መሆኑን ለተዋሕዶ ሚዱያ ማዕከል አስረድተዋል።

ተሚማ የመረጃውን እውነተኛነት ለማጠናከር ባደረገው ጥረት የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎችን በስልክ በማነጋገር ስለጉዳዩ ባደረገው ማጣራት የሕክምና ባለሙያዎቹ እንደገቡና ሕክምና እየሰጡ እንደሆነ በመግለጽ ከአንዳንድ ምእመናን ግን በደረሰን መረጃ በአዳራሽ አስገብቶ የመስበክ ሁኔታዎች መኖራቸውን ፣ በተለይም ወቅቱ የዐቢይ ጾም በመሆኑ ሁሉም አባቶች በሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት ስለሚያሳልፉ ምእመናኑ ከእንደዚህ ዓይነት ድርጊት ራሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን እንዲጠብቁ አሳስበዋል።

በሕክምና እንዲሁም በሌሎች ሃይማኖት ነክ ባልሆኑ ሥራዎች ገብቶ እንደዚህ ዓይነቱን የሃይማኖት ተግባር ማከናወን በሕግም የሚያስጠይቅ መሆኑ የሚታወቅ ነው።

ዘገባው የዋሕዶ ሚዲያ ማእከል ነው።
👍2
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሠራር ሚዛናዊ እና ፍትሐዊነት ላይ የተመሠረተ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ !

መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)

መቻቻልን፣ አብሮነትንና ፍትሕ ላይ የተመሰረተ የአንድነት መስተጋብርን ከምንመለከትባቸው ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሚዛናዊ እና ፍትሐዊነት ላይ ተመሥርቶ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ።

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ያነጋገራቸው የሃይማኖት አባቶች ከሰሞኑ በተፈጠሩ ኢትዮጵያዊ አንድነትን ከሚሸረሽሩና የሃይማኖትን ነጻነት ከሚጋፉ ተግባራት አኳያ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ያወጣው መግለጫ ሚዛናዊነት የጎደለው እና በፍትሐዊነት ላይ ያልተመሠረተ መሆኑን ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ቅርብ የሆኑ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ እንደገለጹት የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው በሕግ ከተሰጠው ኃላፊነት አሠራር አንጻር ከሰሞኑ በጉባኤው ጽ/ቤት የወጣው መግለጫ በተግባር ያለፉ ነገር ግን ትኩሳታቸው ዛሬም ድረስ ያሉ እውነታዎችን መጋፈጥ ያልቻለ መሆኑን ነው የገለጹት።

የመግለጫው ሀሳብ ይህንን "ማኅበረሰባዊ ትንኮሳ የጀመሩት ኦርቶዶክሳውያን ነን የሚሉ መሆናቸው እና የእስልምና እምነት ተከታዮች ነን የሚሉትም አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት የገቡበት እንደሆነ" ተደርጎ መቅረቡ አግባብ አለመሆኑ እና ያለፉ እውነታዎችን መሠረት ያላደረገና አንድን ወገን ብቻ ማዕከል አድርጎ መተላለፉ ተቀባይነት የለውም ነው ያሉት።

ከዚህ ቀደም ከማኅበራዊ ትስስር ገጾች ዘመቻ በተጨማሪ ክርስቶስ ማን ነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች ፣ ሰይፉን ፍለጋ፣ ኢየሱስ የኢስላም ነቢይ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ማን በረዘው፣ ክርስትና መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን?፣ ክርስቶስ በኢስላም ፣ ሙሐመድ የታላላቆች ታላቅ የሚሉና ሌሎችም የክርስትናን አስተምህሮ በቀጥታ የሚዘልፉ፣ የሚያንቋሽሹ እና የሚያጥላሉ የጥላቻ ሀሳቦችን የያዙ መጻሕፍት ጭምር ሲዘጋጁ እና ለተዘጋጁትና ለተሰራጩትም ባለቤት እያላቸው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው በእነዚህ የክርስትና መሠረተ እምነት ላይ ጥላቻን በሚያቀነቅኑ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ አንድም እርምጃ ሳይወስድና እነዚህ የጥቃት መነሻዎች እያሉ ኦርቶዶክሳውያን ነን የሚሉ ግለሰቦች የጀመሩት የጥላቻ ንግግር በሚል አጥቂንና ተጠቂን በቅጡ ያልለየ ፍረጃ ተቀባይነት ዝቅተኛ መሆኑን አመላክተዋል።

ሌላኛው የሃይማኖት አባት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር የአንድ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት መልአከ ምሕረት ወልደ ገብርኤል ናቸው ለሚዲያችን በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባለፈው ማክሰኞ ያወጣው መግለጫ ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን እና ተቋሙ ይህንን ድርጊት በተለመለከተ በድጋሚ አጢኖት ይቅርታ ሊጠይቅ እንደሚገባ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዚህና በሌሎች የሕዝብ አስተያየቶች ላይ የሚለው ነገር እንዳለ ብለን የተቋሙን ሃሳብ ለማካተት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

በተጨማሪም ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን እምነት መሠረት በሆኑ ጉዳዮች መሰደብና መጥላላት ላይ ትኩረት ያደረጉ የጥላቻ ንግግሮችን በተመለከተ ያለው ነገር የለም።

©ተ.ሚ.ማ
2
እስኪ ጠንከር ያሉ ቪዲዮዎችን ላጋራ ነው። ማየት ትችላላችሁ ወይስ የምታዩበት ሊንክ ልስጣችሁ?
እስልምና ተኮር ነው
👍2
2025/08/30 14:52:22
Back to Top
HTML Embed Code: