Telegram Web
✍️..በረከታቸው ይደርብንና ብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ(ዶር) ያጣናቸው በተመሳሳይ መልኩ ነበር። ብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ በግልጽ አማርኛ ተመርዘው ሰውንታቸው ጠቁሮ አጥንታቸው ደቆ ተሰቃይተው ሕይወታቸው አልፏል። እኒህ የቤተ ክርስቲያን ዓይን በዘመናዊውና በመንፈሳዊ እውቀት ይኽ ቀራችሁ የማይባሉ ቅድስት ቤተ ክርስቲናን በዓለም መድረክ ከፍ ብላ እንትታይ ያደረጉ አባት ነበሩ ብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ በቤተ ክህነቱ ሰዎች ዘንድ መማር እንደ ኃጢአት ይቆጠራልና ቀርጠፈው በሏቸውና እኛም አንጀታችን አርሮ ቀረ።

✍️..አሁንም ተደገምን ወጣቱን ምሁር ዕውቀት ከሥነ ምግባር ጋር የተሰማሙለት እስከ አረፈባት ዕለት ድረስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ክፍል ኃላፊ ሆኖ ሲሠራ ድምጹ የማይሰማና የሰውን መብት የማይጋፋ እውቀቱን በሥራ የገለጸ ሊቅ እንደ ብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ ቀርጥፈው በሉት በቤተ ክህነቱ እየዘረፉና እያጭበረበሩ የሚኖሩት መንፈሳዊ ሕወትና እውቀት የሌላቸው ሰዎች ብቻና ብቻ ሆኗል። ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ አብነት ዐሥራት ነፍስህን በደጋጎች ዕቅፍ ያሳርፍልን።

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

👉ቅድስት ሥላሴ ዩቨርሲቲ በደንብ ይፈተሻል።

©ጎልጉል ጎልጉል
1
2025/08/28 08:57:39
Back to Top
HTML Embed Code: